tgoop.com/mahtot_promotion/49
Create:
Last Update:
Last Update:
🔹ሰላም ማኅቶት ፕሮሞሽን አባላት
📌ዛሬ በይፋ በየቻናላችሁ የሚጀመረው ፕሮሞሽናችን ፕሮግራም እና ህግ እነሆ ይፋ
የፕሮሞሽን ፕሮግራም እንሆ
👉የፕሮሞሽን ቀናት
🔹ሰኞ
🔹ረቡዕ
🔹አርብ
🔹እሁድ
👉የፕሮሞሽን ሰአት
🔶ሰኞ እና ረቡዕ
ከቀኑ 4፡00 እስከ ምሽቱ 11:00
🔶 አርብ እና እሁድ
ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ከሰአት 9:00 ሰአት
🔵የሪፖስት ሰአት
📌 የአንድ ሰአት ልዩነት ሪፖስት ፕሮሞሽኑ ከተለቀቀበት ሰአት እስከ ቀጣዮቹ 3 ሰአታት
📌የአንድ ሰአት ልዩነት ሪፖስት የፕሮሞሽን ሰአት ፕሮሞሽኑ ከሚያልቅበት ሰአት 2 ሰአት ቀደም ብሎ።
❌ህግ❌
🔹 በነዚህ 4 ቀናት ማንኛውም የምትለጥፉት ነገር ካለ ከፕሮሞሽን ሰአት አስባችሁ ቀድማችሁ ማጠናቀቅ አለባችሁ።
🔹ፕሮሞሽን ከተለቀቀ በኋላ የማጥፍያ ሰአት ሳይደርስ ማጥፋትም ሆነ መደራረብ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
👉ፕሮሞሽኑ እራሱ እስኪጠፋ ድረስ በሪፖስትም ሰአት ሆነ የፕሮሞሽን ግዜ እስኪያልቅ ደረስ ማጥፋትም ሆነ መደረብ በጥብቅ ❌የተከለከለ❌ ነው።
👉ህጉን በማታከብሩ አባላት ለይ ከሁለት ማስጠንቀቂያ በኋላ ያለምህረት ከፕሮሞሽን እናስወጣለን።ስለዚህ ታማኝና ሃቀኛ ሆነው በፕሮሞሽን ቅራኔ እና ጥያቄዎን በውስጥ ማሳወቅ ይችላሉ
ለጥያቄና ለምዝገባ
@biniyou1
@biniyou1
BY ማኅቶት ፕሮሞሽን™
Share with your friend now:
tgoop.com/mahtot_promotion/49