tgoop.com/iCANJOB/167
Create:
Last Update:
Last Update:
GIZ ''Graduate Anchoring Program (GAP)'' የሶስት ወር ስልጠና
ከትምህርት በኋላ ስራ በመፈለግ ላይ ያሉ የ''TVET'' ተመራቂዎችን በተዘጋጀው የ ''Graduate Anchoring Program (GAP)'' የሶስት ወር ስልጠና በማካተት ተመራቂዎቹ የተሻለ ልምድ፣ ክህሎትና እውቀት እንዲኖራቸው በማድረግ የመቀጠር አቅማቸውን ለማሳደግ ነው።በዚህም መሰረት ይህ ስልጠና የሚመለከታቸው '' TVET Diploma'' ከደረጃ 3 እና በላይ ያሉ የ ''Sanitary, Finishing and Building Electrical Installation'' ተመራቂዎችን ብቻ ነው፡፡
አመልካቹ እንደመመመሪያው መሰረት ማመልከቻውን በሠዐቱ መመለስ አለበት፡፡ ፕሮግራሙን የተመለከተ ማብራሪያ ባያያዝነው ፋይል ዉስጥ የምታገኙ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላችሁ ከታች ባለው የኢሜል አድራሻ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን:: "gizgap1@gmail.com"
የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን በ 05/03/2013 ይሆናል፡፡
ወደ ማመልከቻው ለመሄድ የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ https://forms.gle/Y5ao94Vf75Xrm8M56
BY iCANJOBS
Share with your friend now:
tgoop.com/iCANJOB/167