Forwarded from ✟ የተዋህዶ ልጆች ✟ (✟Mentesenhot✟)
🙏🙏🙏እንካን ለዐብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
🙏ፆሙ የተራቡትን የምናበላበት
🙏የተጠሙትን የምናጠጣበት
🙏የታረዙትን የምናለብስበት
🙏የታሰሩትን የምንጠይቅበት
🙏ካለን ላይ የምናካፍልበት
የበረከት ያድርግልን!!!
መድኃኒዓለም ሆይ እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደ አንተ መሀሪነት ስለ እናትህ ስለ አማላጃ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን ልመናችንን ፆማችንን ተቀበልልን ሀገራችንን ዳራን እሳት መሀላን ገነት አርግልን አሜን!!!
@Ortodoxe19

(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 5)
----------
5፤ እንዲሁም፥ ጐበዞች ሆይ፥ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።
6፤ እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤
7፤ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
8፤ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤
9፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።
10፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።
11፤ ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።
@linkortodoxe21