tgoop.com/hebre_muslim/2273
Last Update:
🐏~የበግ ጠባቂው አሰገራሚ መልስ~📝
▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰
◽️:አንድ የሁዳ ወደሩቅ ሀገር እየተጓዘ እያለ በመሀል የሙስሊሞች ሀገር ይደርሳል።እናም እዚህ ከተማ ገብቼ የሙስሊም መሪዎችን ኡለማዎችን ማደናገር አለብኝ በማለት።ወደ መሀል ከተማ ጉዞ ይጀምራል።
█ ▇ ▆ ▅ @hebre_muslim ▅ ▆ ▇ █
◽️:ከተማው መግቢያ ላይ አንድ በግ🐑 ጠባቂ ያገኛል።የህዝቡን ስሜት ለመረዳት በማሰብ ማምታታቱን በበግ ጠባቂው ላይ ይጀምራል። እንድህም በማለት ጀመረ።
【እንደሚታወቀው እኛ ሙስሊሞች ቁረአንን ለመሀፈዝ እየተቸገርን ነው። ምክንያቱም ቁረአንን እንዳንሀፍዝ ቁረአን ውስጥ ድግግሞሽ አለ። ለምን ለመሀፈዝ እንዲቀለን የተደጋገሙ አንቀፆችን አንሰርዛቸውም። የቃላት ድግግሞሽ ነው እንጅ ምንም አይደለም አለው።】
█ ▇ ▆ ▅ @hebre_muslim ▅ ▆ ▇ █
🌴: በግ እረኛውም ቀና አለና➯
【ወዳጄ በጣም ጥሩ ነው አሪፍ ሀሳብ ነው አለው። ነገር ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አለው አንተ ሰውነት ላይ የተደጋገሙ አሉ ለምሳሌ ሁለት እጅ፣ ሁለት እግር፣ ሁለት አይን ፣ሁለት ጆሮ ስለዚህ ሰዉነትህ ቀለል እንዲልህ ሁለት እጅ አለህ አንዱን እንቀንሰው ሁለት እግር አለህ አንዱን እንቀንሰው እንዲሁም ሁለት ጆሮ አለህ አንዱን እንቀንሰው ድግግሞሽ ነው እንጅ ምንም አይደለም አለው።】
█ ▇ ▆ ▅ @hebre_muslim ▅ ▆ ▇ █
🔎:ከዛ የሁዳው ይህማ ከሆነ የሰውነት አካሌ ይጎላል አለ።
➥:በግ ጠባቂውም
▮ያንተ የተደጋገመው የሰውነት አካልህ ሲቀነስ ሙሉ አካልህ እንደሚጎድል ሁሉ ቁረአን ውስጥም የተደጋገሙ አንቀፀፆች ከወጡ የቁረዐኑ ሙሉ መልዕክቱ ይዛባል አለዉ።▮
█ ▇ ▆ ▅ @hebre_muslim ▅ ▆ ▇ █
◽️:ከዛ የሁዳውም ባለበት ደነገጠ
≼⃝የበግ ጠባቂወቹ መልስ እንድህ ከሆነ የዑለማኦቹ መልስ እንደት ሊሆን ነው? በማለት እግር አውጭኝ ብሎ ፈረጠጠ≽⃝😂
❉ ╤╤╤╤ ✿ ╤╤╤╤ ❉
bot• @hebre_muslimbot
◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤
ᴄʜᴀɴɴᴇʟ• @hebre_muslim
┗━━━━ • ✿ • ━━━━┛
#ሼር ማድረግ መልካምነት ነው_خير
BY ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽
Share with your friend now:
tgoop.com/hebre_muslim/2273