Telegram Web
እኔኮ ..... ስልኬ ጠፋ ብዬ
.
.
የስልኬን መብራት አብርቼ😀 ስልኬን📱 ምፈልግ የዋህ ነኝ #እስኪ_አንዴ_ሳቁብኝ🤣🤣
እኛ ከአሜሪካም ከግብፅም ጋር ጦርነት ገጥመን ማሸነፍ አቅቶን አይደለም
🗡🗡🗡
እነሱን ያሸነፍንበትን ቀን ስናከብር ስራ እንዳንፈታ ብለን ነው እንጂ😜😅😉
መንግስት የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ዳቦ 75 ሳንቲም ሲያደርግ...

#ህዝቡ:- አሁን ምን አለ 25 ሳንቲም አርጎት ደሀ በልቶ ቢያድር😜😂😁
° ° #ከእንዲህ_አይነት_Text_ይሰዉራቹ! ° °

"gude Afieter Nune gays haw are yu…? አመሬኛ ሰለቸኚ ኢስኪ አንደንዴ በኢንጊሊሲኛ ቀልዲ ፖሲቲ አድሪጉ"

እግዚኦ! RIP አመሬኛ and ኢንጊሊሲኛ!
ከሚስቱ ጋር እያወራ ዉዴ ማነው ግን እኔን እንድታገባኝ የጠቆመህ ስትለው ...

እኔ እንጃ ውዴ እኔ ጠላቴ ብዙ ነው ማን እንደጠቆመኝ አላውቅም😂😝
አንዱን ልጅ አዞ እኮ ምላስ የለውም ስለው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው
.
.
እና ታድያ እሱ ገንዘብ አይቆጥር ምን ያደርግለታል
#አንድ_አንድ_ሰው እየተበደለ ችሎ የሚኖረው አፀፋውን መመለስ አቅቶት ሳይሆን በአስተሳሰብ ከበዳዩ ስለሚሻል ነው...
ከኔ መኖሪያ አጠገብ ተከራይ የሆኑት ባለትዳሮች በተጣሉ ቁጥር ላገላግል ሄጄ እራት በልቼ የምመለሰው ነገር ተስማምቶኛል... #የሚል_Post_ስር👇

#ኮማች_1፦ የፀባቸው ምንስኤ አንተ እንደሆንክ መገመት ነበረባቸው😂

#ኮማች_2፦ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን አንተ ብታስታርቅ አሰብ ወደብን በልተህ ትመለስ ነበር🤣
ሶፋ ላይ ከ "ሚስቴ ጋር ቁጭ ብዬ እያለ እሷ እየበላች እና chat እያረገች ነበረ...
ስልኬጮኸ kitchen አካባቢ ስልኬን charge🔌 ያረኩበት ቦታ ላይ ከዛ check ለማረግ ሄድኩኝ sms📩 ነበረ ከባለቤቴ እንዲ ይላል

#ስትመለስ_ጨው_ይዘህ_ና 😂🙆‍♂😂
ከደስታ ብዛት አማርኛ እስኪጠፋቹ ድረስ ፈጣሪ ሰርፕራይዝ ያድርጋችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉዘ
በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በአል
እናቴ ትሙት Like 👍 አደርጋለወ
'
'
'
'
'
ምለሀል በቃ Like አርግ 🙊😜
Andy ፎቶህን ላክልኝ
#እኔ፦ ኧረ ቆንጆ አይደለሁም ይቅርብሽ
#እሷ፦ አውቃለሁ ታናሽ ወንድሜን በፎቶህ ላስፈራራበት ነው ላከው😳😢😭
ለቅሶ ቤት ሄጄ ለሶስተኛ ጊዜ ምግብ ሳስጨምር አይተው....

#ማነህ_ወንድም ሟች ራሱ እንዳንተ ቢበላ አይሞትም ነበር😳😂😜
አንዱ መላ ጠሮበት TV ሊሸጥ ይዞ ሊወጣ ሲል ድንገት አባቱ ደርሶ ቲቪውን የት እየወሰድከው ነው ሲለው...
:
Esat ላይ አሪፍ ፖሮግራም እየታየ ሳይ TV'ውን ያለህበት አምጥቼ ላሳይህ ነበር😢🤷‍♂
#አሳዛኝ_ታሪክ

አንድ ልጅ በባስ እየሄደ ሳያስበው የልጅቷን ቂጥ ነካ እሷም ዞር ብላ አየችውና ልቧ ተነካ እሱም ሳያስበው ልቡ ተነካ እናንተም እየተመሰጣችሁ ልባችሁ ተነካ አሁን

ምንም ሳታንገራግር ላይኳን ንካ


😆😂🤣
አበራ የሚባለው ጀለሴ አንዱ ፈረንጅ What is your name ? ሲለው...

#My_name_is_switch_on😜😂
ድሮም ስክሪኑ የተሰባበረ ሞባይል መያዝ ትርፉ ውርደት ነው.! ገነት መስላኝ ጌትነትን ስጀነጅነው ነው የከረምኩት!😜🤣
2024/12/27 08:44:48
Back to Top
HTML Embed Code: