KEDMTOCHU Telegram 3074
የቀደምት ኢትዮጵያውያን ታሪክ እና ጥበብ:
ጥንት ጀምሮ የነበሩ የሰው ልጆች ዋና ጥያቄዎች ሆነው የቆዩ ቢሆንም አሁን ባለንበት ዘመንም በዘመናዊ የሳይንሳዊ ምርምር መስኮች ውስጥ ትልቅ ትኩረት ከሚሰጣቸው ዘርፎች ውስጥ የስነ-ህዋ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዋነኞቹ ናቸው:: ስለ እልፍ አዕላፍ ስነ-ከዋክብት: አፈጣጠራቸው: ከሰው ልጅ ውጭ ሌላ አለማት/ስልጣኔዎች ስለመኖራቸውና ስላለመኖራቸው ወዘተ…  የተለያዩ ሳይንሳዊ መላ ምቶችን መሰረት አድርገው የመስኩ ሊቃውንት በትኩረት እያጠኑ ይገኛሉ:: ይህ አዲስ ቢመስለንምና አዲስ ነገር ፍለጋ ወደ እነዚህ ዘመናዊ የሳይንሳዊ ምርምር ውጤቶች ብናዘነብልም ግን የሃገራችን ጥንታዊ አባቶች ስለ ሰማያትና የተለያዩ አለማት በተሰጣቸው መገለጥ መሰረት ብዙ ጽፈውልን ያለፉ ነገሮች አሉ::
ከዘመናዊ ሳይንሱ ጎን ለጎን እኒህን ሃገር በቀል ምንጮችንም መልከት ማድረጉ አይከፋምና ስለ ሰባቱ ሰማያትና በውስጣቸው ስለሚገኙ አለማት ተጽፈው ከተገኙት ውስጥ የግዕዝና ቅኔ ሊቅ በሆኑት በመሪራስ አማን በላይ አማካኝነት ከግዕዝ ተተርጉሞ ከታተመ ‘መጽሐፍ ብሩክ..ዣንሸዋ ቀዳማዊ’ ከተሰኘው መጽሃፋቸው ውስጥ ከድረ-ገጽ ካገኘሁት  ስለ ‘ሰባቱ ሰማያትና በውስጣቸው ስለሚገኙ መቶ አለማት’ ጥቂቱን እንካፈል::

የሰባቱ ሰማያት ስም ዓለሞቻቸው
1 ኢዮር (አየር) አሥራ ሁለት 12
2 ራማ ራማየ ሠላሳ ሦስት 33
3 ኢየሩይ (ሰማያዊት ኢየሩሳሌም/ጌልጌል) አንድ 1
4 ውዱድ ዲድያኤል ሃያ አንድ 21
5 አርያ – አርያም (መንበረ ጸባኦት ያለበት) 0 0
6 ኤረር ኢሮርያ ሠላሣ ሦስት 33
7 ሻዳይ ኤልሻዳይ (የሕይወት ምንጭ የአለበት፡ ስሙም ጔልጔል ይባላል) 0 0

1. ኢዮር ሰማይ

በ አዮር ሰማይ ክልል ውስጥ የአሉት አሥራ ሁለት ዓለሞች

ሐመልማል
ይህ የምድር ሠራዊት እንሆን ዘንድ እኛ የተፈጠርንበት ዓለም ነው። ጠባቂውና እንዲሰለጥንበት እግዚአብሔር የፈቀደለት አድማኤል ኪሩብ ይባላል። የአዳም ነገድ ሁሉ ከእርሱ አብራክ ወጥቶአል።

ረሐም
የዚህ ዓለም ጠባቂ መልአክ ሳውራኤል ኪሩብ ነው። በዓለም ረሐም ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረቶች የበግና የፍየል መልክ የመሰለ ገፅ ሲኖራቸው የተሰጣቸው አእምሮ ከሰው ልጆች የላቀ የራቀውን የሚያውቁ የረቀቀውን የእግዚአብሔር ፍጥረትን ማየት የሚችሉ ናቸው። ከነርሱም ሌላ በረሐም ዓለም ውስጥ የተለያዩ ገጽ ያላቸው ቁጥራቸው ትእልፈተ-ትእልፊታት ፍጥረታቶች አሉ።

ገውዛ
የዚህ ዓለም ጠባቂው ኪሩብ መልአክ ሱርያኤል ነው። ገውዛውያን መልካቸው እንደ ሰው ልጆች መልክ ሁኖ ቀንድና ጅራት አላቸው። የጅንጆሮና የጉሬዛ መልክ የመሰለ የአላቸውም አሉ። ሁሉም ሁለት እጆችና ሁለለት እግር አሏቸው እንዲሁ ግዙፋንና እረቂቃን የሆኑ በራሪዎች ይኖሩባቸዋል። እርስ በእርሳቸው አይነካኩም የሳውራ አፈር ቅመው ይኖራሉ።

ሻርታ
የዚህ ዓለም ጠባቂው…

tgoop.com/kedmtochu/3074
Create:
Last Update:

BY የቀደምት ኢትዮጵያውያን ታሪክ እና ጥበብ

Share with your friend now:
tgoop.com/kedmtochu/3074

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. Each account can create up to 10 public channels
from us

Telegram የቀደምት ኢትዮጵያውያን ታሪክ እና ጥበብ
FROM American