HTPPSB0BMARLIY Telegram 1836
ሰዎች ተሳሳትክ እንጂ ተሳሳትኩ ለማለት አይደፍሩም። ጉድፍህን እንጂ ግድፈታቸውን አያዩም። ሰዎች ብልጥ ነን ለማለት አንተን ሞኝ ያደርጉሀል። ትልቅ ሆነው ለመታየትም ትንሽነትህን ይለፍፋሉ። ቢሆንም ግን አለማወቃቸውን ከማወቅ ቆጥረህ አትፍረድባቸው። አድሚ እንጂ አልሚ ሀሳብ በሌላቸው ሰዎች ራስህን እና ቀንህን አትበጥብጥ። ውስጥህ እስኪቆስልና መንፈስህ እስኪሰበርም ድረስ በጅሎች ጅል ሀሳብ አትበሳጭ። ምድራችን ለአንተ ከአንተ በላይ እኛ እናውቃለን በሚሉ ምሁር መሰል የእውቀት ድሆች ስለተወረረች ከቶም አትደነቅ!ብቻ አልፎ በማሳለፍ ሁሉን እለፍ። ማለፍና መቻል የማያሳልፉህ ዳገትና አቀበት አይኖርም። መቻል ስትችል ሁሉን ማለፍ ትችላለህ!

በጎነትህንእንደቂልነት ቆጥረው ሊብለጠለጡብህ ከሚሹ ፉርሾች ራስህን አርቅ። ሰዎች የአንተን እንጂ የራሳቸውን ግድፈት ፈልጎ ለማግኘት አይጥሩም። በመሆኑም ከሚያበረቱ ይልቅ በሚዝቱ እጆቻው ዝቅ እንድትል ይጫኑሀል። ለሁሉም ኮርተህ እንጂ አቀርቅረህ የማትኖርበትን አኩሪ ተግባር ፈፅም። ከሰዎች ሺ ተራ ወሬ ይልቅ የአንተን ጥቂት የተግባር ፍሬ ዘርተህ አብቅል። ልቀህና ነቅተህ ተራመድ። አቡኩቶና ጋግሮ የሚመግብህ ሰው የለም። የራስህን እንጀራ ራስህ ጋግር። የአንተ ሁነኛ ሰው አንተው ራስህ ነህ፡፡ የራስህ ትክክለኛ ሾፋሪ ራስህ ብቻ ነህ፡፡ ከማንም ምንም አትጠብቅ!ራስህን ለራስህ ብቁ አድርገው። ያኔ ራስህን ሁሉ ወድቆ ሳይሆን ሁሌ ቆሞ ታገኘዋለህ!!

💚💛

tgoop.com/htppsB0BMARLIY/1836
Create:
Last Update:

BY Marley family

Share with your friend now:
tgoop.com/htppsB0BMARLIY/1836

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

“Hey degen, are you stressed? Just let it all out,” he wrote, along with a link to join the group. bank east asia october 20 kowloon Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. SUCK Channel Telegram How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us

Telegram Marley family
FROM American