Telegram Web
#ናፍቆኛል_ውሸትህ 😏 💔 🚶‍♀
ስደውል አታንሳ ዝጋው እንደወትሮህ
መልክቱንም ተወው አይተህ እንዳላየህ
•• አንተን ደስ እንዳለህ ••
ላግኝህም ስልህ አታግኜኝ ይቅር
ካልሆን ብዬ በግድ እኔ አልሰኝም ቅር
• ለረፈደ ፍቅር • 🤷‍♂
እንዴት ሆነች ብለህ እንደው ምንገጠማት
ስለደህንነቴም ስላለፍት ግዚያት
አጠይቅ ግዴሌም እትጨነቅ ቅንጣት
ብቻ ምንም አድርግ ሁሉን እንደመብትህ
ዛሬም የደወልኩት አይደለም ልወቅስህ
ግን ውዴ በሞቴ አንዴ ላስቸግርህ
ወድሻለሁ በለኝ ናፍቆኛል ውሸትህ 😏
#ሼን
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (werkezebo ወርቀዘቦ Media)
🎭አስቸኳይ ማስታወቂያ🎭

ለቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ ተዋናዮች
🌿🎥📽እንፈልጋለን🎥📽🌿

#ሴት = ብዛት 2 (ሁለት)=
እድሜ 23-25 ድረስ፣አይነግቡ፣(ቆንጆ )
የተስተካከለ የሰውነት አቋም (ሼፕ) ያላት ፣ረዥም

#ሴት =ብዛት= 2 (ሁለት)=
ቀይ ፣ከእድሜ 23 -25 የተስተካከለ የሰውነት
አቋም ያላት

#ወንድ =ብዛት 2 (ሁለት)=
በጣም ወፍራም እድሜ ከ23-25

#ወንድ=ብዛት 2(ሁለት) =
ምስኪን ፊት ያለው፣ ረዘም ያለ እድሜከ23-25

#ወንድ= ብዛት 3 =
ረጅም ፣ቀይ፣ ቀጭን አይነግቡ

#ወንድ=ብዛት 2 =
እድሜ ከ23-25

#ሟሟላት ያለባቹ ነገር 🎞
1 ሙሉ ስም
2 እድሜ
3 ክብደት
4 ርዝመት
5 ስቱዲዮ የተነሳችሁት ፎቶ ከሁለት በላይ
6 የመኖሪያ አድራሻ
7 የምትገኙበት ስልክ ቁጥር

       🌿ማሳሰቢያ 🌿
#ከተጠየቁት መረጃ ውጪ አይላኩ
#ስክሪን ቴስት ይኖረናል
#በተጨማሪም Hi በማለት አያስቸግሩን በቀጥታ መረጃውን ይላኩ
#ለመላክ ይሄንን ይንኩት
👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/Werkezebo25
https://www.tgoop.com/Werkezebo25
@Werkezebo25
@Werkezebo25

https://www.tgoop.com/ExdusCastings
https://www.tgoop.com/ExdusCastings
@ExdusCastings
@ExdusCastings
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (Promoter Exodus)
📸ሀገር አቀፍ የፎቶ ፌስቲቫል 📸

🎭ሞዴሎች ፣የፎቶ ፍቅር ያላቹ እንዲሁም በተለያዩ ፊልሞች ፣ማስታወቂያ እና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እድሉን ተጠቀሙበት
ያያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገብ 🎭

ሲመጡ አንድ ጉርድ ፎቶ ይዘው ይምጡ

#ለበለጠ_መረጃ

በውስጥ መስመር ለማውራት

  @kine24 @kine24

@werkezebo24 @werkezebo24

ወይም ለመደወል

09-24-95-33-25 / 09 -55-11-91-67  

አድራሻ

ልደታ ፍሊንትስተን ህንፃ 6ተኛ ፎቅ
ወርቀዘቦ_መልቲሚዲያ 
#Exodus_CASTINGS ዘ-ፀአት ካስቲንግ
አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን
አንቀልባ ካስቲንግ
ለገንዘብ ብሎ ውጪ አገር ያለች ሴት የቀረበው ተጋለጠ
https://youtu.be/C9RX3AH3vyE
2024/11/26 14:25:50
Back to Top
HTML Embed Code: