Telegram Web
1. 'ቃሉን ጻፈው ሁለተኛ (2ኛ) ዙር '
2. 'መጽሐፍ ቅዱሴን እጽፈዋለሁ!'
3. 'መጽሐፍ ቅዱሴን እጠብቃለሁ!'

ተ.ቁ 1 ላይ ያለው = በየመፅሀፎቹ መግቢያ ላይ ብቻ ይፃፋል
ተ.ቁ 2 እና 3 ደግሞ በየመፅሀፉ መግቢያ እና መፅሀፉ ሲጠናቀቅ መፃፍ አለበት
ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew pinned «1. 'ቃሉን ጻፈው ሁለተኛ (2ኛ) ዙር ' 2. 'መጽሐፍ ቅዱሴን እጽፈዋለሁ!' 3. 'መጽሐፍ ቅዱሴን እጠብቃለሁ!' ተ.ቁ 1 ላይ ያለው = በየመፅሀፎቹ መግቢያ ላይ ብቻ ይፃፋል ተ.ቁ 2 እና 3 ደግሞ በየመፅሀፉ መግቢያ እና መፅሀፉ ሲጠናቀቅ መፃፍ አለበት»
በመጀመሪያው ዙር ውድድር ላይ በተለያዪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው መጽሐፍ ቅዱስን የጻፉ ሰዎች...
“የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።”
— መዝሙር 119፥130
“ሥርዓቴን ሁሉ ፍርዴንም ሁሉ ጠብቁ አድርጉም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
— ዘሌዋውያን 19፥37
በስራ ቦታዬ ሆኜ
ቃልህን አነበዋለሁ ፤ አሰላስለዋለሁ ፤ እጽፈዋለሁ!
ከእንግዲህ በእኔ ዘር ከእኔ በኃላ
ከብሮ አይታይም አአንተ ሌላ ፥

ቃልህን ትውልዶቼ ሁሉ ይከተሉታል!
ውድ ልጆች የቃሉን ፃፈው ተወዳዳሪዎቻችን እንዴት ናችሁ!
እድሜያችሁ ከ6 - 12 አመት የሆናችሁ፥
እናንተ የምትጽፉት የመጽሐፍ ክፍል፡

- ኦሪት ዘፍጥረት
- መጽሐፈ ምሳሌ እና
- መጽሐፈ መክብብን ነው።

መልካም ቆይታ!
ስላም የቃሉን ጻፈው ቤተሰቦች
በመጀመሪያው ዙር ተሳትፋቹ የጻፋችሁት እንዱላክላቹ ያመለከታቹ እና እስካሁን የፖስታ ቤት መልዕክት ከስልክ ያልደረሳቹ በአስቸኳይ በ0953458292 ደውሉ።
ምናሴ ኤልያስ የ2012 ተሳታፊ ስርተፊኬትህ በፖስታ ተልኮ በመልክት ሰራተኞች ስተት ስላጋጠመ በ0953458292 ደውለህ አመልክት።
ውድ ነባር የቀድሞ ቃሉን ጻፈው ተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት እና የጻፋቹትን እንድትወስዱ ባሳሰብነው መሰረት በ0953458292 በመደወል እንድታመለክቱ ደግመን እናሳውቃለን።
ውድ የቃሉን ጻፈው ሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች የብሉይ ኪዳን መጽሐፍትን የመጻፉ ውድድር የቀጠለ ሲሆን ለሌሎች መነቃቃት እና መነሳሳት እንዲሆን እየጻፋቹ ፎቶ ተነስታችሁ ላኩልን።
መልካም ገና እያልን የጻፋቹትን ስትልኩ የትኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ እንደተጠቀማቹ እንዲሁም ስማችሁን ሙሉ መረጃ ጽፋቹ መልህቅ ሶሻል ኢንጅነሪንግ 100430 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ብላቹ ላኩት።
ውድ የሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች የጻፋቹትን ማስገባታችሁን እንድትቀጥሉ የምናሳስብ ሲሆን ተሳታፊዎች በጠየቁት መሰረት ግዜ ለመጨመረ ታስቧልና በቀጣይ ቀናት እናስሳውቃለን። የመጨረሻው የማስገቢያ ቀን በሚወስንበት ቀን ተሳታፊዎች ሁሉ የደረሱበትን እንዲልኩ ይመከራል። ለተጨማሪ መረጃ 0953458292 ይደውሉ።
ውድ የ2ኛ ዙር ተሳታፊዎች የጻፋቹትን በፖስታ ስትልኩ የላካቹበትን ደረሰኝ በቴሌግራም መላክ አትርሱ።
የሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች እስከ ግንቦት 30 ድረስ መላክ የምትችሉ ሲሆን ከዛ ፖስታ ቤት 100430 ብላቹ ላኩ። ፖስታ ቤት የሚሰጣቹንም ደረሰኝ ፎቶ አንስታቹ መላክ አትርሱ።
ፖስታ ቤት አስገብታቹ ደረሰኙን በቴሌግራም ለኛ ያላካቹ ፈጥናቹ እንድትልኩ እናሳስባለን። ለተጨማሪ መረጃ 0953458292 ላይ ይደውሉ።
ውድ የቃሉን ጻፈው ተሳታፊዎች የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን ግንቦት ሰላሳ (30)የነበረ ቢሆንም እስከ መጪው አርብ ማለትም ሰኔ 3 ድረስ ማስገባት እንደምትሉ ለማሳወቅ እንወዳለን። ለተጨማሪ መረጃ 0953458292
ውድ ተሳታፊዎች ፖስታ ቤት ያስገባቹበትን ደረሰኝ በቴሌግራም ፎቶ አንስታችሁ መላክ አትርሱ።
ሰላም የቃሉን ጻፈው ቤተሰቦች : የኢትዮጵያ መፅሀፍ ቅዱስ ማህበር : የመፅሀፍ ቅዱስ ቀንን ምክንያት በማድረግ በስካይላይት ሆቴል አውደ ርዕይ አዘጋጅቷል ፤

እኛም ባለፉት ጊዜያት የቃሉን ጻፈው ቤተሰቦች የፃፏቸውን የመፅሀፍ ቅዱስ ቅጂዎች ከተወዳዳሪዎች ተረክበን እና በእጃችን የነበሩትን በአውደ ርዕዩ ላይ ይዘን ቀርበናል ፤ እርስዎም በነገዉ እለት በስካይ ላይት ሆቴል በመገኘት እንዲጎበኙ እንጋብዛለን።
2024/10/02 08:15:04
Back to Top
HTML Embed Code: