tgoop.com/husccs/324
Last Update:
JCSA ONLINE TALKSHOW
"ጋዜጠኝነትን ከልቤ እወደዋለሁ በጋዜጠኝነት በተመረኩ ማግስት ከኢዜአ ጀምሮ በባላገሩ እስከ ማኔጂንግ ኤዲተርነት የደረሰ እና አሁን በ NBC ETHIOPIA የአለማቀፍ ተንታኝነት የቀጠለ የ10 አመት ሙያየ ነው።" ጋዜጠኛ ነጻነት ላቀው።
ጋዜጠኛ ፣የ "ምስራቁ ትኩሳት" መጽሐፍ ደራሲ ፣የፊልም ዳይሬክተር፣ ተዋናይ እንዲሁም የስነፁሁፍ ሰው ነጻነት ላቀው የዚህ ሳምንት የጀሲሳ የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ መርሃግብር(online talkshow) እንግዳችን ነው።
የፊታችን እሁድ(ታህሳስ 27/04/17) ከምሽቱ 2:00 በጀሲሳ የቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁን👇
https://www.tgoop.com/HU_JCSA_Group
📌መርሃግብሩ በጎግል ሚት(google meet) መተግበሪያ መሆኑን አስቀድመን ለመንገር እንወዳለን።
Join Us for the JCSA Online Talk Show!
This week on the JCSA online talk show, we are excited to welcome a remarkable guest: a journalist, author of "Yemsraku tkusat," film director and actor Netsanet lakew.
on Sunday, January 5, at 2:00 PM in JCSA Telegram group: Join Here.
📌The talk show will be hosted on Google Meet.
📌Miss is Not.
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
JC SA!
BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/324
