Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/husccs/-259-260-261-262-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
HU Charity Sector@husccs P.261
HUSCCS Telegram 261
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Tofik)
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ካውንስል ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ
መስከረም 30 2017
__
__
የሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ የተማሪዎች መማክርት ከተማሪ አገሎግሎት ዲን ጽ/ቤት ጋር በመተባበር  በግቢ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ክበባት እና ማህበራት ተወካዮች ጋር በተለያዩ ርዐሰ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።ውይይቱን በንግግር የከፈተው የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መማክርት ፕረዚዳንት ተማሪ እሰይ ጴጥሮስ ፣ተማሪዎች በጊቢ ቆይታቸዉ ከአካዳሚክ ትምህርታቸዉ ጎን ለጎን Extra-Carricular activities ዉሰጥ በመሳተፍ ክህሎታቸዉን እንዲያዳብሩ በዩኒቨርስቲ ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተማሪ ተኮር  ስራዎችን ሲሰራ እንደቆየ ና በግቢ ውስጥ ካሉ ክበባት እና ማህበራት ጋር በጋራ ለመስራት መማክርቱ ቁርጠኛ እንደሆነ አሳውቋል።በእለቱም የተማሪ አገልግሎት ዲን ዶክተር አመሎ በአካል ተገኝተው ከክበባት እና ማህበራት ተወካዮች የተነሱ ጥያቄዎች እና አስተያቶችን ተቀብለው ምላሽ ሰተዋል። እሳቸውም በንግግራቸው ዩኒቨርስቲው ክበባቱ በሚያስፈልጋቸው ነገር ከጎናቸው እንደሆነ ተናግረው ክበባቱ በተለይም ከእቅድ ጋር ተያይዞ መከተል ያለባቸውን መንገድ መመሪያ እና ምክር ሰጥተዋል።በመቀጠል ከዚህ በኋላ ላሉት ስራዎች በትብብር መንፈስ ለመስራት እና የተሻለ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል ሁሉም ባለድርሻ አካላት በጋራ እንዲሰሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።በመጨረሻም የአምናዉን እቅድና አፈፃፀም በጋራ ገምግመዉ ለቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ በመለየት ተጠናቋል።

Follow us:
Telegram: @hustudentcouncil

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/

Hawassa university students' Union Head Office
👍2

tgoop.com/husccs/261
Create:
Last Update:

BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/261

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. Unlimited number of subscribers per channel How to Create a Private or Public Channel on Telegram? It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October.
from us

Telegram HU Charity Sector
FROM American