HAYRDECOR Telegram 1135
Forwarded from Ekutiny
☺️ በሰው ተከበሽ፣ ብዙ የሚያስቡልሽ፣ የሚሳሱልሽ ሰዎች በዙርያሽ እያሉ ሰው ይርብሻል! ብቻሽን አይደለሽም እህት አለሜ- ብዙ በዙርያቸው ሰው እያለ ሰው ያጡ ሰዎች አሉ 😡

አለ አይደል ደህንነታቸውን የሚጠይቅ በሽ አለ፣ ግን ስላሉበት ሁኔታ ማንም አያውቅም፣ ለሁሉም ችግር ይደርሳሉ፣ የሰዎችን ህመም ይሰማሉ፣ ለሰው የሚደርሱትን ያህል የሚደርስላቸው የለም! ወይም ልባቸውን ያንጠለጠሉበት እንዲደርስላቸው የጠበቁት ሰው ዞር ብሎም አያያቸው። በዛ ላይ ጉዳዬ ብሎ እህ ብሎ የሚሰማቸው ህመማቸውን የሚታመም በዙሪያቸው የለም!!!🤔

አዎ! ብዙ ተመሳሳይ ሰዎች አሉ አትገረሚ ☺️ በተለይ በተለይ ሴቶች በሽ ናቸው 😏

እናም የኑሰይባ ቲም አባላት ምን አሰብን መሰለሽ...

ደህንነቴ እስከምን ነው? የምር ደህና ነኝ ወይ የሚለውን እንድናወራበት ጳጉሜ 5 ኤልያና ሆቴል ቀጠሮ ያዝን 😍

በህይወት የሚያጋጥሙንን እንቅፋቶች እንዴት እንደምንጋፈጥና እውነተኛውን ለራሳችን የምንነግረውን ደህ ነኝ እንዴት ማምጣት እንደምንችል እንነጋገራለን☺️

ማን ያውቃል አብረውሽ የሚዘልቁ ህመምሽን የሚያደምጡ ወዳጆችም ታፈሪ ይሆናል😍

ብቅ በይ ቅዳሜ ከሰዓትሽን ከኛ ጋር አሳልፊ

የኑሰይባ ወግ የሴቶች አቅም ማጎልበት ኘላትፎርም

#የኑሰይባ ወግ
#እንዴት_ነሽ?
#ቅዳሜ_ጷግሜ_5
#ግራንድ_ኤልያና_ሆቴል
#8:00ሠዓት
#500ብር
https://lm.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ffb.me%2Fnuseybatalk&h=AT1cg3rxRJWn_7N4HuRfGo7FU_NU606zKjiYt9qTlMDIgoANgmxR3oBFd_byl4ec57LToOr4yDAtR9To0R0ApYjbDFbFZlLuXcayNR_xA3_8FWoT7IxxFI844h-6X-0WyI6EPA
ትኬት ለማግኘት 0912745050
0912634098

tgoop.com/hayrdecor/1135
Create:
Last Update:

BY 🎊Hayr Decor🎊

Share with your friend now:
tgoop.com/hayrdecor/1135

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. Telegram Channels requirements & features Each account can create up to 10 public channels How to build a private or public channel on Telegram? Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020.
from us

Telegram 🎊Hayr Decor🎊
FROM American