tgoop.com/kedmtochu/3230
Last Update:
................7 ቁጥር.................
📖.አስደናቂ የ7 ቁጥር ምስጢሮች በጥቂቱ።
✍.7ቱ የኢትዮጵያ እፅዋቶች
1.እፀ አበው
2.እፀ በትረ ዳዊት
3.እፀ ሙሴ
4.እፀ ህይወት
5.እፀ በለስ
6.እፀ ሳቤቅ
7.እፀ ሀረገ ወይን
✍.7ቱ የሠው ልጅ ህሊናወች
1.የደነዘዘ ህሊና
2.የቆሰለ ህሊና
3.ክፉ ህሊና
4.የሞተ ህሊና
5.ንቁ ህሊና
6.በጎ ህሊና
7.የበለፀገ ህሊና
✍.7ቱ የሰው ልጅ ኑሮ
1.የማህፀን
2.የመወለድ
3.የህፃንነት
4.የወጣጥነት
5.የጎልማሳነት
6.የሽምግልና
7.የሞት ኑሮ
✍.7ቱ ከ900 በላይ አመት የኖሩ
1.አዳም 930
2.ሴት 912
3.ሄኖስ 905
4.ቃይናን 910
5.ያሬድ 962
6.ማቱሳላ 969
7.ኖኅ 950
✍.7ቱ ጥበቦች
1.ዕውቀት
2.ታማኝነት
3.መመለስ(ጥንካሬን ማግኘት)
4.መረጃ መመገብ
5.ጥበብን መልበስ
6.ጊዜን ማክበር
7.ፈጣሪን መፍራት
✍.7ቱ የፀሎት ሰዓት
1.ነግህ የጠዋት
2.ሠለስት(3 ሰዓት)
3.ቀትር(6 ሰዓት)
4.ተስዓቱ(9 ሰዓት)
5.ሰርክ(11 ሰዓት)
6.ነዋም(የመኝታ )
7.መንፈቀ ሌሊት(6 ሰዓት ሌሊት)
✍.7ቱ የውድቀት መንገዶች
1.ክህደት
2. ዝሙተኝነት
3.ሐሰት
4.ገዳይነት
5.ዘረኝነት
6.ምስጋና ቢስነት
7.ስግብግብነት
✍.7ቱ መንገዶች
1.ወደ ላይ
2.ወደ ታች
3.ወደ ፊት
4.ወደ ኋላ
5.ወደ ቀኝ
6.ወደ ግራ
7.መሐል
✍.7ቱ የህልውና ጥያቄዎች?
1.ሰውን ማን ፈጠረው?
2.ለምን ተፈጠረ?
3.እንዴት ተፈጠረ?
4.መቼ ተፈጠረ?
5.ምን አይነት ባህሪ አለው?
6.ማንነቱ ከየት ተገኘ?
7.ሲሞት ወዴት ይሄዳል?
✍.7ቱ የከዋክብት ቡድኖች
1.ዋና መስመር (main sequence)
2.ሰማያዊ የግዙፍ ግዙፍ (blue super Giant)
3.ሰማያዊ ግዙፍ (blue giant)
4.ቀይ ግዙፍ (red giant)
5.ነጭ ድንክ (white dwarf)
6.ቀይ ድንክ(red dwarf)
7.ቡኒ ድንክ(brown dwarf)
✍.7ቱ የመብረቅ አይነቶች
1.ኢንትራ ክላውድ
2.ኢንተር ክላውድ
3.ሹካ መሳይ መብረቅ
4.ሺት መብረቅ
5.የሙቀት መብረቅ
6.የከፍታ መብረቅ
7.አንቪል መብረቅ
✍.7ቱ የፐርሰስ ቤተሰቦች
1.ፐርሰስ
2.አንድሮሜዳ
3.ካሲዮፕያ
4.ሴተስ
5.ሴፈስ
6.ፔጋሰስ
7.አውራግ
✍.የኢትዮጵያ ሰባት ኘላኔቶች
1.ቀመር
2.ዐጣርድ
3.ዝሁራ
4.ሶል
5.መሪህ
6.መሽተሪ
7.ዙሐል
✍.7ቱ የሥነ- ፈለክ ተመራማሪ ሀገራት
1.ባቢሎን
2.ግሪክ
3.ህንድ
4.ኢትዮጵያ
5.ሮም
6.ቻይና
7.ፋርስ
BY የቀደምት ኢትዮጵያውያን ታሪክ እና ጥበብ
Share with your friend now:
tgoop.com/kedmtochu/3230