KIBIRENAW Telegram 531
ስላለፈው ውሳኔያችሁ በጸጸት አትኑሩ!

ከዚህ በፊት የወሰናችሁትን ውሳኔ አሁን ስትመለከቱት፣ “ምነው ባልወሰንኩት!” የሚያሰኝ ውሳኔ ከሆነ በዚህ ውሳኔ መሰረት እየተጸጸቱ መኖር ምንም አያዋጣም፡፡ በታትነን እንመልከተው፡፡

1.  ምናልባት ትክክለኛውን ውሳኔ እያወቃችሁ የተሳሳተ ውሳኔ ወስናችሁ ሊሆን ይችላል፡፡

2.  ምናልባት በወቅቱ የነበራችሁን እውቀት፣ መረጃም፣ የኑሮ አቅምም ሆነ የስሜት ሁኔታ አሰባስባችሁ በተቻለ መጠን ትክክለኛ ነው ብላችሁ ያመናችሁበትን ውሳኔ ወስናችሁ ሊሆን ይችላል፡፡

3.  ምናልባት በሰው ተታላችሁ ወይም በሁኔታዎች ተወዛግባችሁ ምኑንም ሳታውቁት ወስናችሁ ሊሆን ይችላል፡፡

ዛሬ ለጸጸት የዳረጋችሁ ያለፈው ውሳኔ መንስኤ ከላይ ከተዘረዘሩት መካከልም ሆነ ከዚያ ውጪ፣ ዋናው ነገር ያለፈው ውሳኔ ዛሬ ያመጣባችሁን የጸጸት ስሜት አልፋችሁ ለመሄድ ያላችሁ ቁርጠኝነት ነው፡፡

መፍትሄዎች፡-

1.  በትናንትናው ውሳኔ ዛሬ፣ በዛሬ ውሳኔ ደግሞ ነገ የመጸጸት ነገር እድሜ ልክ የሚከተል እውነታ መሆኑን አትዘንጉ፡፡

2.  በውሳኔያችሁ ስትጸጸቱ፣ እንደገና ማስተካከል የምትችሉትን የውሳኔውን ውጤት ለማስካከል ሞክሩ፡፡

3.  በውሳኔያችሁ ስትጸጸቱ፣ እንደገና ለማስተካከል የማትችሉትን የውሳኔ ውጤት ተቀበሉት፣ ትምህርታችሁን አግኙ፣ ብሰሉበት . . . እና ወደፊት ተራመዱ፡፡

4.  በውሳኔው ምክንያት ስለመጣው ችግር ከማሰላሰል ላይ ሃሳባችሁን አንሱና ስለወደፊት ራእያችሁና እቅዶቻቸው ማሰብ ጀምሩ፡፡
ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ!

@kibirenaw

tgoop.com/kibirenaw/531
Create:
Last Update:

BY ማራናታ Maranata

Share with your friend now:
tgoop.com/kibirenaw/531

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

6How to manage your Telegram channel? The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” Write your hashtags in the language of your target audience. Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months.
from us

Telegram ማራናታ Maranata
FROM American