tgoop.com/konjo_Fashion_Design/3364
Create:
Last Update:
Last Update:
ጥበብ እንቁአን አጣች
ዝነኛው እና ወጣቱ የብዙዎቻችን የሳቅ ምንጭ የምናውቀው እንቁ የጥበብ ሰው #ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚች አለም ድካም አርፏል ለቤተሰቡ
ለጓደኞቹ
ለጥበብ አድናቂዎች መፅናናት እንመኛለን::
ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)
ተዋናይ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝናን አና በብዙዎች ተወዳጅነትን ያተረፈ ተዋናይ ነው። በጉዳዬ ፊልም ላይ ደግሞ በድርሰት ፣ በዳይሬክተርነት እንዲሁም በትወና ተሳትፎበታል ፤ እጅግ በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ተውነዋል ።
✔3+1
✔300 ሺ
✔አስነኪኝ
✔ባላ ገሩ
✔የፍቅር ABCD
✔ብላቴና
✔ቦሌ ማነቂያ
✔እንደ ባል እና ሚስት
✔ኢንጂነሮቹ
✔እርቅ ይሁን
✔ኢዮሪካ
✔ጉዳዬ
✔ሀገርሽ ሀገሬ
✔ሕይወቴ
✔ህይወት እና ሳቅ
✔ከባድ ሚዛን
✔ፍቅር እና ፌስቡክ
✔ከቃል በላይ
✔ላውንድሪ ቦይ
✔ኮከባችን
✔ማርትሬዛ
✔ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2
✔ሞኙ የአራዳ ልጅ 4
✔ትዳርን ፍለጋ
✔አንድ ሁለት
✔ብር ርርር
✔ወደው አይሰርቁ
✔ወፌ ቆመች
✔ወንድሜ ያዕቆብ
✔እንደ ቀልድ
✔ወቶ አደር
✔አባት ሀገር
✔የሞግዚቷ ልጆች
✔ይዋጣልን
✔ዋሻው
✔ወሬ ነጋሪ
✔ወጣት በ97
ሞትህን መስማት ያማል፡ ነፍስህን ይማር።
BY MARAKI FASHION PRODUCTION & Modeling School
Share with your friend now:
tgoop.com/konjo_Fashion_Design/3364