🍃🍂 ሃናን 🍂🍃
#ክፍል_አስራ_ሰባት 1⃣7⃣
...ማታ እንደዛ ካወራን በኃላ ጭንቀቴ ጨመረ በጣም አዘንኩኝ ያ በዲኑ ጠንካራ ፀባየ ሰናይ በጣም የሚወደኝና የሚያዝንልኝ የሆነው ሃላሌን ማጣት አስፈራኝ የማጣውም መሰለኝ በዚ ሰአት ልነግረው ያሰብኩትን ሚስጥሬን ተውኩት....
..አንድ ትልቅ ንግግር አለ «የስራ ብዛት ሰዎችን አይገድላቸውም።የሚገድላቸው በችሎታቸው አለመጠቀማቸውና #ጭንቀታቸው እንጂ" ይህ ንግግር የትልቅ ሰው(በእውቀት) ንግግር ነው የቀድሞ የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስተር የነበሩት የ (ቻርልስ ኤባንስ ሂውዝ) ንግግር ነው በውስጡ ብዙ መልክቶችን ይዝዋል በዋነኝነት ላነሳላቹ የፈለኩት ግን #ጭንቀታችን ገዳያችን ነው። ስለዚ መጨነቄ ምንም መፍትሄ እንደማያመጣልኝ ስላወኩኝ የሚፈታኝ ከሆነ ይፍታኝ ሁሉ ነገር ዘርዝሬ መናገር እንዳለብኝ ወሰንኩኝ...
...አንድ ቀን አዋላጅዋ ጋር ሄድኩኝ ቢሮዋም ገባሁኝ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኃላ እንደቀመጥ ጠየቀቺኝ ቁጭ አልኩኝ ቀጥታ ወደ ጉዳዬ ገባሁኝ ስለ ለጄ ሰላም መሆኑና የግድ ዛሬ ማግኘት እንደምፈልግ ነገርክዋት እስዋም ስራዋን ጨርሳ ስለነበር እቤትዋ ይዛኝ ሄደች።
በመንገድ ላይ ሳለን ልቤ በኃይል ሲመታ ይታወቀኛል ቤት እስክደርስ ጨነቀኝ ቤት ደረስን ቤት እንደገባን ልጄ ከሳሎን እየሮጠ ወደኛ መጣ አይን ላአይን ስንገጣጠም ልቤ የእውነት መታ ሙሉ ሰውነቴ ነዘረኝ ተንበርክኬ ለማቀፍ እጄን ዘረጋው ልጄ ግን ወደኔ ሳይሆን ወደ አሳዳጊው እናቱ ጋር ሄደ ሰላም ካላት በኃላ አሳዳጊ እናቱ "ተዋወቃት ተወዳጅ እናት ነች" አለቺው በፎቶ ካየውት የበለጠ ተዋድጅና ልዩ መልክ ያለው አባቴን መሳይ ነው ሁሉ ነገሩ አባቴን ይመስላል ፈገግ ሲል ደሞ የሱን አባት (ዩሱፍን) ይመስላል ።
...ልጄን በማየቴ በጣም ተደሰትኩኝ ጭንቀቴ ሙሉ በሙሉ ለቀቀኝ አሁን የሚሰማኝ ባሌ ይፈታኛል የሚለውን ስጋት ሳይሆን ከፈለገም ይፍታኝ ለ 7 አመታት ያህል ስናፍቀውና ስፈልገው የነበረው ልጄ አግኝቼዋለው የሚል አሳብ ነው...
....ነገር ግን ሃላሌን በምንም ምክንያት ላጣው አልፈልግም እሱ በኔ ቦታም ቢሆን እንክዋን በፍጡም ያለምንም ቅሬታ እቃበለው ነበር ምክንያቱም መልካም ባል ነውና ።
አንድ ቀን ሁሉንም ነገር ልነግረው ወሰንኩኝ ሰራተኛችን ቤቱን ከወትሮ በልዩ መልኩ እንድታስተካክለው እኔ ደሞ ምግቦችን ልሰራ ተነጋገርን እንዳሰብነው ሁሉ ነገር አማረልን ተዘጋችተን ባሌን ጠበቅነው እቤት እንደገባም በልዩ ፈገግታ ተቃበልኩት ገና ከመግባቱ አቅፌው በመሳም ተቃበልኩት በመሳሜ የቀን የስራ ድካሙን የለቀቀው ይምስላል በጣም ተደስተ ስለኔ ውብ መሆንና ስለቤቱ ማማር ነገረኝ ሻወር ወሰደ ልብሱን ቀያይሮ ወደተዘጋጀው ቦታ መጣ ደስታውን እየገለፀልኝ በጨዋታ መኃል "ይህ ሁሉ ምንም በማስመልከት ነው?" በማለት ጠየቀኝ እኔም በተረበሸ ስሜት ሆኜ "የዛሬዋ ምሽት ለኔ ልዩ ምሽት ናት በጣም የማዝንበት አልያም ደሞ የምደሰትበት" አልኩት እሱም " ምን አይነት ንግግር ነው? ግልፅ አድርጊልኝ እስቲ ምንድን ነገሩ" አለኝ "ሃላሌ ያልነገርኩህ ነገር አለ" አልኩት "ምንድን ውዴ ልስማው ንገሪኛ" አለኝ " ገና ሳልነግረው እንባዬ ቀደመኝ እንባዬ ለመናገር ከለከለኝ በዚን ጊዜ በጣም ደነገጠ ከተቀመጠበት ተነሳና አቅፎኝ
"ቆይ ምንድን ይሄን ያህል ከባድ ነው እንዴ?" አለኝ እኔም "አዎ ለኔ ከባድ ነው ምን አልባትም ይሄን ብነግርህ ትፈታኝ ይሆናል ያማረው ትዳራችን ዛሬ ያበቃለትም ይሆናል" አልኩት እግሬ አካባቢ ወለሉ ላይ ቁጭ ብሎ ባዘነ ድምፅ "ሃኒ ለምን እንደዚ ትያለሽ? ቃል እገባልሻለው ትዳራችን በፍጡም እንዲ በቀላሉ አያበቃለትም ምንም ነገር ቢሆን እችላለሁኝ ለፍቺ አልቸኩልም እኔና አንቺኮ ችግራችን በመነጋገር የምንፈታ ሰዎች ነን በዛ ላይ እንዋደዳለን ስለዚ የሆንሽውን በተረጋጋ መንፈስና ያለ ምንም ፍርሃት ንገሪኝ" አለኝ በዚ ሳት ትንሽ ተረጋጋውኝና "እሺ ተነስ እነግርሃለው" አልኩት በተረጋጋ መንፈስ "ሃላሌ በቅድሚያ ግን እንደምወድህና ምርጡ ባሌ እንደሆንክ ልታውቅ እፈልጋለው ለልጆቼ ጀግናውና ጠንካራ አባት ነህ ለኔ ትክክለኛው በር መዝጊያ አፍቃሪና መልካም ባሌ ነህ ለቤትህ አቻ የሌለህ መሪ ነህ ሁሌም እኮራብሃለው አፈቅርሃለውም" በማለት ስነ ባህሪውን እየገለፅኩለት በመሃል ገብቶ " ሃኒ እያስጨነቅሺኝ ነው ሙገሳው ለጊዜው ይቆይና ነገሩን ንገሪኝ ምንድን ውዴ ተጨነኩብሽኮ" አለኝ በዚ ሰአት አንገቴን ሰበር አደረኩኝና "ተውፊቅ ያፈቅረኛል ብዬ በማስበው ልጅ ተደፍሬ እንደነበር ነግሬህ ነበር ዋናውን ነገር ግን አልነገርኩህም አርግዤ ነበር ለማስወረድ ብዙ ከሞከርኩኝ በኃላ ሳይሳካልኝ ቀረ ቤተሰቦቼም አዝነውብኝ ለ 9 ወር ያህል ለብቻዬ በተዘጋ ክፍል ከማቀቅኩኝ በኃላ ልጁ ተወለደ የተወለደው ልጅም ሳላየው ተነጥቄ ለማደጎ ተሰጠብኝ" ብዬ እያለቀሱኩኝ ባጋጣሚ ቀና ስል እሱም አብሮኝ ልክ እንደ ሴት ልጅ ያለቅሳል ምን እንደሚያስለቅሰው ጠየኩት አልመለሰልኝም ቀስ እያልኩኝ ወደሱ ጠጋ ብዬ ፀጉሩን እያሸው "ተውፊቅ ንገረኝ አውቃለው የነገርኩህ ትልቅ መርዶ ነው የፈለከውን ወስን ቅር አልሰኝብህም" አልኩት በዚ ጊዜ ቀና አለና ...
ይቀጥላል...✍
#ሼር
ይቀላቀሉን👇 ይቀላቀሉን👇
@kezimkezamofficiall @kezimkezamofficiall
For any comment👇
@kezim_kezambot

ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡ pinned «🍃🍂 ሃናን 🍂🍃 #ክፍል_አስራ_ሰባት 1⃣7⃣ ...ማታ እንደዛ ካወራን በኃላ ጭንቀቴ ጨመረ በጣም አዘንኩኝ ያ በዲኑ ጠንካራ ፀባየ ሰናይ በጣም የሚወደኝና የሚያዝንልኝ የሆነው ሃላሌን ማጣት አስፈራኝ የማጣውም መሰለኝ በዚ ሰአት ልነግረው ያሰብኩትን ሚስጥሬን ተውኩት.... ..አንድ ትልቅ ንግግር አለ «የስራ ብዛት ሰዎችን አይገድላቸውም።የሚገድላቸው በችሎታቸው አለመጠቀማቸውና #ጭንቀታቸው እንጂ" ይህ…»
••○●💐ትርጉም አልባ ስሜት💐●○••
ስረሳህ እያስታወስክ ስቀርብህ መራቅህ
ምን ይሆን ነገሩ አንዴ ልጠይቅህ
ባታፈቅረኝ እንኳን ባይጥምህ መውደዴ
እየሄድክ መምጣትህ ለምን ይሆን ውዴ
አልጠላኸኝ አውቃለሁ ዛሬ ላይ ቢሆንም
ስለኔ በማሰብ ከጎኔ ብትሆንም
አንድ ለመሆናችን ማረጋገጫ የለም
እኔም ያንተ አይደለሁ አንተም ለኔ አትሆንም
ተለያየን ብለን ቆርጠን ተራርቀን
ተጣልተዋል ብለው ሀሜተኛም ቢያማን
ከሳምንት አያልፍም መዘጋጋታችን
ትርጉም አጣሁለት አብረን የመሆናችን
አስበህ ይሆናል ትርሳኝ እኔን ብለህ
ትራቅ ትሂድ እያልክ ልብን አደንድነህ
ጨክነህም ነበረ እንድሸሽ ከጎንህ
ሲጎዳኝ አየሁት ለኔ መጨነቅህ
በቃ አታስብልኝ ተወው ግድ የለውም
ጉድ አድርጎኝ ነው ፍቅር ባንተ አይፈረድም
ቂም ልያዝ ከእንግዲህ ጀርባዬን ልሰጠው
ፊቴን አላዞርም አምርሬ ልወቅሰው
አንተም እንዳሻህ ሁን ልብህ እንዳለልህ
እየጠገንክ አቁሳይ ከሆነ እድልህ
አልሰናበትም መልካም ተመኝቼ
ከተመለስክ ብዬ ልቤን አሳስቼ
ሊጠብቅ ይችላል ተስፈኛ ነው ፍቅሬ
መተው እሱ አያውቅም ሲኖር እስከዛሬ
ግን አንተ ከፈለክ ሂጂ ብቻ በለኝ
የተገፋ አይቀርብም ውዴ አሰናብተኝ።
ገጣሚ ፦ Sebli
━━━━━✦ ከዚህም ከዚያም TUBE ✦━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም TUBE
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
••○●💐ትርጉም አልባ ስሜት💐●○••
ስረሳህ እያስታወስክ ስቀርብህ መራቅህ
ምን ይሆን ነገሩ አንዴ ልጠይቅህ
ባታፈቅረኝ እንኳን ባይጥምህ መውደዴ
እየሄድክ መምጣትህ ለምን ይሆን ውዴ
አልጠላኸኝ አውቃለሁ ዛሬ ላይ ቢሆንም
ስለኔ በማሰብ ከጎኔ ብትሆንም
አንድ ለመሆናችን ማረጋገጫ የለም
እኔም ያንተ አይደለሁ አንተም ለኔ አትሆንም
ተለያየን ብለን ቆርጠን ተራርቀን
ተጣልተዋል ብለው ሀሜተኛም ቢያማን
ከሳምንት አያልፍም መዘጋጋታችን
ትርጉም አጣሁለት አብረን የመሆናችን
አስበህ ይሆናል ትርሳኝ እኔን ብለህ
ትራቅ ትሂድ እያልክ ልብን አደንድነህ
ጨክነህም ነበረ እንድሸሽ ከጎንህ
ሲጎዳኝ አየሁት ለኔ መጨነቅህ
በቃ አታስብልኝ ተወው ግድ የለውም
ጉድ አድርጎኝ ነው ፍቅር ባንተ አይፈረድም
ቂም ልያዝ ከእንግዲህ ጀርባዬን ልሰጠው
ፊቴን አላዞርም አምርሬ ልወቅሰው
አንተም እንዳሻህ ሁን ልብህ እንዳለልህ
እየጠገንክ አቁሳይ ከሆነ እድልህ
አልሰናበትም መልካም ተመኝቼ
ከተመለስክ ብዬ ልቤን አሳስቼ
ሊጠብቅ ይችላል ተስፈኛ ነው ፍቅሬ
መተው እሱ አያውቅም ሲኖር እስከዛሬ
ግን አንተ ከፈለክ ሂጂ ብቻ በለኝ
የተገፋ አይቀርብም ውዴ አሰናብተኝ።
ገጣሚ ፦ Sebli
━━━━━✦ ከዚህም ከዚያም TUBE ✦━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም TUBE
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
🍃ሃናን 🍃
#ክፍል_አስራ_ስምንት 1⃣8⃣
"ፍቅር በማንኛውም ሰው ልብ ውስጥ በተፈጥሮ አለ። በተቃራኒው ጥላቻ በትምህርት እንጂ በተፈጥሮ አይገኝም።" (ኔሰል ማንዴላ)
...ተውፊቅ ፊቱ በእንባ ርስዋል አንገቱን አቀርቅሮ ያለቅሳል
የሱ ማልቀስ በጣም አስጨነቀኝ ጠጋ ብዬ አቅፌው ምን ያህል እንዳዘነብኝና ለምንስ ይህ ሁሉ እንባ እንደሚያፈስ ጠየኩት እሱም ፈፅሞ ያላሰብኩት ሰውነቴን የሚቆጣጠር ድንቅ ንግግር ተናገረኝ፦
«ሃኒ የሚያስለቅሰኝ ምን እንደሆነ አታውቂም ተይኝ ላልቅስበት» አለኝ ከወትሮው ለየት ብልዋል ቁጭትና ንዴት ይታይበታል አንድ ነገር ካረገኝ ብዬ ፈራው «አውቃለው ያስለቀሰህ የኔ ድብቅነት ነው እንድታፍር አድርጌሃለው የምትኮራበትን ትዳርህን አቆሽሼብሃለው ይህ ነው ያስለቀሰህ» አልኩት «ሃኒ ወላሂ ተሳስተሻል ፍፁም ልክ አይደለሽም ትዳሬን አላቆሸሽም ያ ከኔ በፊት የተከሰተ ነው እኔ ያለቀስኩት ባንቺ ድርጊት አይደለም እኔ ያለቀስኩት የጓደኛዬ ታሪክ ነው ብለሽ በነገርሺኝ ታሪክ ላይ የሰጠውሽ አስተያየት ነው፤ ምን ያህል ውስጥሽን ጎድቼው ይሆን? ባልተገራው ምላሴስ ምንድን የተናገርኩሽ? ምን ያህልስ አዝነሽብኝ ይሆናል?»...
... በማለት አይን አይኔን እያየ ያለቅሳል በጣም ደነገጥኩኝ ለማበድ ተቃረብኩኝ ይበልጥ ደሞ እግሬ ላይ ወድቆ «ያኔ በተናገርኩት ነገር ይቅር በይኝ» ብሎ መለመን ጀመረ በዚ ሰአት ቁጣ ውስጥ ገባሁኝ «የሆነ ነገር አድርገኝ ምታኝ ተቆጣኝ» ስል ጮኩበት ከሱ ምላስ የሚወጣው ቃል ግን ባልኛ ሳይሆን እናትኛ ( እንደ ባል ሳይሆን እንደ እናት) ነበር እናት ልጅዋ ምንም ያህል ቢያጠፋ ችላ አጠላውም "ከተቆጣሁት ከቤት ይወጣብኛል ይልቁንስ አቅፌው ችግር እንደሌለው ነገርሬው ላረጋጋው" ትላለች ባለቤቴም ልክ እንደዚች እናት ሆነልኝ አረጋጋኝ ቀዝቃዛ ውሃ ይዞ መጣ «እንኪ ይሄን ጠጪበት ትንሽ ያረጋጋሻል» አለኝ በሰከነና በተረጋጋ መንፈስ ሆነን ሁሉ ነገር አስረዳሁት ነገርኩት ስለ አዋላጅዋ ስለ ሁሉም ነገር አንድም ሳላስቀር ነገርኩት ...
...በረጋ አንደበት «ከነገ ጀምሮ ልጃችንን አምጪው ከእህቶቹ ጋር አስተዋውቂው እኔም አባቱ እንደሆንኩኝ ንገሪው» አለኝ ፍቅሬን የምገልፅበት ቃላት አጣው አንደበቴ ተሳሰረ ምንም ቃል አልተነፈስኩም ግንባሬን ስሞኝ የቀረበው እራት አሪፍ እንደነበርና ሚስጥሬንም በመንገሬ መደሰቱን ነግሮኝ መኝታ ክፍላችን ይዞኝ ሄደ...
...ታቃላቹ ሃላሌ ሁሉ ነገሩ ሃላል ነው ከምላሱ መጥፎ ነገር አይወጣም ሰዎችን የሚያስቀይማቸው ነገር ተናግሮም አስቦም አያውቅም የኔ ብቻ የሚል ስሜት የሌለው ከራሱ ይልቅ ሌላውን የሚያስቀድም ለሌላው ደራሽ የውስጥን አዋቂ (ሳትናገር መከፋትህንና መደሰትህን ) የሚያውቅ የአስተዋዮች አስተዋይ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም፤ ሃላሌ ልዩ ነው ቁጣና መጥፎ ስሜት የለበትም።
(ኢማን የሁሉም ነገር አውራ ነው! ባለቤቴ ኢማን ((እውቀት)) ባይኖረው ኖሮ ዛሬ የሚፈጠረውን ማሰብ በጣም ቀላል ነው ገና ተናግሬ ሳልጨርስ ከግድግወዳው ጋር አጋጭቶ አጋጭቶ አሁንም አጋጭቶ ይለቀኝ ነበር እሱም አልበቃ ብሎት ብርቱካን ልንቆርጥበት ባመጣሁት ቢላዋ ወግቶ ይገለኝም ነበር ግን አልሃምዱሊላህ ሃላሌ ቁጡ አይደለም ተረጋግቶ የሚያረጋጋ አስተዋይ ነገራቶችን የሚያጤን ልዩ ባል ነው የኢማን ((የእውቀት)) ባልተቤት የሆነን ባል ያገባቹ ሴቶች ምንኛ እድለኛ ናቹ????...።)
...ለሊቱ አልነጋ አለኝ እገለባበጣለው አሁንም አሁንም ሰአቴን ደጋግሜ አያለው አንድ ያጓጓኝ ነገር አለ እሱም የልጄ ቤት መምጣት ነው እንደነጋልኝ ዶክተርዋ ጋር ሄጄ «ልጄን ስጪኝ ባለበቴ ሁሉን አውቅዋል» እስካላት ጨነቀኝ...
መንጋቱ አልቀረምና ነጋ ባለቤቴን ጥሩ ቁርስ ሰርቼ አብልቼው ውሎው አሪፍ እንዲሆንለት ዱዓ አድርጌለት ወደ ስራ እንዲሄድ ካረኩኝ በኃላ እኔም ወደ አዋላጅዋ ሄድኩኝ ...

ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡ pinned «🍃ሃናን 🍃 #ክፍል_አስራ_ስምንት 1⃣8⃣ "ፍቅር በማንኛውም ሰው ልብ ውስጥ በተፈጥሮ አለ። በተቃራኒው ጥላቻ በትምህርት እንጂ በተፈጥሮ አይገኝም።" (ኔሰል ማንዴላ) ...ተውፊቅ ፊቱ በእንባ ርስዋል አንገቱን አቀርቅሮ ያለቅሳል የሱ ማልቀስ በጣም አስጨነቀኝ ጠጋ ብዬ አቅፌው ምን ያህል እንዳዘነብኝና ለምንስ ይህ ሁሉ እንባ እንደሚያፈስ ጠየኩት እሱም ፈፅሞ ያላሰብኩት ሰውነቴን የሚቆጣጠር ድንቅ ንግግር…»
••○●🍃ነይና ሰው አርጊኝ🍃●○••
ስብሰለሰል ኖሬ በብቻ ኑሮዬ
ታሞ እንዳልታመመ ማስመረሉን ችዬ
ለመርሳት ስሞክር ያለፈ ታሪኬን
አንችን በማስታወስ የፈሰሰ እምባዬን
አዲሱ ሂወቴን ምዕራፍ 1 ልል
ሀዘኔን ረስቼ ለክ ልተኛ ስል
"ጥላህ ሄደች አሉ" ብለው ያነቁኛል
እነሱው አቁስለው "በረታህ" ይለኛል
ታዲያ እንዴት ልቻለው ንገሪኝ አለሜ
አንቺ ከሄድሽ ወዲህ የት አለ ሠላሜ
አዲስ ሂወት ሀ ልል ቆርጫ ብነሳም
እኔ እነኳ ብረሳሽ እነሱ አይረሱሽም
ምን እንሱ ብቻ ቲቪውም፣ፍራሹ፣አልጋ፣ቁምሳጥኑ
ጠረምጴዛ፣ሶፋ ብቻ ሁሉ ነገር ይለኛል አንችኑ
••○●🍃እናልሽ አለሜ🍃●○••
አንችን መርሳት ለኔ እነደ ሞት ሆኖብኝ
የማየውም ሁሉ አንቺን የመሠልሽኝ
ጠረንሽ ለቅፅበት ሊለየኝ አልቻለም
ካንቺ ድምፅ ሌላ የሚሰማኝ የለም
የሰው አሉባልታም በየቀኑ በዝቶ
እንዳላብድብሽም ስቃዬ በርትቶ
ደግሞ ጥላው ሂዳ አበደም እይዳይሉኝ
ወይ መተሽ ሰው አርጊኝ ወይ ዝም አስብይልኝ
ፀሀፊ muke ✍✍
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
ስብሰለሰል ኖሬ በብቻ ኑሮዬ
ታሞ እንዳልታመመ ማስመረሉን ችዬ
ለመርሳት ስሞክር ያለፈ ታሪኬን
አንችን በማስታወስ የፈሰሰ እምባዬን
አዲሱ ሂወቴን ምዕራፍ 1 ልል
ሀዘኔን ረስቼ ለክ ልተኛ ስል
"ጥላህ ሄደች አሉ" ብለው ያነቁኛል
እነሱው አቁስለው "በረታህ" ይለኛል
ታዲያ እንዴት ልቻለው ንገሪኝ አለሜ
አንቺ ከሄድሽ ወዲህ የት አለ ሠላሜ
አዲስ ሂወት ሀ ልል ቆርጫ ብነሳም
እኔ እነኳ ብረሳሽ እነሱ አይረሱሽም
ምን እንሱ ብቻ ቲቪውም፣ፍራሹ፣አልጋ፣ቁምሳጥኑ
ጠረምጴዛ፣ሶፋ ብቻ ሁሉ ነገር ይለኛል አንችኑ
••○●🍃እናልሽ አለሜ🍃●○••
አንችን መርሳት ለኔ እነደ ሞት ሆኖብኝ
የማየውም ሁሉ አንቺን የመሠልሽኝ
ጠረንሽ ለቅፅበት ሊለየኝ አልቻለም
ካንቺ ድምፅ ሌላ የሚሰማኝ የለም
የሰው አሉባልታም በየቀኑ በዝቶ
እንዳላብድብሽም ስቃዬ በርትቶ
ደግሞ ጥላው ሂዳ አበደም እይዳይሉኝ
ወይ መተሽ ሰው አርጊኝ ወይ ዝም አስብይልኝ
ፀሀፊ muke ✍✍
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
••○●🍃 ሃናን 🍃●○••
#ክፍል_አስራ_ዘጠኝ 1⃣9⃣
"ዱንያ ላይ አክብደንና ከፍ አድርገን ያየነው ወይም የሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ በጣም ቀላልና ዝቅ ያለ አልያም ደሞ ሊያስጨንቁን የማይገቡ ነገሮች ናቸው! አንዱ ከሌላው አንፃር ዝቅ ያለ ነው"
.. ለምሳሌ እኔ በፊት ላይ ትልቅ ችግር ውስጥ ገብቻለው ብዬ አስብ ነበር ፍቅረኛዬ ስለደፈረኝ ከባድ ነው ሰዎች ይጠየፉኛል ብዬ በማሰብ ሂወቴንም እስከማጥፋት ደርሼ ነበር። ግን አክብጄ ያየሁት ቀላል ነበር ከሱ ተፋታው ስል ሌላ ከባድ ችግል ላይ የወደኩኝ መስሎኝ ታየኝ እሱም (እርግዝናዬ ነው) አያቹ የቅዱሙ ከዚ አንፃር ከባድ አልነበረም ይሄንንም አለፍኩት ስል ደሞ በጣም ከባድና ከመጀመሪያው በላይ ያስጨነቀኝ ሌላ ከባድ የመሰለኝ ችግር ውስጥ ገባው እሱም (ልጅ መውለዴንና ከባሌ መደበቄ) ነበር እንደዚ ያስጨነቀኝ ነገር አልነበረም ያውም ለ7 አመታት ያህል የቅድሙ ከዚ አንፃር በጣም ተራ ነገር ነበር አስቡት ለ 7አመታት አክብጄው ያየሁትና እጅግ በጣም ሲያስጨንቀኝ የነበረው ነገር 30 ደቂቃ በማይሞላ ውስጥ ተራና ቀላል ነገር ሆነ ተገኘ። ይህን አለፍኩኝ ስል ደሞ ሌላ ከብዶ እየታየኝ ያለ ችግር ውስጥ ገባሁ እሱም ( ዶክተርዋ ልጄን ትሰጠኝ ይሁን ወይስ አትሰጠኝም?) አሁን ላይ ይህ በጣም እያስጨነቀኝ ያለ ነገር ነው ልጄ ሁሉ ነገሬ ነው። ልጄን ማጣትም አልፈልግም።
..ምን አልባት አሁን ላይ ከብዶ ሊታየኝ ይችላል ጊዜ ዳኛው ግን ምን አልባት ይቀል ይሆናል አልያም እንዳሰብኩት ከባድ ሊሆን ይችላል። (እስቲ አብረን እንየው።)
...ያንን ቀን ምሽት ልዩ ምሽት ነበረች ባለቤቴን ያለምንም ፍርሃትና ጭንቀት አቅፌው የተኛሁበት ሌት ነበረች... እንደተለመደው ነጋ ጣፋጭ ምግብ ሰራሁኝና ሃላሌን ቀስቅሼው ሻወር ወስዶ አብልቼው, ዱዓ አድርጌለት ወደ ስራው ሸኘሁት እኔም ጊዜዬን ሁሉ ወደሰጠሁት ተወዳጁን ልጄ ለማምጣት ወደ አዋላጅዋ ሄድኩኝ...
...እዛ ስደርስ ዶክተርዋ በልዩ ፈገግታና ሞቅ ባለ ሰላምታ ተቀበለቺኝ እኔም እንደዛው ዶክተርዋ ከፈገግታ ጋር እንዲ አለቺኝ " ዛሬ ልዩ ሆነሻልኝ እንደ አበባ ፈክተሽ ነው የመጣሽው ምን ተገኘ?" አለቺኝ እኔም ያስደሰተኝና ልዩ እንድሆን ያደረገኝን ነገር ነገርኩዋት ከመቀመጫዋ ተነሳችና "አለሉያ ለሱ ምን ይሳነዋል ነይ እቀፊኝ እንክዋን ደስ አለሽ" ብላኝ አቅፋ አለቅ አለቺኝ...
...አሁንም ፈግግታዋ እንዳለ ነው በዛ ፈገግታ ተውባ "ዛሬማ ቤት ወስጄሽ ጥሩ ምሳ ሰርቼ ነው ምጋብዝሽ በዛውም ደስታሽን ከልጃችን ጋር ታጣጥሚዋለሽ" አለቺኝ በጣም መደሰቴንና ፍቃደኞ መሆኔን ገለፅኩላት እንዲህም አልክዋት "አልማዝዬ ዛሬ የምጠይቅሽን ነገር አለኝ" አልክዋት እስዋም "ምንድን ሃኒ?" አለቺኝ "አልማዝ ለ 7 አመታት ያህል ልጄን ስናፍቅና ስፈልገው እንደነበር ታውቂያለሽ በየ አመቱም ብቻዬን ተደብቄ የልጄንም ልደት አክብር ነበር ይህ ደሞ ልጄን ሁሌም እንደማስታውሰው ያሳያል እና ከብዙ አመታት በኃላ አሁን ልጄን አግኝቻለው ስለዚ ልጄ ወደኔ እንዲመጣ አድርጊልኝ" አልክዋት በዚ ጊዜ ምትይዘው ሁሉ ግራ ገባት ያ ፈገግታዋ ከፊትዋ ተሰወረ ፊትዋ እሳት ለበሰ ተወዛገበች ምትናገረው ጠፋት ፊትዋን ቀያይራብኝ "ቆይ እንዴት? አሁንኮ የኔ ልጅ ነው እርሺው ብዬሽ አልነበር" አለቺኝ እኔም "እንዴት እርሺው ትዪኛለሽ? ልጅ የሚያክል ነገር እንዲ በቀላሉ ይረሳል እንዴ?" አልክዋት ለብዙ ደቂቃዎች ያህል አንድ ሁለት ተባባልን በስተመጨረሻም እንዲ አለቺኝ "ታቂያለሽ ሃናን የተረዳሺኝ መስሎኝ ነበር ምን ያህል የልጅ ፍቅር እንዳለኝ እያወቅሺ ያኔ እኔና አንቺ ሆነን ኢየሱስ ሶስተኛችን ሆኖ ሳለ የነገርኩ ታሪክ እንዴትስ ዘነጋሺው? ለምን ሃኒ? ይህን ልጅ ባጣው ምን እንደምሆን እያወቅሽ? ተስፋዬና ሁሉ ነገሬ ነውኮ ለምን ሃኒ ለምን?" አለቺኝ በዚ ጊዜ ትንፋሼን ወደ ውስጥ ሳብኩኝ ተነፈስኩኝ የተረጋጋ ስሜተ ውስጥ ሆንኩኝ "አልማዝ ሳልረዳሽ ቀርቼ አይደለም ቢሆንም ግን አሁን ልጄን መውሰድ እፈልጋለው ናፍቆኛል አቅፌ ውስጥ እንዲገባ እፈልጋለው ምንም አትበዩኝ ልጄን ብቻ ስጪኝ" አልክዋት እስዋም "ሃብቴን ሁሉ ውሰጂ ልጄን ግን ስጪኝ አትበዩኝ አሁን የኔ ልጅ ነው" አለቺኝ እኔም እራሱን መልሼ አልክዋት "ሃብቴን ሁሉ ውሰጂ ልጄን ግን መልሺልኝ እሱ ነው ሃብቴ" አልክዋት..
በዚ ጊዜ በልጄ እንደማልደራደር ስታውቅ ብድግ አለችና "በቃ ሰማሺኝ እኔጋ ልጅ የለሽም ልጅ ልጅ አትበዪኝ እኔጋ ልጅ የለሽም አሁን ክፍሉን ለቀሽ ውጪልኝ" አለቺኝ በዚ ጊዜ የድንጋጤ ስሜት ወረረኝ ውስጤ አዘነ ቅስሜ ተሰበረ አፍንጫዬ እስኪነዝረኝ እንባ ተናናቀኝ እንዳዘንኩኝ ከዛ ቢሮ ወጣሁኝ...
ቤት ገባሁኝና ቀኑን ሙሉ ሳዝን ሳለቅስ ዋልኩኝ ባለቤቴም መጣ ሁሉ ነገር ነገርኩት ባሌ በጣም ደነገጠ አቅፎ አይዞሽ ካለኝና ነገ እኔ ሄጄ አናግራታለው አለኝ....
ይቀጥላል...✍
#ሼር
ይቀላቀሉን👇 ይቀላቀሉን👇
@kezimkeAmofficiall @kezimkezamofficiall

ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡ pinned «••○●🍃 ሃናን 🍃●○•• #ክፍል_አስራ_ዘጠኝ 1⃣9⃣ "ዱንያ ላይ አክብደንና ከፍ አድርገን ያየነው ወይም የሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ በጣም ቀላልና ዝቅ ያለ አልያም ደሞ ሊያስጨንቁን የማይገቡ ነገሮች ናቸው! አንዱ ከሌላው አንፃር ዝቅ ያለ ነው" .. ለምሳሌ እኔ በፊት ላይ ትልቅ ችግር ውስጥ ገብቻለው ብዬ አስብ ነበር ፍቅረኛዬ ስለደፈረኝ ከባድ ነው ሰዎች ይጠየፉኛል ብዬ በማሰብ ሂወቴንም እስከማጥፋት…»
🍃 ሃናን 🍃
#ክፍል_ሃያ 2⃣0⃣...
... እለተ እሁድ ባለቤቴ ዶክተርዋ ጋር አብረን እንድንሄድ ጠየቀኝ ቀጥታ እስዋ ጋር ሄድን አንዳንድ ነገር ገዝተን, ምንም እንዳትቸገር በማሰብ ጣፋጮችን ወተትና የመሳሰሉንት ገዝተን በማዘጋጀት እቤትዋ ሄድን
..እንደደረስን ሰላምታ ተለዋወጥን በድንገት በመምጣታችን የደንገጠች ትመስላለች እንደ እንግዳ ተቀበለችን ቁጭ አልን አይኖቼ ግን ልጄን በመፈለግ ይንከራተታሉ አላስችል ሲለኝ "ባቢስ?" ብዬ ጠየኳት እስዋም "መኝታ ክፍሉ ነው ተኝትዋል ልቀስቅሰው እንዴ?" አለቺኝ እኔም "ቆይ ትንሽ ይተኛ" አልክዋትና ጨዋታችንን ጀመርን ብዙ ተጫወትን ባለቤቴ እና የባሌ ቤተሰብቦች ያደረጉላትን ውለና አንድ በአንድ አጫወተቺኝ..ባለቤቴን እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙዎቹ እንደሚወዱትና ስለ መልካምነቱ እንደሚመሰክሩለት ተረዳው እሱ ያልነገረኝን ብዙ መልካም ስራዎችን በስዋ አፍ ሰማው።
...በዚ ዙርያ ብዙ ከተጫወትን በኃላ የመጀመሪያው ልጄ ከተኛበት ከመኝታ ክፍሉ መጣ ገና እንዳየሁት ልቤ ተንሰፈሰፈ "ና ባቢ ሰላምበለን" ስል ጠራውት አልማዝም "አወካት?" አለቺው ባቢም "አዎ መልካምዋ እናት" ብሎኝ ተንደርድሮ መቶ አቀፈኝ ከባለቤቴ ጋርም አስተዋወኩት ባለቤቴም "ቁርጥ አባትሽን አይደል እንዲ የሚመስለው" አለኝ ልጄም "አባትሽ ማነው? ምንስ አይነት ነው? እኔን ይመስላል?" ሲል ጠየቀኝ እኔም ስለ አባቴ አጫወትኩት ስልኬት አውጥቼ የኔን ቤተሰቦችና የባሌን ቤተሰቦች የሴት ልጆቼን ፎቶ አሳየሁት በጣም ወደዳቸው ቤትሽ ውሰጂኝ ሲል ለመነኝ በዚ ጊዜ አልማዝ ጮክ ብላ ተቆጣቺው ወደ መኝታ ክፍሉ እንዲሄን አዘዘቺው...
.. ቁጣዋ ያስፈራል ልጄን እንደዛ ስትቆጣው የሆነ ስሜት ተሰማኝ ልናገራት ፈለኩኝ ግን ስርአት እንዳልሆነ ስለማውቅ ቁጣዬን ዋጥኩትና ለልጄ "ባቢዬ አሁን ክፍልህ ግባ እንጠራሃለን እሺ" አልኩት ባቢም " እሺ ግን ስልክሽን ይዤው ነው ምገባው" አለኝ ስልኬን ይዞ እንዲገባ ፈቀድኩለት።
...እንደገባም መልካም ተናጋሪው ሃላሌ እንዲ አላት
👱"ማሻ አላህ ልጅ አስተዳደግ ትችያለሽ ልጃችን ምን አልባት በሌላ ሰው እጅ ገብቶ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ላይ ይህ የመሰለ ፍልቅልቅና ቆንጆ እንዲሁም ምግባረ ሰናይ ልጅ አይኖረንም ነበር ፈጣሪ ልጃችን አንቺ ላይ በመጣሉ አመሰግነዋለው ላንቺም ውለታሽን እንዴት እንደምንመልስ አላውቅም ብቻ ከልቤ ላመሰግንሽ እፈልጋለው።" አላት ይህ ንግግር ትልቅ ስራ ሰራ አልማዝን አረጋጋት የስዋ ልጅ ሳይሆን የአደራ ልጅ መሆኑኑ አስታወሳት ይህ ንግግሩ የመጣንበት አላማም ሳይቀር እንዳለ ዝርዝር አድሮ አሳወቃት ለዛ ነው ባዘነ ሁኔታ ሆና እንዲ ያለቺው
👩🔬"የመጣችሁት ልጃችሁን ልትወስዱ ነው?" አለችን እኔ ምንም አላወራሁም በማዘንዋ አዝኜ አንገቴን ቀርቅራለው በአነጋገሩ ከኔ በላጭ ለሆነው ባሌ እድል ሰጠውት ሁለተኛ መልካም ንግግሩን እንዲ ሲል አሰማት
👱 "ባቢኮ ያንቺም ልጅ ነው አንቺ ባወጣሽለት ስም እንዲኖር እና እድሜ ልኩን አንቺን እንዲያስታውስ ስለ መልካምነትሽ እንዲዘክር (እንዲናገር) እናደርገዋለን በፈለግሽሚ ጊዜ እየመጣሽ ታይዋለሽ እሱም እናቴ ይልሻል አንቺ ጋርም ይመጣል" አላት ካሁን አሁን ጮኻ ታባረናለች ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለች ብዬ ፈርቼ ነበር ነገር ግን ያልጠበኩትን ከስዋ አፍ ሰማው ትህትና በተሞላው መልኩ
👩🔬 "ቶፊቅ (👈በአማርኛ) አንተንም ሆነ ባለቤትህን ማስከፋት አልፈልግም ነግር ግን ልጄ ሁሉ ነገሬ ነው ላጣውም አልፈልግም እሺ ምን ላድርግ?" አለችው ተውፊቅም እንደማታጣውና ሁሌም ልጅዋ እንደሆነ ነገራት መጀመሪያ ሲላት የነበረውን አላት ብዙም ሳይቆይ በሃሳቡ ሙሉ በሙሉ ተስማሙ።
(ወንድሞቼ ትዳር የሚያስፈራው በ18 አመት መያዙ አይደለም፤ ትዳር የሚያስፈራውና የሚከብደው አእምሮአችንን ባዶ አድርገን ስንገባበት ነው አቅላችን በእውቀት የተሞላ ከሆነ ፈፅሞ ትዳር መምራቱ አይከብደንም ነገር ግን ኢማን ((እውቀት)) ሳይኖረን በ 30 አመትም ቢሆን ማግባቱ ምንም ጥቅም የለውም እውቀትን ፈላጊዎች እንሁን)
...ሃላሌ በእውቀትና በኢማን የተሞላ ስለሆነ መልካም በመናገርና ቅር ሳያስብላት ወደፈለገው አላማ መራት፤ እንደኔ አምጪ ብሎ ቢይዛትና በመጮህ ቢያወራ ኖሮ መች ይግባቡ ነበር? በመልካም ንግግሩ የተነሳ ልጃችንን ያለምንም የህግ ገላጋይ (ፈራጅ) በሌለበት ልትሰጠን እና ቃላችንን እንድንጠብቅ ልጃችን ልጅዋም እንደሆነ እንድናስብና አብዛኛው ጊዜ እስዋ ጋርም እንደሚሆን ነገረችን እኛም ተስማማን እስዋም እንዲ አለች
👩🔬 "ዛሬ ሳይሆን በዚ 3 ቀን ውስጥ ለልጄ ሁሉንም ልንገረው ምርጫውንም ልስማ እውነታውንም እንዲያውቅ ላድርግ" አለችን እኛም ተስማማንና የዛሬ 3 ቀን እንደምንመለስ ነግረናት ባቢን ጠርተነው ተመልሰን እንደምንመጣ ነግረነው ተሰናብተነው ወጣን...
"አንዳንዴ በቅፅፈት የሚሆኑ ብዙ ነገሮች አሉ መቼም አልሰጥሽም አላውቅሽም ውጪልኝ ብላ ከቢሮዋ አንቋሻ ያስወጣቺኝ አልማዝ በሃላሌ መልካም ንግግር አዕምሮዋንና አስተሳሰብዋን አስተካከለላት በዛች ንግግር ብቻ ልጄን ልትሰጠኝ ተስማማች"...
ይቀጥላል...✍
ይቀላቀሉን👇 ይቀላቀሉን👇
@kezimkezamofficiall @kezimkezamofficiall
For any comment👇
@kezimk_kezambot

ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡ pinned «🍃 ሃናን 🍃 #ክፍል_ሃያ 2⃣0⃣... ... እለተ እሁድ ባለቤቴ ዶክተርዋ ጋር አብረን እንድንሄድ ጠየቀኝ ቀጥታ እስዋ ጋር ሄድን አንዳንድ ነገር ገዝተን, ምንም እንዳትቸገር በማሰብ ጣፋጮችን ወተትና የመሳሰሉንት ገዝተን በማዘጋጀት እቤትዋ ሄድን ..እንደደረስን ሰላምታ ተለዋወጥን በድንገት በመምጣታችን የደንገጠች ትመስላለች እንደ እንግዳ ተቀበለችን ቁጭ አልን አይኖቼ ግን ልጄን በመፈለግ…»
••○●🍃ይድረስ ላፈቀርኩሽ🍃●○••
ውዴ .......
እኔ አንቺን መውደዴ
ስቃይ ይሆን እንዴ?
መጥፎ እድል ይሆን የሚያመጣ ችግር
እንደው ወንጀል ይሆን በሰው የሚያስወግር
እኔ አንቺን ማፍቀሬ አንቺኑ ማለቴ
እንዲህ ማኮብኮቤ ልሰጥሽ ህይወቴ።
ይለኛል ሰው ሁሉ አትፍራ ንገራት
የፍቅርህን ጥልቀት በቃልህ አስረዳት
አትፍራ ንገራት
ያመከውን ፍቅር ዝርግፍግፍ አርግላት
.
.
አደመጥኩትና ያሉኝን በሙሉ
ተነሳው ልነግርሽ ሆኜ ልበ ሙሉ
ልመጣ ሆንና ፍቅሬን ልነግርሽ
ልቤ ያመነታል ለመቆም ፊትሽ
እና ይኸውልሽ......
የፍቅርሽ ምርኮኛ ፍቅርሽ የማረከኝ
ማውራት የሰለቸኝ ማድመጥ የታከተኝ
ባማተረኝ ሁሉ እብድ ነው ያስባለኝ
አልገባሽም እንጂ
የፍቅርሽ ምርኮኛ ምስኪኑ እኔ ነኝ
እና ይኸውልሽ
ምስኪኑ አፍቃሪሽ
ይሄንን ደብዳቤ አሁን የፃፍኩልሽ
አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም የወደደሽ
ካሳቤ ከትቤ በልቤ ያኖርኩሽ
የፃፍኩት ደብዳቤ ይድረስ ላፈቀርኩሽ
ገጣሚ :-በስዬ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም TUBE
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !!
ውዴ .......
እኔ አንቺን መውደዴ
ስቃይ ይሆን እንዴ?
መጥፎ እድል ይሆን የሚያመጣ ችግር
እንደው ወንጀል ይሆን በሰው የሚያስወግር
እኔ አንቺን ማፍቀሬ አንቺኑ ማለቴ
እንዲህ ማኮብኮቤ ልሰጥሽ ህይወቴ።
ይለኛል ሰው ሁሉ አትፍራ ንገራት
የፍቅርህን ጥልቀት በቃልህ አስረዳት
አትፍራ ንገራት
ያመከውን ፍቅር ዝርግፍግፍ አርግላት
.
.
አደመጥኩትና ያሉኝን በሙሉ
ተነሳው ልነግርሽ ሆኜ ልበ ሙሉ
ልመጣ ሆንና ፍቅሬን ልነግርሽ
ልቤ ያመነታል ለመቆም ፊትሽ
እና ይኸውልሽ......
የፍቅርሽ ምርኮኛ ፍቅርሽ የማረከኝ
ማውራት የሰለቸኝ ማድመጥ የታከተኝ
ባማተረኝ ሁሉ እብድ ነው ያስባለኝ
አልገባሽም እንጂ
የፍቅርሽ ምርኮኛ ምስኪኑ እኔ ነኝ
እና ይኸውልሽ
ምስኪኑ አፍቃሪሽ
ይሄንን ደብዳቤ አሁን የፃፍኩልሽ
አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም የወደደሽ
ካሳቤ ከትቤ በልቤ ያኖርኩሽ
የፃፍኩት ደብዳቤ ይድረስ ላፈቀርኩሽ
ገጣሚ :-በስዬ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም TUBE
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !!
••○●🍃 ሃ.ና.ን 🍃●○••
#ክፍል_ሃያ_አንድ 2⃣1⃣
"ጥቂት ሰዎች ሲቀሩ አብዛኞቹ ቃላቸውን ሰባሪና አጣፊ ናቸው"
...አልማዝ ቃልዋን ታጥፋለች ብዬ ፈርቼ ነበር ግን አልማዝ ከጥቂቶቹ መካከል ነበረችና በፍጡም ቃልዋን አላጠፈችም እንደውም ከጠበኩት በላይ ሆና ተገኘችልኝ ። ነገሩ እንዲ ነው..
..የአንድ ሳምንት ጊዜ ሰጠናት በሰጠናት ጊዜ ውስጥ ደወለችልን ቤትዋም እንድንመጣ ጠየቀችን በቶሎ ከሃላሌ ጋር በተቀጣጠርነው ሰአት ሄድን ቤትም ደረስን ገባን ልጄም ሄኖክ ተንደርድሮ መቶ አቀፈኝ ሳመኝ በዛ ጣፋጭ ድምፁ "ዛሬ ከናንተ ጋር እንደምሄድ ማሚ ነገረቺኝ" አለኝ እኔም "አዎ ውዴ ይዤህ እሄዳለው" አልኩት።
አልማዝ ከልብዋ አዝናለች ልጄ ብላ ያሳደገቺው የኮራችበት ቤትዋንም የሞላላት ባጭሩ ሂወት የሆናትን ልጄን ከእጅዋ ልነጥቃት ነው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ግልፅ ነው።
...ከተጨዋወትን በኃላ ለልጄ ምንም እንዳልነገረቺው ነገረቺኝ "መናገር ከበደኝ እንዴት ብዬ እናትህ አይደለሁም ልበለው?" አለቺኝ እኔም "አዎ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ ቀስ ብለን እንነግረዋለን" ብያት አቀፍክዋት ባለቤቴም አፅናናትና ጨርሰን ልጃችንን ይዘን ወጣን ..
..."ዱንያ የፈተና አገር ነች ዛሬ ስቀን ስናሳልፍ ነገ ተቃራኒ ሊሆን ይችላል ዛሬ ደስታ ነገ አዘንና መከፋት ብቻ ዛሬ በተድላ ከተኖረ ነገ ደሞ ትልቅ መሳይ አጣብቂኝ ችግር ውስጥ እንገባለን ከዛ ችግር ለመውጣት የምንፍጨረጨረው ነገርም እንደዛው ብቻ ዱንያ ዱንያ ናት"
..አልሃምዱሊላህ እኔ ልጄን በእጄ አስገብቻለው አሁን ያለምንም መጨነቅ ከቤተሰቦቸ ጋር በደስታ እያሳለፍኩኝ ነው ሃላሌ ስራ ውሎ ቤት እስኪገባ ይጨንቀዋል በቀን 5 ጊዜ እየደወለ ካልመጣው ብሎ ይለምነኛል እኔም መስራት ስላለበት ተቆጥቼው እዛው ስራ ቦታው እንዲውል አደርገዋለው እረፍታችን ጁማ ቀን ነው ጁማ ሙሉን ቀንና ምሽት ቤታችን የሚደምቅበት ልክ እንደ ኢድ የምንደሰትበትና ቤታችን የሚሞላበት ቀን ነው ፍቀዱልኝና የኛ ቤት የጁማ ቀናችንን ልንገራቹ ።
...ጁምዓ ከሌሎች ቀን በበለጠ እናየዋለን ሁላችንም በጊዜ እንነሳለን ሃላሌ ስራ አይሄድም እኔ እንደተነሳው የሚያነቃቃቸውን ጣፋጭ ምግብ እሰራና ተውፊቅን እቀሰቅሰዋለው እሱም ተነስቶ ሻወር ይወስዳል ልጆቻችንም ቀስቅሶ እያጫወተ ቤቱን እየቀወጡት ገላቸውን ያጥባቸዋል ልብሳቸውንም ያለባብሳቸዋል እስከ 5 ሰአት ቤቱን በአንድ እግሩ ያቆሙታል እኔም ባለቺኝ ሰአት ቤቱን በማሰማመር ሻወር በመውሰድና ልብሴንም በመቀያየር እዘጋጃለው እኩል እንጨርሳለን በጊዜ የጁምዓን ሰላት ለመስገድ ከቤት እንወጣለን ሰግደን ስንመጣ ቤተሰቦቻችን ጋር በመደወል በስልክ እንዘይራቸዋለን ቤታችንን በማጫጨስ ፍራፍሬዎችን በማቀራረብ ተደስተን እንድንውል አደርጋለው ይህ ሁሌም የጁምዓው አህዋላችን ነው...
..ልጄ በእጄ ከገባ በኃላ ልዩ ስሜት እየተሰማኝ ነው ነብሴ በደስታ ተሞልታለች ልጄን ባየሁት ቁጥር መጥፎ ነገር አይሰማኝም እነዛ መጥፎ ትዝታዎቼን ከአእምሮዬ ሰርዣለሁ ሃላሌን ካገኘው በኃላ ንፁ ሰው ሆኛለው እውነተኛው የሆነው ተውበቴ ደስታን አጎናፅፎኛል አንድ ነገር ግን ቅር ብሎኛል እሱም የልጄ ስም አለመቀየሩ ነው ቤት ባልናገርም በውስጤ ግን ስም አውጥቼለታለው حمود (ሀሙድ) ብዬዋለው ትርጉሙም «የሂወት ትርጉም ማለት» ነው ( እውነት ነው የሂወት ትርጉምን ያየሁት በሱ ነው አዲስ ሂወትን ሀ ብዬ የጀመርኩት በሱ ነው) አላህ ካለም በቅርብ አፀድቅለታለው አሁን ላይ ግን እንደምፈልገው ነው አልሃምዱሊላህ ፈጥሞ አያስቸግረኝም በጥሩ ሁኔታ ይዤዋለው ያሳደገቺው እናተጀ ጋር አልፎ አልፎ አገናኛቸዋለው እስዋም ትደውላለች..
..."እህቴ የመማርን ጥቅሙን ያወኩት አሁን ላይ ነው ሌላው ቢቀር ልጅ አያያዝ ትማሪበታለሽ የተረጋጋሽ ሆነሽ ልጆችሽን በረጋ መልኩ በለዘብተኛ ቃል ትይዣቸዋለሽ አትበሳጪም ከልጅነታቸው ኮትኩተሽ ትይዣቸዋለሽ ጎበዝ ልጆች እንዲኖርሽ ታደርጊያለሽ እህቴ ትምርትን እየተማርሽ ከሆነ ግፊበት እስከመጨረሻው ጠንክረሽ ተማሪ ምን አልባት በትዳር አልያም በሌላ ምክንያት አቋርጠሽ ከሆነ እዱሉ ካለሽ ወይም ሚመቻችልሽ ከሆነ ካቆምሽበት ቀጥይ ያ ካልተሳካ ግን አደራ መፃፍቶችን አንብቢ ብዙ የሴት ሰሃቦችን ታሪክ አሉ እነሱንም አንብቢ ማንኛውም እውቀት ይጠቅምሻል እንጂ አይጎዳሽም😘)
...ያ የመሰለ አላህ የወደደው ሃላል የሆነው ፍቅራችን ሁሌም አዲስ እንደሆነ እየቀጠለ ነበር ታድያ በዚ ጊዜ አንድ የተረሳ ፈፅሞ ያላሰብኩት ነገር ተከሰተ ቤት ተሰብስበን ሳለ አንድ ሰው ቤቴን አንኳኳ ካዳሚያችን ተነስታ በሩን ከፈተች ተፈላጊዋ እኔ ነበርኩኝና ካዳሚያችን (ሰራተኛችን) ጠራቺኝ የሰፈራችን የማውቀው እፃን ልጅ ነው ፖስታ ሰጠኝና ላንቺ ነው አለኝ ከበስተጀርባው ከዩሱፍ የሚል ፁፍ አየው ( ከበፊቱ ሀራሙ ፍቅረኛዬ ማለት ነው)...
ከነገ ወዲያ (እሁድ) ይቀጥላል...✍

ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡ pinned «••○●🍃 ሃ.ና.ን 🍃●○•• #ክፍል_ሃያ_አንድ 2⃣1⃣ "ጥቂት ሰዎች ሲቀሩ አብዛኞቹ ቃላቸውን ሰባሪና አጣፊ ናቸው" ...አልማዝ ቃልዋን ታጥፋለች ብዬ ፈርቼ ነበር ግን አልማዝ ከጥቂቶቹ መካከል ነበረችና በፍጡም ቃልዋን አላጠፈችም እንደውም ከጠበኩት በላይ ሆና ተገኘችልኝ ። ነገሩ እንዲ ነው.. ..የአንድ ሳምንት ጊዜ ሰጠናት በሰጠናት ጊዜ ውስጥ ደወለችልን ቤትዋም እንድንመጣ ጠየቀችን በቶሎ ከሃላሌ…»
🍃 ሃናን 🍃
#ክፍል_ሃያ_ሁለት 2⃣2⃣
...ፍቅር ማለት ያ ነው ላፈቀርከው ሰው ሁለመናህን ስትሰጥ ላፈቀርከው ሰው አዛኝ ስትሆን ላፈቀርከው ሰው ከነ ጉድለቱ ስትወደው ፍቅር ማለት ያ ነው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ችግራችሁን ወይም ፀባችሁን መፍታት ስትችሉ ፍቅር ማለት ያ ነው ለምታፈቅረው ሰው ሁሉ ነገርህን መሰዋት ስታደርግለት ወንድሜ ፍቅር ጨዋታ አይደለም ፍቅር ጊዜያዊ ስሜትም አይደለም ፍቅር ምን ጊዜም ታማኝ ነው አፍቃሪ ምን ጊዜም አፍቃሪ ነው የደም ግሩፕህ O+ ከሆነህ እስክትሞት ትደረስ ሁሌም O+ ነው አይቀያየርም ሌላውም የደም ግሩፕ እንደዛም ፍቅርም ልክ እንደዚው ነው አፍቃሪ ሰው በሰዎች መጥፎ ባህሪ አይቀየርም ፍቅር አይቸኩልም አያረፍድምም (እኛ ነን እንጂ ቀልቃላዎች) ፍቀር ብዙ ነገር ነው በኔ አንደበት የሚገለፅም አይደለም..
...ስለ ፍቅር ትንሽ ብያለው ያ ያልኩበት ምክንያቴ ደሞ ዛሬ በኔ ታሪክ ላይ ከሱ ጋር የተያያዘ ነገር ልፅፍላቹ ስለፈለኩኝ ነው ዛሬ ዩሱፍን (የቀድሞ ፍቅረኛዬን) ውቀሺው ውቀሺው ብሎኛል ለመናገር በማልችለው ሁኔታ ውስጤን ሰብሮት ነበር ስለሱ ሳስብ እጅጉን ያመኛል (እስቲ አስቡን ጌታዬ አላህ ተውበትን ባይወፍቀኝ ኖሮ ዛሬ ላይ ምን እሆን ነበር? የብዙ መጥፎ ወንዶች መጫወችያ እሆን ነበር ዱንያዬ በበሽታ እቀጣ ነበር አሄራዬ ደሞ በእሳት) ለጌታዬ አላህ ምስጋና የተገባው ይሁን! አልሃምዱሊላህ
...ዩሱፍን ከልቤ ወድጄውም አፍቅሬውም ነበር አፍቃሪ ስትሆኑ ደሞ ከራስ ይልቅ ለሌላ አዛኝ ትሆናላቹ እኔም አዛኝ ሆኜለት ነበር ደስታንም አጎናፅፌው ነበር በምላሹ ግን ምትና መበደል ሆነ ያለ ፍላጎቴ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፈረኝ, ያ አፍቃሪ ነኝ ባዩ ለጊዜያዊ ስሜቱ ብሉ ሂወቴን አጨለመው ከጌታዬ ጋር አራራቀኝ ወንድሜ ፍቅር እንደዚ ነው እንዴ? ላንተ ለሁለት ደቂቃ ስሜት ብለህ ለሴትዋ አፍቃሪክ የማታዝን ያደርግሃል እንዴ? ብቻ ይከብዳል..
...ታድያ ያን ሁሉ ግፍ ካደረሰብኝ በኃላ ዛሬ እኔን በፍለጋ ላይ ነው ደብዳቤውን እንደተቃበልኩኝና ከሱ መሆኑን ሳውቅ ውስጤ በጭንቀት ተሞላ ሰውነቴ አንቀጠቀጠኝ ተርበተበትኩኝ ጠቅልዬው የጡት ማስያዣዬ ውስጥ ከተትኩትና ተደብቄ መኝታ ክፍሌ ገባው ደብዳቤውን አወጣሁት የተፃፈበት በችኮላ ማንበቤን ጀመርኩኝ እንዲ ይላል
ያኔ ላደረስኩብሽ ግፍ ከልብ የሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ እኔን ሆኞ አልነበረም ምን እንደሰራሁም አላውቅም በሰራሁት ስራ ተፀፅቻለው በሰራሁት ስራ አፍሬም ከሃገር ወጥቼ ነበር ከተመለስኩኝ ሳምንት ሆኖኛል ከቻልሽ እንገናኝና ቢያንስ ይቅርታ ለመጠየቅ እዱሉን ስጪኝ።
ይህ ነበር ደብዳቤው
ትንሽ ደንገጥ ብያለው አሳቤ ትዳሬ ላይ ነው ይህንን ትዳር በፍፁም ላጣውም ሆነ ልበድለው አልፈልግም ለባሌ ደሞ ምንም ነገር እንደማልደብቀው ቃል ገብቼለታለው ይሄንን ነገር ከሌላ ሰው ከሰማው ያለምንም ጥርጥር የኔ ያለው ፍቅርና እምነት ይጠፋል ይህንን ስለሰጋው ሁሉንም ለባለቤቴ ነገርኩት ምክሩንም እንዲለግሰኝ ጠየኩት ባሌ ግን ይህን ሰው ቀጥታ ለህግ ማሰወቅ እንዳለበኝ ወሰነ እኔ ግን አልፈለኩም "ሁሉ ነገር በሰላማዊ መንገድ እንጨርሰው ፍቀድልኝና ላግኘው የሚለውን ልስማ አላማው ሌላ ከሆነ ወዳንተ አሳብ እንሄዳለን" አልኩት በመጨረሻም ተስማማና ደብዳቤው ላይ ባስቀመጠልኝ ስልክ ደውየለት ተቀጣጠርን..
ይቀጥላል✍

ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡ pinned «🍃 ሃናን 🍃 #ክፍል_ሃያ_ሁለት 2⃣2⃣ ...ፍቅር ማለት ያ ነው ላፈቀርከው ሰው ሁለመናህን ስትሰጥ ላፈቀርከው ሰው አዛኝ ስትሆን ላፈቀርከው ሰው ከነ ጉድለቱ ስትወደው ፍቅር ማለት ያ ነው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ችግራችሁን ወይም ፀባችሁን መፍታት ስትችሉ ፍቅር ማለት ያ ነው ለምታፈቅረው ሰው ሁሉ ነገርህን መሰዋት ስታደርግለት ወንድሜ ፍቅር ጨዋታ አይደለም ፍቅር ጊዜያዊ ስሜትም አይደለም ፍቅር…»
🍃 ሃናን 🍃
#ክፍል_ሃያ_ሶስት 2⃣3⃣
...ከ ዩሱፍ ጋር ከሰፈሬ ብዙም ያራቀ ቦታ ተቀጣጠርን ወደርሱ ጋር ስሄድ የጋደኛዬ ኒቃብ ተውሻት ኒቃብ አድርጌ ሄድኩኝ ካፌ ተገናኘን ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን ጣልያል አገር ለ 5 አምስት አመት ቆይቶ እንደነበር ከነገረኝ በኻላ በመኻል
"ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ አሁን ላይ አሪፍ ሂወት እየኖርሽ እንደሆነ ሰምቻለው ወላሂ ቅር አላለኝም በጣም ደስተኛ ነኝ እዛ ሆኜ አሳቤም ጭንቀቴም አንቺ ጋር ነበር" አለኝ እኔም ሳቅ አልኩኝና
"እሺ አመሰግናለው" አልኩት "ምን አልባት ላታምኚኝ ትችያለሽ ግን አሁን ምን ለማግኘት ብዬ እዋሻለሁኝ?" ዝም ብዬ እንዲወጣለት በማሰብ ዘዳምጠዋለው ወሬውን ቀጥልዋል "ሃኒ እውነታውን ልንግርሽና ይቅርታ አድርጊልኝ ውስጤም ሰላም ይሁን" አለኝ እኔ ባጋጣሚ የተቆነጠጥኩኝ ያህል ተሰማኝ ልቤ ስብር ያለም ይመስለኛል ብቻ ስሜታዊ ሆኞ "ቆይ ያኔ የሰራኸው ክህደትና ጭካኔ እንዲ በይቅርታ ሚታለፍ ይመስልሃል?" አልኩት እሱም "በፍፁም አይታለፍም ምን አልባት አንቺ ይቅር ብትዩኝ ሁሌም እራሴን ስወቅስ እኖራለው በራሴ ለ 7 አመታት ያህል ሳፍርና ስሸማቀቅ ኖራለው ያን አፀያፊ ነገር መቼም የሚያስምረኝ አይደለም የእጄም ያገኘሁም ይመስለኛል እዛ ብዙ ተሰቃይቻለው ከምልሽ በላይ የእጄን አግኝቻለው ሃኒ እዛ ጣልያን ሆኜ 3 ጊዜ አግብቼ ፈትቻለው ሶስቱም ሴቶች ልቤን ሰብረውት ተለያይተናል ንብረቴን ዘርፈው እንዳልሞት እንዳልድን እድርገው ተለዩኝ የመጨረሻዋ ሚስቴ ልጅ ሰታኝ ነበር ከስዋ ጋርም ብዙ አልቀጠልንም ተለያየን ፍርድ ቤት ብዙ ከተንከራተትኩኝ በኃላ ልጄን እስዋ እንድትወስድ ፈረዱ ሃብቴን በሙሉ ወረሰቺኝ ልጄንም ይዛ ጠፋች ለ 1 አመታት ያህል እስዋንና ልጄን በማፈላለግ ቆየሁኝ በፍጡም ላገኛቸው አልቻልኩም ሃኒ ከምልሽ በላይ የእጄን አግኝቻለው እንባሽ ደርስዋል እየቀጣኝም ነው ሃኒ ሌላ ምንም ነገር አልጠይቅሽም ብቻ ከልብሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ምን አልባትም ሰላም አገኝ እሆናለው ፈጣሪዬም ይቅር ይለኝ ይሆናል እባክሽ ሃኒ አጨኪኚብኝ " ብሎ እግሬ ስር ወድቆ ለመነኝ...
"ምን ጊዜም መጥፎ ሰሪዎች አንድ ቀን የእጃቸው ያገኛሉ ጌታችን አላህ የወደዳቸው ዱንያ ላይ በመቅጣት ተውበት እንዲያደርጉ እድል ይሰጣቸዋል ያልወደዳቸው ግን በዛው መጥፎ ስራቸው ይወስዳቸውና አሄራ ላይ ይቀጣቸዋል"
....ዩሱፍ ከደፈረኝ በሃላ ተውበት እስካረግና ወደ አላህ እስክመለስ ድረስ ስረግመውና ሳዝንበት ቆይቻለው ዩሱፍ የሚባሉ ሰዎችን ሁሉ እስከመጥላት ደርሼ ነበር ዛሬ ግን አንጀቴን በለዋ ጥላቻዬ ወደ እዝነት ተቀየረ ከ አይኔ የእንባ ዝናብ ይፈስ ጀመር ብቸኛ የሆነ ረዳትና አይዞህ ባይ ያጣ ይመስላል ከምላቹ በላይ ውስጡ ተጎድትዋል የሴት እንባ ለካ ከባድ ነው! (አላህ ይጠብቀን የትኛዋንም ሴት የዝነትዋ ምክንያት አያድርገን)
... ከ እግሬ ላይ አልተነሳም አሳቤ ሌላ ጋር ሆነ አቅፌውም ላፅናናውና አይዞህ ልለው ፈለገ ግን ፈራሁኝ ብቻ "ተነስ እኔ ከልቤ ለአላህ ስል አውፍ ብዬሃለው አይዞህ አላህ ተውበትን ይወፍቅህ ያኔ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ኢንሻ አላህ" አላኩትና ወንበሩ ላይ እንዲቀመጥ አረኩት..
(ወንድሜ ሴት ልጅ እንክዋን ለዱላ ለስድብም አትመችም ደካማ ስለሆነች አይደለም ምን አልባት ጉልበትዋ ደካማ ሊሆን ይችላል ጃስ ስትላት ልትደነግጥም ትችለላለች ውስጥዋ ግን የስዋን ያህል ጥንካሬ ያለው ሰው የለም ጠንካራ ናት እስዋ አዘነችብህ ማለህ በምድር ያሉት ሰዎችም ሁሉ ያዝኑብሃል ይበድሉሃልም በሰማይም ያሉት መላይካዎችም ያዝኑብሃል ጌታችን አላህም ከራህመቱ ያርቅሃል #ሃናን ሹፋት ዩሱፍ እንደዛ በድልዋት ክብርዋን አዋርዶና አንቋሾ ወስዶ ለአመታት እንድትሰቃይና እንድትገለል አድርግዋት ሲያበቃ ዛሬ በይቅርታ አለፈቺው ከልብዋ አዘነችለት እንባዋንም አፈሰሰች አለሁልህ ብላም አፅናናቺው እስቲ አስበው አንተ ብትሆንና አንድ ሴት አይደለም ሂወትህን ማበላሸት ከ ንብረትህ የተወሰነውን ብትወስድብህ ይቅርታ ታደርግላታለህን? ለዛ ነው ሴት ልጅ ከወንዶች የበላይ ነች ሲባል እውነት ነው ምንለው!)
...ዩሱፍ ይቅርታ ካረኩለት በኃላ አይዞህ ብዬ ሳፅናናው ማመን አቃተው "እንዲሁ በቀላሉ?" አለኝ እኔም "አዎ እንዲሁ በቀላሉ, ከልቤ ነው ይቅር ያልኩህ አላህ ላጠፋሁት ጥፋት ሁሉ እኔንም ይቅር ብሎኛል ታድያ እኔ አንተን ይቅር ባልል ጌታዬ ምን ያህል ይታዘበኛል? ምን ያህልስ ጨካኝ ናት ይለኛል?" አልኩት መደሰቱን ነገረኝ ከባለቤቴ ጋር ላስተዋውቀው ቀጠሮ አስያዘኝና አንድ አስደንጋጭ ጥያቄ ጠየቀኝ "ሃኒ ይቅርታ አድርጊልኝና ያኔ ያንን በደል ከፈፀምኩብሽ በኃላ ለአመት ያህል ክላስም ከነ ሰሚራም ጋር ጠፍተሽ ነበር እና ለምን ነበር የጠፋሺው አርግዘሽ ነበር እንዴ? " ብሎ ጠየቀኝ በዚ ጊዜ በጣም ደነገጥኩኝ ምን እንደምለው ግራ ገባኝ "አዎ አርግዤ ነበር" ካልኩት ሌላ ታሪክ ውስጥ ልንገባ ነው ሁለት ልብ ላይ ሆንኩኝ ልንገረው ወይስ አልንገረው በማለት ውስጤ ጥያቄ ተመላለሰብኝ....

ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡ pinned «🍃 ሃናን 🍃 #ክፍል_ሃያ_ሶስት 2⃣3⃣ ...ከ ዩሱፍ ጋር ከሰፈሬ ብዙም ያራቀ ቦታ ተቀጣጠርን ወደርሱ ጋር ስሄድ የጋደኛዬ ኒቃብ ተውሻት ኒቃብ አድርጌ ሄድኩኝ ካፌ ተገናኘን ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን ጣልያል አገር ለ 5 አምስት አመት ቆይቶ እንደነበር ከነገረኝ በኻላ በመኻል "ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ አሁን ላይ አሪፍ ሂወት እየኖርሽ እንደሆነ ሰምቻለው ወላሂ ቅር አላለኝም በጣም ደስተኛ ነኝ…»
••○●🌾ከፊትሽ ስር ስሆን🌾●○••
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
የማይነጋ ነገ ፅልመቱን ይገፋል
ክምር ቁልል ጋር በቅፅበት ይጠፋል
የራቀው ተገፍቶ መልሶ ሲመጣ
የተናቀው ስሜ ከዙፋን ሲወጣ
በቅፅበት መካከል ቀፅቦ እየታየኝ
ቁንፅል ሐረግ መዞ ከፊትሽ አፃፈኝ
............
ከፊትሽ ስር ስሆን
ክብ ናት ምናምን ያሏት ያቺ ምድር
ስንዝር የምቶነው ለመራመድ ስጥር
ቀራንዮ ቀረ የተባለው ፍቅር
ባይንሽ እርግብግቢት ከልቤ ሲፈጠር
ኢምንቱ ሲረቅቅ ምስጢሩ ሲላላ
ካይን የተሰወረ በሸንጎ ሲጎላ
ከፊትሽ ስር ስሆን
ንጉስሽ ለክብሬ ሲንበረከክለኝ
ጠቢብሽ ለመልኬ ቅኔ ሲቀኝልኝ
ፈላስፋሽ ለፍቅሬ ሲፈላሰምልኝ
ቄስሽ ለኔ ሐጥያት እሱ ሲጦምልኝ
ከፊትሽ ስር ሆኜ ከፊቴ እያየሁት
ሕይወትሽን እንጂ ህይወቴን መች ኖርኩት?
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም TUBE
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድር
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
የማይነጋ ነገ ፅልመቱን ይገፋል
ክምር ቁልል ጋር በቅፅበት ይጠፋል
የራቀው ተገፍቶ መልሶ ሲመጣ
የተናቀው ስሜ ከዙፋን ሲወጣ
በቅፅበት መካከል ቀፅቦ እየታየኝ
ቁንፅል ሐረግ መዞ ከፊትሽ አፃፈኝ
............
ከፊትሽ ስር ስሆን
ክብ ናት ምናምን ያሏት ያቺ ምድር
ስንዝር የምቶነው ለመራመድ ስጥር
ቀራንዮ ቀረ የተባለው ፍቅር
ባይንሽ እርግብግቢት ከልቤ ሲፈጠር
ኢምንቱ ሲረቅቅ ምስጢሩ ሲላላ
ካይን የተሰወረ በሸንጎ ሲጎላ
ከፊትሽ ስር ስሆን
ንጉስሽ ለክብሬ ሲንበረከክለኝ
ጠቢብሽ ለመልኬ ቅኔ ሲቀኝልኝ
ፈላስፋሽ ለፍቅሬ ሲፈላሰምልኝ
ቄስሽ ለኔ ሐጥያት እሱ ሲጦምልኝ
ከፊትሽ ስር ሆኜ ከፊቴ እያየሁት
ሕይወትሽን እንጂ ህይወቴን መች ኖርኩት?
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ከዚህም ከዚያም TUBE
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድር
🍃ሃናን 🍃
#ክፍል_ያያ_አራት 2⃣4⃣
...ዩሱፍ የጠየቀኝ ጥያቄ እራስ ምታት ሆነብኝ ምክንያቱም ያኔ ሃላሌ "ልጅሽ ልጄ ነው። ለልጃችንም አባቱ እኔ እንደሆንኩኝ እንጂ ሌላ መሆኑን አንነግረውም" ብሎ ባማረ አነጋገሩ አፅናንቶኝ ነበር በዛ ላይ በሴት ልጆቻችን መሃል ወንድ ልጅ በመኖሩም ደስ ብሎት ነበር ቤታችንም ደምቆ ነበር ውስጤ ከአሳብ ነፃ ስለሆነልኝም ሃላሌን በመካደም በርትቼ ነበር እንደውም ሃላሌ ይሄን ብርታቴን ሲያይ እንዲህ ብሎኝ ነበር "ለካ የልጃችን ጉዳይ ነበር ቢዚ ያደረገሽ ባልሽን በመካደም ሰንፈሽ ነበርኮ" አለኝ በዛ ውብ በሆነው ፈገግታው ፈገግ ብሎ እኔም " ሃላሌ አንተምኮ ተረድተኸኝ ነበር ከልቤ አመሰግንሃለው እሺ" ብዬው የሰማኩበትን ቀንና ሌሎች ተመሳሳይ ነገሮች ትዝ አሉኝ ።
...ታድያ አሁን ዩሱፍ አፋጦኛል "(አርግዘሽልኛል ወይስ አላረገዝሽም)?" እኔም ከአሳቤ ነቃሁኝና "አዎ አርግዤልህ ነበር" አልኩት እሱም ፊቱን የነብር ፊት አስመስሎት "አርግዤልህ ነበር ማለት? እና አስወረድሺው እንዴ?" አለኝ..
..ያኔ በእርግዝናዬ ወቅት የተሰቃየሁት ስቃይ ትዝ አለኝ አይኔ እንባ ቋጠረ ውስጥ እርብሽ አለ ቤተሰቦቼ በኔ ድርጊት አዝነውብኝ ከቤት ቢያባሩኝና ጎዳና ወጥቼ ቢሆን ኖሮ ብቻዬን በምን አቅሜ እችለው ነበር? አስቡት ያውም በሙስሊም? ብቻ ይከብድ ነበር ታድያ እኔም ስሜታዊ ሆኜ እንዲ አልኩት "እና ያንተ ዲቃላ ልጅ ይዤ አስፓልት ለአስፓልት እንድዞርልህ ነበር?" አልኩት እሱም "ተረጋጊ ሃኒ እንደዛ ለማለት ፈልጌ አልነበረም በጣም ይቅርታ" አለኝ እንደምቸኩል ነገርኩትና ቀነ ቀጠሮ ይዘን ተለያየን ..
...ሃላሌ እስክመጣለት በጉጉት እየጠበቀኝ ነበር እንደገባሁም አቅፎና ስሞ ተቀበለኝ ስለ ቀጠሮዬም ጠየቀኝ ሁሉንም ካወራሁት በኃላ ዝም ስል "ስለ ልጃችንስ አልጠየቀሽም?" አለኝ እኔም "ጠይቆኛል መልሴ ግን አርግዤ ነበር ግን አስወረዱኩት ብዬዋለው" አልኩት እሱም "ለምን ማርገዝሽን ነገርሺው ከዋሸሺው አንደኛውም አላረገዝኩም ነበር አትይውም?" አለኝ እኔም "ተጠራጥሮኝ ነበር አጋጣሚም ስለጠየቀኝ ማሰቢያም ጊዜ አልነበረኝም" አልኩት ቀጠሮም እንደያዝንና ልጅና ውዱን ባለቤቴን ላስተዋውቀው እንደሆን ነገርኩት...
...ሃላሌ ግን ፍቃደኛ አልሆነም "እንዲመጣብኝ አልፈልግም" አለኝ ምክንያቱ ደሞ "ያ ሁሉ በደል ፈፅሞብሽ በጭራሽ ይቅር አልለውም" አለኝ እኔም ዩሱፍ የደረሰበትን ችግር ሁሉ ነገርኩት በመጨረሻም አዘነለትና እንዲመጣ ተስማማ።
...ቀጠሮው ደርሶ ዩሱፍ ደወለልኝ ቤትም መጣ ቤት ሲገባ ያልጠበኩት ነገር ተከሰተ ዩሱፍና ተውፊቅ ተፋጠጡ ዩሱፍ እየሮጠ በመምጣት የተውፊቅን አንገት አንቆ ያዘው በመሃላቸው ገብቼ እጮሃለው የሚሰማኝ የለም በመጨረሻም ዩሱፍ ከኪሱ እስኪብርቶ አውጥቶ የ ተውፊቅን አይኑን ወጋው በተደጋጋሚ ሁለቱንም አይን ወጋው... በዛ ሰአት በድንግጤና በመጮህ ከ እንቅልፌ ነቃው ለካ በህልሜ ነበር ..
....ተውፊቅ "ምንድን ያስደነገጠሽ" ብሎ ሲጠይቀኝ ህልሙን ነገርኩት እሱም ፈገግ በማለት "አይኔን ያጠፋው ዩሱፍን እስካየው ስለጓጓው ይሆናል አንቆ የያዘኝ ደሞ ምን አልባት ወደፊት የጠነከረ ወዳጅነት ይኖረን ይሆናል" አለኝ ተቃቅፈን እንቅልፋችንን ቀጠልነው...
...ከዩሱፍ ጋር የተቀጣጠርነው ቀጠሮ ቀኑ ደርሱ ቤት መጣ ከሁሉም ጋር አስተዋወኩትና ምሳ በላን ተጫወተ ዩሱፍ ስለራሱ ታሪክ ሙሉውን ለ ሃላሌ ነገረው በጣም አዘነለት ለኔ ሊነግረኝ ያለፍለገውን ትልቁን ሚስጥሩን ለሃላሌ ነገረው..
(ሚስጥሩን ልነግራቹ ነበር ግን ያው ሚስጥር ነው አልናገርም እሺ በቃ ለማንም እንዳትናገሩ😉)
...ዩሱፍ ትልቅና በራሴ እንዳይደርስ ምፈራውን ነገር በዩሱፍ ላይ ተከሰተ ይሄንን ስሰማ ሙሉ ሰውነቴ ነዘረኝ እንባዬ መቋቋም አቃተኝ ባለቤቴም አንገቱን አቀርቅሮ ያለቅሳል ዩሱፍ እንዲ ነበር ያለው...
.. "ጣልያን ስሄድ ጣልያንን እንደጠበኩዋት አላገኘሁዋትም እዛ ከደረስኩኝ በኃላ ከብዙ ልፋት በኃላ ሃብት አገኘው እዛው አግብቼ ለብዙ አመት ቆየው ግን መውለድ አልቻልንም ስንመረመር እንዴት እንደሆነ በማላቀው መልኩ እኔ #መኻን ሆኜ ተገኘው መውለድ አትችልም ተባሉኩኝ የልጅ ፍቅሬ በጣም ስለነበረኝ ከሚስቴ ጋር በመማከር በህክምና ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቼ በዶክተሮች ሰበብ ልጅ አገኘው መጨረሻው ግን አላማረም ልጄን ሳልጠግበው በሚስቴ ተከዳው ልጄንም ሃብቴንም ዘርፋኝ ጠፋች..."
ይኼንን ሲነግረን ነበር እኔም ሃላሌም እንባችን መቆጣጠር ያቃተን ባሌ ካጥናናው በኃላ ተጫውቶ አመሻሽ አካባቢ ዩሱፍ ሄደ..
እስክንተኛ በዩሱፍ ዙርያ በመነጋገር አመሸን ተኝተን ሳለ ባለቤቴ አንድ አሳብ አቀረበ "በቃ እንደወለድሽለት ንገሪው" አለኝ እኔ በ ተውፊቅ ንግግር ፈዝዤ ቀረው...
ይቀጥላል✍
#ሼር
ይቀላቀሉን👇 ይቀላቀሉን👇
@kezim_kezam_official @kezim_kezam_official