Telegram Web
የፔፕ ጋርዲዮላው ማን ሲቲ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል በአንድ የቻምፒየንስ ሊግ የውድድር ወቅት 11 ጨዋታዎችን ያሸነፈ, የማን ዩናይትድን ሪከርድን ሰብረዋል።
ማንቸስተር ሲቲ ለቻምፒዮንስ ሊጉ የደረሰ ዘጠነኛው የተለየ የእንግሊዝ ክለብ ሆኗል፡ ይህም ከሌሎች ሊጎች በሶስት ይበልጣል [ጀርመን እና ጣሊያን- 6]።
ሩቢን ዲያዝ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል 💙

90%የተሳካ ኳስ አቀበለ
41 ጊዜ ኳስ ነካ
3 ጊዜ ብሎክ አደረገ [ከማን በበለጠ]
3 ኳሶችን ከአደጋ ክልል አፀዳ
3 ኳሶችን አዳነ
1 የተሳካ ታክል
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ፡

ተጠናቀቀ

ቼልሲ 2-0 ሪያል ማድሪድ
AGG [3-1]
⚽️#ወርነር 28'
⚽️#ማውንት 85'
የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ሁለቱን የእንግሊዝ ክለቦች አገናኝቷል

ማንቸስተር ሲቲ vs ቼልሲ

•ጨዋታው በቱርክ, ኢስታምቡል ግንቦት-21 ይደረጋል
ማሰን ማውንት በቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጨዋቸ ሆኗል, ከዋይኒ ሮኒ ሚያዚያ-26, 2011 በኃላ።
ቶማስ ቱሁል በተለያዮ ክለቦች ለተከታታይ ሁለት የውድድር ዘመን ለቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ የደረሰ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ነው።
ቶማስ ቱሁል 🔥

ሚያዚያ-17፡ የፔፕ ጋርዲዮላውን ማንቸስተር ሲቲ በማሰናበት ወደ ኤፌ ዋንጫ ፍፃሚ አለፈ።

ሚያዚያ-27፡ የዚነዲኒ ዚዳኑን ሪያል ማድሪድ በማሰናበት ለቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ደርሷል።

በመጀመሪያ የውድድር ወቅቱ 😱
BREAKING

የቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ከስታንቡል ወደ ለንደን ዌምብሌይ ስታዲየም ተዘዋውሯል።

@livescoerET
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር
ሲዳማ ቡና 2-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ማንችስተር ዩናይትድ 1-2 ሌስተር ሲቲ
ሳውዝሀምፕተን 3-1 ክሪስታል ፓላስ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ኦሳሱና 3-2 ካዲዝ
ኢልቼ 0-2 አላቬስ
ሌቫንቴ 3-3 ባርሴሎና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ናፖሊ 5-1 ዩዲኒዜ

@livescoreET
🌙 እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ። 🌙 @livescoerET
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ 2-2 ኢትዮጵያ ቡና
አዳማ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አስቶን ቪላ 0-0 ኤቨርተን
ማንችስተር ዩናይትድ 2-4 ሊቨርፑል

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ግራናዳ 1-4 ሪያል ማድሪድ

🇩🇪 በጀርመን DFB POKAL ፍፃሜ

ሌፕዚሽ 1-4 ዶርትሙንድ

🇫🇷 በኮፕ ደ ፍራንስ ግማሽ ፍፃሜ

GFA 74 1-5 ሞናኮ

@livescoreET
BREAKING :

የማንችስተር ሲቲው ተከላካይ ሩበን ዲያስ የ እግር ኳስ ፀሀፊዎች ማሀበር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ።

@livescoerET
አጓጊው የስፔን ላሊጋ እስከ መጨረሻ ጨዋታ እስከ መጨረሻዋም ደቂቃ በ ትንቅንቅ ተጠናቆ ሻምፒዮኑ ታዉቋል።

አትሌቲኮ ማድሪድ ከ 2014 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የ ላሊጋው ሻምፒዮን ሆነዋል።

ስለ አትሌቲ ምን ይላሉ 👇

@livescoerET
ዲዬጎ ሲሞኒ በመጨረሻም ተሳካለት!!

ለሉዊስ ሱዋሬዝ ግን ምን አይነት አመት ነው👏👏🔥

አንዴ ለሻምፒዮኑ አትሌቲኮ ማድሪድ👏👏

@livescoerET
ልዊዝ ሱዋሬዝ 21 የሊግ ግቦችን በዚህ የውድድር አመት አስቆጥሯል ለመጨረሻ ግዜ እሄን ያህል ጎል ያስቆጠረው 2018-19 ከባርሴሎና ጋር የላሊጋ ዋንጫ ሲያሳካ ነው።

@livescoerET
🇪🇸 38ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ተጠባቂ ጨዋታዎች

ተጠናቀቁ

ሪያል ማድሪድ 2 vs 1 ቪላሪያል
ሪያል ቫላዶሊድ 1 vs 2 አትሌቲኮ ማድሪድ
ኢባር 0 vs 1 ባርሴሎና

* አትሌቲኮ ማድሪድ የ2020/21 የስፔን ላሊጋን ዋንጫን አሸንፏል🏆

@livescoerET
ባርሴሎና ዴቪድ ቪያን ለ አትሌቲኮ ሸጠ በ ቀጣዩ አመት አትሌቲኮ የ ላሊጋው ሻምፒዬን ሆነ

ባርሴሎና ስዋሬዝን ለ አትሌቲኮ ሸጠ በ ቀጣዩ አመት አትሌቲኮ የ ላሊጋው ሻምፒዬን ሆነ
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

🇪🇹 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ሲዳማ ቡና 4 - 1 ጅማ አባ ጅፋር
ሀዲያ ሆሳዕና 1 - 2 ኢትዮጵያ ቡና

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

ማንችስተር ሲቲ 5 - 0 ኤቨርተን
ሊቨርፑል 2 - 0 ክሪስታል ፓላስ
ሌስተር ሲቲ 2 - 4 ቶተንሀም
አስቶን ቪላ 2 - 1 ቼልሲ
ወልቭስ 1 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል 2 - 0 ብራይተን
ሺፊልድ 1 - 0 በርንሌይ
ሊድስ 3 - 1 ዌስትብሮም
ዌስትሀም 3 - 0 ሳውዝሀምፕተን
ፉልሀም 0 - 2 ኒውካስትል

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

ግራናዳ 0 - 0 ሄታፌ
ሲቪያ 1 - 0 አላቬስ

🇮🇹 የጣሊያን ሴሪአ ጨዋታዎች

ኢንተር ሚላን 5 - 1 ዩዲኒዜ
አታላንታ 0 - 2 ኤሲ ሚላን
ቦሎኛ 1 - 4 ጁቬንቱስ
ናፖሊ 1 - 1 ሄላስ ቬሮና
ቶሪኖ 1 - 1 ቤኔቬንቶ
ስፔዚያ 2 - 2 ሮማ
ሳሱኦሎ 2 - 0 ላዚዮ

🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ ኧ ጨዋታዎች

ብረስት 0 - 2 ፒኤስጂ
አንገርስ 1 - 2 ሊል
ናንትስ 1 - 2 ሞንፔሌ
ሊዮን 2 - 3 ኒስ
ስትራርቡርግ 1 - 1 ሎረንት
ሬምስ 1 - 2 ቦርዶ
ሊንስ 0 - 0 ሞናኮ
ሴንት ኤቲን 0 - 1 ዲጆን
ሬንስ 2 - 0 ኒምስ
ሜትዝ 1 - 1 ማርሴ
🏆 ዛሬ በዩሮፓ ሊግ የሚደረግ የፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ቪላርያል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

@livescoerET
2025/01/06 15:35:21
Back to Top
HTML Embed Code: