HUSCCS Telegram 377
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በጎ አድራጎት ዘርፍ ፤ AHAVA፤Human Right ክለብ ጋር አንድ ላይ በመሆን የሀዋሳ ከተማ ማረሚያ ተቋምን ጎበኙ።

4/08/2017 ዓ.ም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ከ Human rights እና AHAVA ጋር በመሆን የተለያዩ የቁሳቁሶች ( አልባሳት: የንፅህና መጠበቂያ: የመሳሰሉትን) ድጋፍ ይዘው በሀዋሳ ከተማ ማረምያ ተቋም ውስጥ የሚገኙትን ታራሚዎች ጎበኙ።

በጉብኝቱ ወቅት የማረሚያው ተቋም ዋና አሰተዳደር ኮማንደሩ ለተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፏል። በመቀጠል ሰለጎበኛችሁ በጣም ደስተኞች ነን በማለት ደስታቸውን ለተማሪዎች ገልፀው ከዚህ በኃላም እንደዚህ አይነት ድጋፍና ማበረታቻ ከተማርዎች እንደምጠብቁ ገልጸዋል።

በጉብኝቱ ወቀት የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንደገለጸት ስለ መልካም አቀባበል አመሰግነው በመቀጠል ዛሬ ለጉብኝትና ትንሽ በእጃችን ያለውን ነገር ይዘን መተናል ቀጣይ ግን ስንመጣ ሰባቱን ካምፋሶችን አሰተባብረን የተለያዩ ነገሮች ማለትም የተለያዩ መጽሐፍትን፤ የንጽሕና መጠበቂያ ፤ የህክምና እቃዎችን ይዘው እንደምመጡ ቃል ገብተዋል።

የሀዋሳ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት የሆኑት ተማር እሰይ ጴጥሮሰ እንደተናገሩት ዛሬ ወደ ታራምዎች የመጣነው እኛ ለእናንተ አለን ብለን ፍቅራችንን ለመግለጽ ፤ ቀጣይም ደግሞ በዘላቅነት አብራናችሁ ለመቆም ነው ብለዋል።

በጉብኝቱ ወቅት ከተከናወኑ ተግባራት መካከል ሴት እና ወንድ ታራሚዎችን የማበረታታት እና ተሰፋን መሰጠት እንዲሁም በጊቢው የሚገኙትን ቤተ መፅሐፍት ፤ የመዝናኛ ቦታዎችን ጉብኝት ተደርጓል።

ርህራሄን በተግባር

| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አራጎት ዘርፍ

https://www.tgoop.com/husccs1

tgoop.com/husccs/377
Create:
Last Update:

BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/377

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. Read now Activate up to 20 bots Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. 6How to manage your Telegram channel?
from us

Telegram HU Charity Sector
FROM American