Telegram Web
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የቃለ ጽድቅ ቻናል ተከታታዮች እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ጥያቄዎች እነሆ ብለናል
የዐብይ ፆም ሳምንታትን ስማቸውንና የተሰየመበትን ምክኒያት በአጭሩ አብራሩ
መልሳችሁን በ @milikalew1221 ይላኩ
"ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤" |ዕብራውያን 10 : 24|
@kaletsidkzm
#የሔዋን የሚጎዳ ማሠሪያዋ በአንቺ የተቆረጠላት እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ... እግዚአብሔር በብሩሕ ደመና ተጭኖ በማኅፀንሽ ያደረ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ... እኔ ለምእመናን ወንጌልን የማስተምርለት የጌታዬ እናቱ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ... እኛ ከምንወደው እርሱም ከሚወድደን ከልጅሽ ዘንድ ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለምኚልን"

/መቅድመ ተአምረ ማርያም/

#እንኳን ለእናታችን ፥ ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሐዊ በዓል አደረሳቹ አደረሰን"

#ከ "ኪዳነምህረት ከ ፍቅሯ ያድርሰን”

#ላቲ ስብሐት
2025/03/27 00:24:11
Back to Top
HTML Embed Code: