tgoop.com/mahibertsadkan/2493
Last Update:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ታላቅ የንግስ ጉዞ ወደ:
ወደ ጥንታዊቷ ርእሰ ገዳማት ወአድባራት አክሱም ጽዮን ማርያም ለሚኖረን የ10 ቀናት ጉዞ ምዝገባ ላይ ነን።
★ መነሻ ኅዳር 16 መመለሻ ኅዳር 25
★ የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 8000 ብር
በጉዟችን ላይ ከምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት ውስጥ፦
👉 ደብረ አጥገባ አቡነ ጰንጠሌዎን፣
👉 ደብረ ቆናጽል አቡነ ሊቃኖስ፣
👉 ደብረ መደራ አቡነ ገሪማ፣
👉 ደብረ የሐ አቡነ ሐፍፄ፣
👉 ደብረ ዳሞ (ደብረ ሃሌሉያ) አቡነ አረጋዊ፣
👉 ደብረ ጎሕ አቡነ ይምዓታ፣
👉 ጥንታዊው ውቕሮ ቂርቆስ፣
👉 ገርዓልታ አብርሃ ወአጽብሃ፣
👉 ሐውዜን ቅ/ጊዮርጊስ ወአቡነ ተክለሃይማኖት፣
👉 ማኅበረ ዴጎ ጻድቃን እና አቡነ ያፍቅረነ እግዚእ፣
👉 ማኅበረ ዴጎ አቡነ አቤል ግብጻዊ፣
👉 ደብረ በንኮል አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣
👉 ዋልድባ ደብረ ዓባይ አቡነ ሳሙኤል፣
👉 ማይበራዝዮ አቡነ አላኒቆስ፣
👉 ደብረ ዓሣ አቡነ ዮሐኒ እና አቡነ አሞኒ፣
👉 ሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣
👉 ሳርአምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ፣
👉 አርማኒያ ቅዱስ መርቆሬዎስ፣
👉 ተአምረኛዋ ሽብሻቦ ማርያም ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ እና ሌሎችም......
#ከህዳር 16_25 የምቆይ #አክሱም ፅዮን ማርያም ገዳም ጉዞ ተዘጋጅቷል ኑ አብረን እንጓዛለን የተለያዩ ታሪካዊ ገዳማትን አንጎበኛለን ለመመዝገብ ከታች ባለው acc መቁረጥ ይቻላል የጉዞው ዋጋ 8000 ብር
📞+251973171717
📞+251924244424
ትኬት ለመቁረጥ cbe 1000515659351 cbe
BY ማህበረ ጻድቃን ዘኢትዮጵያ️/️mahiber tsadkan
![](https://photo2.tgoop.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/MoTBzcxI6j7A83fdXVgs2mJxFGyYzHAcz_uLgKBfVDtEsXMCW6tHR62Ogxe8km3QBldrReKL3yAyUKcEavhSRwNisnSGRjIApnjZHS9DHb6Kxnch9PQp9JQMOn4t_-OMV_QRZS9X0BGIBEKdaN7uHlcG1kHrUyYYxfbGSpqt4oVXGXUKAW9OBmQLj11gWFTH1iR7m6C8UfTXamccuIQW1IQFvKe9FuMTaZwDuqaA3k73k-WMHtz_92lDwoOBvXEtC_UOC_FCukm9n6YfNNCsZGQYM1oVctDB45UblzIFMF1sBEsuC5Ujdd8TGQw9j4RDHO2L8MI5tUmJlAXpHKy5pA.jpg)
Share with your friend now:
tgoop.com/mahibertsadkan/2493