MAHDERETENA Telegram 11143
የስልክ ሱሰኝነት መፍትሄ...
ሰዎች በቀን ከ80 እሰከ 150 ጊዜ የእጅ ስልኮቻቸውን እንደሚነካኩ ቢያመለክትም
ሰዎችይህ ሁኔታ በጎ ልማድ ወይም በጎ ያልሆነ በሚለው ጉዳይ
ስምምነት ላይ አልተደረሱም።
ስልክ ጤናማ ግንኙነት፣ ጥሩ የስራ አካባቢ እና ተግባቦታቸው የተሻለ
እንዲሆን እንዳደረገላቸው ሰዎች ያምናሉ።
ስልክን ሰዎች በተደጋጋሚ ሲጠቀሙ ብዙ መልካም ነገሮች
ያመጣላቸውን ያህል ችግሮችን እንደሚያስከትል ይነገራል።
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ሰዎች ለቴክኖሎጂ ጥገኛ በሚሆኑበት
ወቅት እውቀት ፣ የትኩረት ደረጃቸው ላይ እና ማህበራዊ ክህሎታቸው
ላይ የተለያዩ ችግሮችን ያስከትላል።
በመሆኑ በህይወት የዕለት ከዕለት ውሎ ልምድ በመሆን በጎ ያልሆነ
ተፅዕኖ እያሳረፈ የሚገኘውን የስልክ ሱሰኝነት እንዴት መከላከል
ይቻላል የሚለውን የሚከተለውን ይመስላል።
1. የስልክ አጠቃቀምን መከታተል
ሰዎች በስልክ ሱሰኝነት በሚጠቁበት ወቅት ለዚህ ምክንያት የሆነው
መተግበሪያ(አፕልኬሽን) በሌላ መተግበሪያ መቀየር ያስፈልጋለ።
ከዚህ ባለፈ “ስፔስ” እና “ሞመንት” የተሰኙ መተግበሪያዎችን
በመጠቀም በቀን ውስጥ ያለን የስልክ አጠቃቀም መከታተል እና
ለመጠቀም የሚፈልጉት መጠን ማስቀመጥ እንዲቻል ያደርጋል።
2. ስልክን አዘውትሮ መነካካትን ማቆም
በስልክ ውስጥ የሚገኙት አብዛኛዎች መተግበሪያዎች ማለትም
ፌስቡክ፣ኢንስታግራም ፣ ፒንቴሬስት እና ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ
ብዙሃን የተዘጋጁት ሰዎች ሲጠቀማቸው
በቀላሉ ማቆም እንዳይችሉ እና ያለገደብ መረጃዎችን ለተጠቀሚዎች
እንዲያቀርቡ በማድረግ ነው።
በመሆኑም ሰዎች በዚህ ምክንያት የእጅ ስልካቸውን መነካካት በቀላሉ
ማቆም ስለማይችሉ ብዙ ቁም ነገሮች እና ህይወትን መቀየር
የሚቻልበትን ጊዜ እንዲባክን ምክንያት ይሆናል።
ስለዚህ እንደዚህ አይነት የስልክ መተግበሪያዎችን በማጥፋት ውድ
ጊዜን ከብክነት መከላከል እንደሚቻል መረዳት ያስፈልጋል ተብሏል።
3.አዕምሮን ማዘጋጀት
በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ የሚወጡ የማረጋገጫ መልዕክቶች
ለምሳሌ ፎቶ እና ሌሎች መራጀዎች በፌስቡክ ላይ ከጫኑ በኋላ
የሚመጡት ማሳወቂያዎች ዶፐሚኔ
የተባለውን እና በሰውነታችን ደስታን የሚፈጥረውን ኬሚካል
እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል።
ከዚህም መራቅ እና አዕምሮን መቆጣጠር እንዲቻል ተመስጦን፣ ዮጋ፣
የአካል እንቅስቃሴ እና ሌሎች አዕምሮን ንቁ የሚያደርጉ
እንቅስቃሴዎችን ማዘውተር ያስፈልጋል።
4.የመተግበሪያዎችን (አፕልኬሽን) ትክክለኛ አካላዊ ውጤቶችን
መጠቀም
ዘመናዊ ስልኮች የበዙ እና ለቁጥር አታካች የሆኑ አገልግሎቶች
ለተጠቃሚዎች ማቅረብ ይችላሉ።
በስልክ ውስጥ ከሚገኙ አገልግሎቶች መካከል የሂሳብ ማሽን፣
ካሜራ ፣ ማስታወሻ መፃፊያ፣ መፃህፍት እና ሌሎችንም ይገኙበታል።
በመሆኑም መደበኛ መፃህፍትን እና ማስተዋሻዎችን ፣ የሂሳብ ስራን
ከስልክ ውጭ ባሉ መሳሪያዎች በመጠቀም እና ከስልክ ጥገኝነት ነፃ
በሆነ መልኩ ለመጠቀም መሞከር ያስፈልጋል።
5.ከጎደኛ ድጋፍን ማግኘት
በማንኛው ሁኔታና ጊዜ ከሱስ ለመላቀቅ አስፈላጊው ነገር ሰዎች
በችግሩ እንደተጋለጡ አምነው መቀበል ይጠበቅባቸዋል።
በዙሪያችን ለሚገኙ ሰዎች የስልክ ሱስን ማቆም እንደሚፈልጉ
በማሳወቅ የተለያዩ አስተያየቶች ማግኘት ሰዎች ራሳቸውን ከችግሩ
ማውጣት እንዲችሉ ይረዳል።
6. አስፈላጊ ያልሆኑ መልዕክት ማሳወቂያዎችን መዝጋት ሲሆን፥
በሰባተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ ለበርከታ ሰዓት ስልክ እንዲጠቀሙ
የሚያደርጉትን ቀለሞች ወደ ነጭ እና ጥቁር መቀየር ያስፈልጋል
ተብሏል።
Shares
@eyugn



tgoop.com/mahderetena/11143
Create:
Last Update:

የስልክ ሱሰኝነት መፍትሄ...
ሰዎች በቀን ከ80 እሰከ 150 ጊዜ የእጅ ስልኮቻቸውን እንደሚነካኩ ቢያመለክትም
ሰዎችይህ ሁኔታ በጎ ልማድ ወይም በጎ ያልሆነ በሚለው ጉዳይ
ስምምነት ላይ አልተደረሱም።
ስልክ ጤናማ ግንኙነት፣ ጥሩ የስራ አካባቢ እና ተግባቦታቸው የተሻለ
እንዲሆን እንዳደረገላቸው ሰዎች ያምናሉ።
ስልክን ሰዎች በተደጋጋሚ ሲጠቀሙ ብዙ መልካም ነገሮች
ያመጣላቸውን ያህል ችግሮችን እንደሚያስከትል ይነገራል።
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ሰዎች ለቴክኖሎጂ ጥገኛ በሚሆኑበት
ወቅት እውቀት ፣ የትኩረት ደረጃቸው ላይ እና ማህበራዊ ክህሎታቸው
ላይ የተለያዩ ችግሮችን ያስከትላል።
በመሆኑ በህይወት የዕለት ከዕለት ውሎ ልምድ በመሆን በጎ ያልሆነ
ተፅዕኖ እያሳረፈ የሚገኘውን የስልክ ሱሰኝነት እንዴት መከላከል
ይቻላል የሚለውን የሚከተለውን ይመስላል።
1. የስልክ አጠቃቀምን መከታተል
ሰዎች በስልክ ሱሰኝነት በሚጠቁበት ወቅት ለዚህ ምክንያት የሆነው
መተግበሪያ(አፕልኬሽን) በሌላ መተግበሪያ መቀየር ያስፈልጋለ።
ከዚህ ባለፈ “ስፔስ” እና “ሞመንት” የተሰኙ መተግበሪያዎችን
በመጠቀም በቀን ውስጥ ያለን የስልክ አጠቃቀም መከታተል እና
ለመጠቀም የሚፈልጉት መጠን ማስቀመጥ እንዲቻል ያደርጋል።
2. ስልክን አዘውትሮ መነካካትን ማቆም
በስልክ ውስጥ የሚገኙት አብዛኛዎች መተግበሪያዎች ማለትም
ፌስቡክ፣ኢንስታግራም ፣ ፒንቴሬስት እና ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ
ብዙሃን የተዘጋጁት ሰዎች ሲጠቀማቸው
በቀላሉ ማቆም እንዳይችሉ እና ያለገደብ መረጃዎችን ለተጠቀሚዎች
እንዲያቀርቡ በማድረግ ነው።
በመሆኑም ሰዎች በዚህ ምክንያት የእጅ ስልካቸውን መነካካት በቀላሉ
ማቆም ስለማይችሉ ብዙ ቁም ነገሮች እና ህይወትን መቀየር
የሚቻልበትን ጊዜ እንዲባክን ምክንያት ይሆናል።
ስለዚህ እንደዚህ አይነት የስልክ መተግበሪያዎችን በማጥፋት ውድ
ጊዜን ከብክነት መከላከል እንደሚቻል መረዳት ያስፈልጋል ተብሏል።
3.አዕምሮን ማዘጋጀት
በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ የሚወጡ የማረጋገጫ መልዕክቶች
ለምሳሌ ፎቶ እና ሌሎች መራጀዎች በፌስቡክ ላይ ከጫኑ በኋላ
የሚመጡት ማሳወቂያዎች ዶፐሚኔ
የተባለውን እና በሰውነታችን ደስታን የሚፈጥረውን ኬሚካል
እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል።
ከዚህም መራቅ እና አዕምሮን መቆጣጠር እንዲቻል ተመስጦን፣ ዮጋ፣
የአካል እንቅስቃሴ እና ሌሎች አዕምሮን ንቁ የሚያደርጉ
እንቅስቃሴዎችን ማዘውተር ያስፈልጋል።
4.የመተግበሪያዎችን (አፕልኬሽን) ትክክለኛ አካላዊ ውጤቶችን
መጠቀም
ዘመናዊ ስልኮች የበዙ እና ለቁጥር አታካች የሆኑ አገልግሎቶች
ለተጠቃሚዎች ማቅረብ ይችላሉ።
በስልክ ውስጥ ከሚገኙ አገልግሎቶች መካከል የሂሳብ ማሽን፣
ካሜራ ፣ ማስታወሻ መፃፊያ፣ መፃህፍት እና ሌሎችንም ይገኙበታል።
በመሆኑም መደበኛ መፃህፍትን እና ማስተዋሻዎችን ፣ የሂሳብ ስራን
ከስልክ ውጭ ባሉ መሳሪያዎች በመጠቀም እና ከስልክ ጥገኝነት ነፃ
በሆነ መልኩ ለመጠቀም መሞከር ያስፈልጋል።
5.ከጎደኛ ድጋፍን ማግኘት
በማንኛው ሁኔታና ጊዜ ከሱስ ለመላቀቅ አስፈላጊው ነገር ሰዎች
በችግሩ እንደተጋለጡ አምነው መቀበል ይጠበቅባቸዋል።
በዙሪያችን ለሚገኙ ሰዎች የስልክ ሱስን ማቆም እንደሚፈልጉ
በማሳወቅ የተለያዩ አስተያየቶች ማግኘት ሰዎች ራሳቸውን ከችግሩ
ማውጣት እንዲችሉ ይረዳል።
6. አስፈላጊ ያልሆኑ መልዕክት ማሳወቂያዎችን መዝጋት ሲሆን፥
በሰባተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ ለበርከታ ሰዓት ስልክ እንዲጠቀሙ
የሚያደርጉትን ቀለሞች ወደ ነጭ እና ጥቁር መቀየር ያስፈልጋል
ተብሏል።
Shares
@eyugn

BY ማህደረ ጤና☞mahdere tena


Share with your friend now:
tgoop.com/mahderetena/11143

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Clear The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.” How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020.
from us


Telegram ማህደረ ጤና☞mahdere tena
FROM American