IBEXPHOTO Telegram 543
#ሰላም
#Young Studio

ያንግ ስቱዲዮ ባለፉት በርካታ ዙሮች የፎቶ ውድድር ሲያዘጋጅ ቆይታል።
አሁን ደግሞ በዓይነቱ ለየት ያለ
ባለ ብዙ ተሰጥዖ ባለቤት የሆኑ ሰዎችን የውስጥ ተሰጥዖአቸውን የሚያወጡበት እንዲሁም ተወዳድረው አሸንፈው የሚሸለሙበትን መድረክ አዘጋጅቷል።

#ፎቶ በማንሳት( photography )
#በአጫጭር Tik Tok ቪዲዮ
#በሞዴሊንግ
#በትወና
እንዲሁም
#በስዕል
ተሰጥዖው ያላችሁ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

👇👇👇👇👇👇👇
የውድድሩ መስፈርቶች:-

📸ፎቶ በማንሳት መወዳደር የምትፈልጉ የምትወዳደሩበትን ፎቶ በ2 የተለያዩ አንግሎች በማንሳት መላክ

📹በቪድዮ መወዳደር የምትፈልጉ 1ደቂቃና ከዛ በታች የሆነ ቪድዮ መላክ

🧍‍♀በሞዴሊንግ መወዳደር ለምትፈልጉ የመወዳደሪያ HD የሆነ ፎቶአችሁን መላክ

በትወና መወዳደር ለምትፈልጉ ደግሞ የ1 ደቂቃ የትወና ቪዲዮ መላክ

በስዕል መወዳደር ለምትፈልጉ በቅርብ የተሳለ ስማችሁን እና ፊርማ የያዘ የስዕል ስራችሁን መላክ

ከላይ በተዘረዘሩት መወዳደር ለምትፈልጉ የመወዳደሪያ ስረራችሁን በመላክ ተወዳደሩ አሸንፉ ተሸለሙ።
በሁሉም ዘርፎች አንደኛ ለሚወጡ አጓጊ ሽልማት አዘጋጅተናል።

📦📦📦📦📦📦📦📦📦
ሽልማቱ ሚስጥር ነው

መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://www.tgoop.com/yungstudio

https://www.tgoop.com/yungstudiochatroom

tgoop.com/ibexphoto/543
Create:
Last Update:

BY iBEX PHOTOGRAPHY

Share with your friend now:
tgoop.com/ibexphoto/543

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram. The Channel name and bio must be no more than 255 characters long As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013.
from us

Telegram iBEX PHOTOGRAPHY
FROM American