Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
የቅዳሴ ሥርዓት በጃቴ ኪዳነ ምህረት ካቴድራል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት የቃልኪዳኑ ታቦት ወጥቶ እየባረከችን
እንኳን አደረሳችሁ
ብፁዕ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ የተገኙበት አቃቂ ቃሊቲ ጃቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት
የአንጎለላ ሰሚነሽ ጽርሐ-አርያም ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የእናታችን የቅድስት ኪዳነ-ምሕረት በዓል በፎቶ፦
የመስጠት ጥግ
ከዱከም 5ሺህ ብር እና አንድ ዳይፐር ይዘውል መጥተው መርቀውናል !

እማሆይ ወለተ ማሪያምን መርቁልን!
ዘወረደ

የጌታችንና የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ወደ ምድር መውረድ፣ በሥጋ ብእሴ መገለጽ የሚነገርበት፣ የሚታሰበብበት ሳምንት ነው፡፡

መልካም ሱባኤ!
👉 ዘወረደ ብለን የጀመርነውን ተነስቷል ብለንም ለማክበር ለማመስገን እግዚአብሔር በሠላም ያድርሰን !!
መልካም ሱባኤ ለሁላችንም 👏
2025/02/24 01:18:21
Back to Top
HTML Embed Code: