KEDMTOCHU Telegram 3226
👑 ንጉሰ ነገስት አክሱማይ ርሚሱ (869 - 831 ቅልክ)

ከዛሬ 3ሺ አመት ገደማ በፊት በኢትዮጵያ የነገሰው አክሱማይ ርሚሱ በዘመኑ የተለያዩ ነገዶችን ሰብስቦ "ለጽዮን ማደሪ ቤተ መቅደስ እሰራለሁና ከእናንተ መካከል አስተዋዮችንና ጠቢባንን እየመረጣቹ እንድትልኩልኝ" ብሎ አወጀ። በዚህም ከ 165 ቦታዎች የመጡ አለቆች ግብርና የእጅ መንሻ ከአቀረቡ በኋላ ከየጎሳቸው ጠቢብ የሆኑትን ለንጉሡ ሰጥተዋል። ንጉሡ ቤተ እግዚአብሔርና ቤተ መንግስቱን ለመስራት ጠቅላላ ቁጥራቸው 700,000 የሚሆኑ አንጥረኞች ፣ ጠራቢዎች ፣ ድንጋይ አመላላሾች ፣ ድንጋይ ጠራቢዎች ፣ ባለዕዳ ግብር ሰብሳቢዎችና አስተናጋጆች መረጠ። በነገሰ በ11ኛ ዓመቱ የተጀመረው ይህ ስራ ከ 12 ዓመታት በኋላ ቤተ መቅደሱ ተጠናቀቀ። ቦታውንም 'አክሹም' አለው። ትርጉሙም የታላቅ ሀገር ማለት ነው። ምን አልባትም ታላላቆቹ የአክሱም ሃውልቶች በዚህ ዘመን ሳይታነፁ አልቀሩም።

ንጉሡ የአክሱምን ከተማ የመሰረተና አክሱምን የኢትዮጵያ መዲናና መንበረ መንግስት ያደረጋት ነው። በዘመኑ ከአክሱም ላስታ በመሬት ውስጥ የሚአገናኝ መንገድ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል። አክሱም ሲመሰረት ላስታ ከሚገኘው ከቤተ ጊላርያንና ከምድረ ደሸት ጎጃም በብዙ ግመሎች አፈር ተጭኖ በአክሱም ተነስንሶ ከተማዋ እንደተመሰረተችና ለቤተ መንግስቱም ሆነ ቤተ መቅደሱ ሲሰራ ከዚሁ አፈር እንደተጠቀሙ ታሪክ ያወሳል። በዘመኑ የሚወለዱ ሰዎች ከላስታ (ዋይዝ) ተወልደው ከሆነ በአክሱም ያድጋሉ። በአክሱም ተወልደው ከሆነም በላስታ ያድጋሉ። ይህ በአክሱምና በዋይዝ (ላስታ) መካከል ብዙ ጥብቅ የሆነ ምስጢር እንደነበር ያመለክታል።

በዚህ ዘመን በመላ ሃገሪቱ ፍቅር ሰላም ሀብትና በረከት ሞልቶ ነበር። በፋርስ ፣ ሜዲን ፣ እየሩሳሌም ፣ በሎሳ ፣ በአህማ ከተሞች ጦርነትና ረሀብ ፀንቶ ስለነበር ህዝቦቹ በስደት ወደ ኢትዮጵያ ይመጡ ነበር። ንጉሥ አክሱማይም ደስ ባላቸው ከተማ እንዲኖሩ ይፈቅድላቸው ነበር።

ንጉሥ አክሱማይ ቀዳማዊ ሚኒሊክ ከአባቱ የእስራኤል ንጉሥ ከነበረው ሰለሞን የወረሳቸውን ህግጋቶችና ስርዓቶችን በኢትዮጵያ ላይ ለመተግበር ሲል የሻራቸውን ከጥንት የተዋረሱ ኢትዮጵያዊ ስርአቶች ዳግም እንዲመለሱ አድርጎል። ይህንንም ህግና ስርዓት በየቦታው ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በየቋንቋቸው አስፅፎ ከኢትኤል ልጅ አክሱማይ ብሎ ልኮላቸዋል። የተወሰኑት ህግጋቶችና ስርዓቶች
1. መስዋዕት በመልከጻዴቅ ስርዓት መፈፀም እንዳለበት
2. ጣኦት አምላኪ ከነቤተሰቡ ፈፅሞ እንዲጠፋ
3. የንጉሡን ህግ ሳያፈርስ አንድ ሰው ለህዝብ የሚጠቅም ጥበብ ፈልስፎ ቢሰራ ወይም ቢያስተምር እንዲከበር እንጂ እንዳይዋረድ።
4. የአንድ ጎሳ ንጉሥ በጦር ሌላውን ጎሳ ወግቶ በላዩ እንዳይነግስ
5. በንጉሡ ጠላት ላይ ንጉሡ በፈቃዱ እንዳይፈርድበት ይልቅስ በ12 ወንበር ዳኞች ከተፈረደበት እንጂ በድብቅ እንዳይገደል።
6. ወዘተ....

ንጉሠ ነገስታት አክሱማይ ሀገሪቱን በሃያልነት አስተዳድሮ አረፈና በአክሱም ከተማ ከኒሣ በተባለው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በታላቅ ስነ ስርዓት ተቀበረ።

ከታላቁ ንጉሠ ነገስት አክሱማይ ርሚሱ ልንማር የሚገባን ነገር ቢኖር አንድነትና ፍቅር ሀገርንና ህዝብን ከፍ እንደሚያረግ ነው። ንጉሡ አክሱምን ሲመሰርትና ታላቅ ከተማ አርጎ ሲገነባት ከ165 የኢትዮጵያ ክፍሎች የተሰባሰቡ ከተለያዩ ጎሳዎች የተወጣጡ ጠቢባንና ባለሞያዎችን አዋቅሮ በአንድነት አስነስቶ ነው። ይህ ንጉሥ አክሱምን ከላስታና ጎጃም አሰናስኖና ገምዶ ያሰረ በአንድነት ሀገር ያቀና ዘመን ተሻጋሪ ታላቅ ሀገር ለትውልዶች ያወረሰ መሆኑ የዛሬ ትውልዶች ልንማርበት ይገባል።

tgoop.com/kedmtochu/3226
Create:
Last Update:

BY የቀደምት ኢትዮጵያውያን ታሪክ እና ጥበብ

Share with your friend now:
tgoop.com/kedmtochu/3226

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

"Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. Telegram Channels requirements & features
from us

Telegram የቀደምት ኢትዮጵያውያን ታሪክ እና ጥበብ
FROM American