tgoop.com/linkbatu1/3315
Last Update:
❣❤️❤️❤️❣❤️❤️❤️❤️
❣ dinaye ❣
❣ ❣
❣ ❣
❣ለንግስቴ ዲናዬ (ቤቲዬ)
" ውበትሽ በኔ አቅም.........
ዲናዬ ያቺን ዉበት ያችን ፀባይ መግለፅ ባልችልም ልሞክር
ውበት ትርጉም አጣ ፣ ቁንጅና ረከሰ ፣
.
.
አንቺን ሊገልፅ ሲል ያኔ ነው ሰዋሰው ፣ ቅኔው ፣ ግጥሙ ሳይቀር ህጉን ያፈረሰ ፣ የደረማመሰ ።)https://www.tgoop.com/joinchat-TLP62btdf7H6mSuU)
.
.
የውበት ሚዛኑ ፣ የማማር መለኪያ አንቺ ጋር አልሰራም ያ ግርድፍ ቃል ሁላ ፣
. ❤️💋dinayee yene lyu
.
በርቱዕ አንደበት ፣ በበሰለ አእምሮ በሞረድ ቢሰላ ፣
.[dinaye ❤️betam wedshalew betam lene hulem lyu❤️ set neshi ❤️
.
የቁንጅናሽ ሎሌ ፣ የውበት ምርኮኛ ፣
በግዞት የሚኖር ፣ የአንቺነት እስረኛ ፣
አሽከርሽ ሆነ እንጂ ሀሳቡ ሳይሞላ ፣
.
.
ኢምንት ነገር የለም ፣ የሰናፍጭ ቅንጣት ካንቺ የሚጠላ ።
...ደግሞ አንቺ ምን ጎሎሽ!...
.
.
ምስክርሽ ልሆን፣ ቃሌን ላንቺ ልሰጥ፣ ለአፅናፍ ሁሉ ዓለም ድንቁ ውበትሽን ልመሰክር ብዬ ቃላቱ በሞላ ትርጉም እንዳጡብኝ ፤
ገለባ እንደሆኑ እንደቀለሉብኝ
በምሬት እንዳልፅፍ ፣
.በስሜት አልባ ግርፍ
.
ወይ እንደ ዘፋኙ "ውብነሽ እኮ አንቺ በጣሙን ምታምሪ ፣
.
.
የቆንጆዎች አውራ ፣ የውቦቹ ንግስት ፣ የደመቅሽ ፣ የፈካሽ እንደ ክዋክብቱ ሰርክ 'ምታበሪ... " ፣#dinayee\_yene\_lyu\_set
.
.
ብሎ እንደዘፈነው ዜማ ግጥም ስዬ እንዳላንጎራጉር ፣
.
.
መች ይፈቅድልኛል ቁንጅናሽ አይሎ ፣
.
.
ደግሞ ይግረምህ ብሎ ፣ ማማር ዙሩ ሲከር ፣
.
.
እንኳን ቃል ሊያስወጣኝ አንደበቴን ዘጋው ይህ ውበትሽ እኮ ልገልፀው ስሞክር ።
.
.
ፀሐይ እንዳልልሽ በቀን ብቻ አይደለም ያንቺ መድመቅ ማብራት ፣
.
.
ጨረቃም አትሆንም በዚያ ድንቅ ውበቷ ዘወትር የለችም የማታ ብቻ ናት ።
.
.
ፅጌረዳም ብልሽ መክሰሟ አይቀርም እድሜዋ ሲጨምር ፣
.
.
ያንቺ ማማር እኮ ፣ ያንቺ ውበት እኮ ወይ ፍንክች የለም ዘመኑ ሲገፋ ከመጨመር በቀር ።
.
.
በቃ ይብቃኝ ውዴ በከንቱ አልድከም፣
.
.
ደርሶ ላይሳካ ፣ ውጥኔ ላይሰምር ፣
.
. dinayee_enatee_kesetochi_hulu_tleyaleshi
በነጩ መደብ ላይ በቃላት ስንክሳር ፣ በሆሄያት ሕብረት ፣ ያለ ክንፍ አልብረር፣
በሀሣብ አልስከር ፣ ላላተርፍ አልክሰር ።
.
.
ለነገሩ ቀድሞስ እኔ መች አጣሁት ውብ ቃል ሁሉ ቢተም፣ ቅኔውም ቢዘረፍ ፣ ፀሐፊውም ቢፅፍ፣
.
.
ያ በሁለት መስመር አገ...ር የሚያወራው ፣
.
.
በስንኞች ህብረት ዜማ ሚ'ደውረው፣
.
.
መንፈስ የሚያድሰው ፣ ገጣሚው ቢገጥምም ፣
.
.
ከአእምሮ በላይ ነው ፣ ቋንቋው ሁሉ ይከስራል ፣
.
.
ቅኔው ወርቁን ያጣል ፣
.
.
ሰሙ ብቻ ይቀራል ፣
.
.
ለዛ-ቢስ ይሆናል ፣ ልንገርሽ እቅጩን በቃ ያንቺ ውበት ፍፁም አይገለፅም።
😍😍😍🥰🥰🥰
✍joyeየመብረሀን ልጅ
Join & share😘
😍😍😍😍😘😘😘😘
🎙 🌹🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
…...…,•’``’•,•’``’•,ፍ
…...…’•,’🌹’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ
,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’
’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’ር
’•,👑dinaye ngstee ሁሌም ለኔ ልዩ ❤️ሴት አቺ ብቻ ነሽ 🌹ስላወኩሽ በጣም ❤️ደስተኛና እድለኛ ነኝ በጣም በጣም❤️ እወድሻለሁ በጣም ንግስቴ ❤️
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
BY Prince👑 and princess👸

Share with your friend now:
tgoop.com/linkbatu1/3315