Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/kinexebebe/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ@kinexebebe P.8976
KINEXEBEBE Telegram 8976
#ስዕል

ብዙ ጊዜ ሰዎች እኛ ኦርቶዶክሳውያንን '' እናንተኮ ለስዕል የምትሰግዱ ስዕል አምላኪዎች ናቹሁ '' ይሉናል። ግን እውነት ነው? አይደለም። እኛ ለስዕሉ ማለትም ስለዕሉ ለተሳለበት ቀለም፣ ስዕሉ ላረፈበት አቡጀዴ( ሸራ)ና ለፍሬሙ አንሰግድም። ግን በስዕሉ በኩል ለስዕሉ ባለቤቱ እንሰግዳለን። ይህም ስግደት የአምልኮ ወይም የጸጋ (የክብር) ተብሎ ይከፈላል። የአምልኮው ስግደት ለአብ ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚቀርብ ነው። የጸጋ ስግደት ደግሞ ለቅዱሳን መላእክትና ሰዎች የሚቀርብ ነው።

ቅዱሳን ስዕላት ከሌሎች ስዕላት የሚለዩት ቅዱስ በሚለው ስማቸው፤ በመንፈሳዊ አገልግሎታቸና ፈውስን በመስጠታቸው ነው። የእግዚአብሔር መንፈስ በቁስ ላይ አድሮ ተኣምር እንደሚሰራ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈ እውነት ነው። ለምሳሌ ጌታችን በልብሱ እንዱሁም ቅዱስ ጳውሎስም በልብሱ በሽተኛዎችን እንደፈወሱ ስንመለከት የእግዚአብሔር መንፈስ በቁስ ላይ እያደረ ተአምራትን እንደሚሰራ እንገነዘባለን። በቁስ ደረጃ ደግሞ ስዕልም ጨርቅም አንድ ናቸው ፤ የተሰሩበት ግብአት ቢለያይም። ስለዚህ የእግዚአብሔር መንፈስ በስዕል ላይ አድሮ ተአምር አይሰራም ማለት ስህተት ነው።

ለመሆኑ በስዕል የተፈወሰ ሰው ከመጽሐፍ ቅዱስ ማግኘት እንችላለን? አዎ እይታችንን ካስተካከልን እንችላለን። ለምሳሌ እንዲህ የሚል ቃል አለ :-: " ስለዚህም ጴጥሮስ ሲያልፍ #ጥላውም ቢሆን ከእነርሱ አንዱን #ይጋርድ ዘንድ ድውያንን ወደ አደባባይ አውጥተው በአልጋና በወሰካ ያኖሩአቸው ነበር። ደግሞም በኢየሩሳሌም ዙሪያ ካለችው ከተማ ድውያንንና በርኵሳን መናፍስት የተሣቀዩትን እያመጡ ብዙ ሰዎች ይሰበስቡ ነበር፤ ሁሉም ይፈወሱ ነበር።"
(ሐዋ 5:15-16)

ቅዱስ ጴጥሮስ በጥላው በሽተኛ ይፈውስ ነበረ። ጥላ ምንድነው? ጥላ በመሰናክል አካል ምክንያት ብርሀን የማያገኝ ቦታ ነው። ይህ ቦታ ብርሀን አስተላላፊ ካልሆነ አካል በስተጀርባ ይገኛል። #ይህ_ጥላ_የሚፈጥረው_ቅርፅ_ብርሀን_እንዳያልፍ_ያደረገውን_አካል_ግልብጥ_ምስል_ነው ። ማለትም ራስኑን ቅርጽ በጥቁር ቀለም መልክ ማለት ነው።

ጥላን ወደ ስነ-ጥበብ ስንመጣው ደግሞ  Shadow Art በሚባል የአሳሳል ጥበብ እናኘዋለን። ጥቁር ቀለምን ብቻ በመጠቀም አንድን አካል አስመስሎ የመሳል ጥበብ ነው። የቅዱስ ጴጥሮስ ጥላ ልክ እንደ Shadow art ነው በተፈጥሮ ብርሃን በምደር ላይ የተሳለ ፥ ይህንን ጥቁር ጥላ ከነቅርጹ በደንብ ሙያ ተጨምሮበት በቀለም አሳምሮ በመሳል የባለቤቱን ገጽታ ማምጣት ይቻላል። በመሬት ላይ ያረፈው ጥላ መፈወሱ ፤ በክብር በሸራና በተለያዩ አካላት ላይ ምሥጢርን፥ ሥርአትን ጠብቀው የተሳሉ ስዕላት እንደሚፈውሱ የሚያሳይ በቂ ማስረጃ ነው።

ይቆየን።
@kinexebebe

tgoop.com/kinexebebe/8976
Create:
Last Update:

BY መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ

Share with your friend now:
tgoop.com/kinexebebe/8976

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.” You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. Informative But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered."
from us

Telegram መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ
FROM American