tgoop.com/mahtot_promotion/69
Last Update:
🏆 ማኅቶት PROⓂOTION 🏆
📜 የእግዚአብሄርን ቃል እና ትምህርት ፤ የቤተክርስትያንን ታሪክ ትውፊት እና ስርአት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
እግዚአብሄር ለዚህ መልካም ስራ የጠራችሁ ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።👏🙏
✝ በመቀጠል በርቱ እያልን ለብዙ ምእመናን አገልግሎቶቻችሁን የምታደርሱበት ፕሮሞሽን ከጀመርን ▪️ 3 አመት ▪️ እንደሆነን ልናሳውቅ እንወዳለን።
🏆 ፕሮሞሽናችን የሚለየው 🏆
▪️የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ቻናሎች ብቻ
የሚተዋወቁበት
▪️አለማዊ እና የማይጣጣሙ ቻናሎች የማይገቡበት
▪️በአዳዲስ የመጀመርያ ጽሁፎችና ትምህርቶች
የሚቀርብ(የማያሰለች)
▪️ህዝብን ወደ እግዚአብሄር የሚሰበስቡ የተዋህዶ
ቻናሎች በደንብ ተጠንተው የሚቀላቀሉበት
▪️ፕሮሞሽን ሰአትና ቀናት የማይበዛበት
ለአገልግሎቶቻችሁ በቂ ጊዜ የሚሰጥ
▪️1 ፕሮሞሽን ለይ ቻናሎች ሲበዙ ለህዝብ ለመቀላቀል
ይከብዳልና በሽፍት ፕሮሞሽን የሚሰራበት
▪️ለጀማሪ ቻናል ባለቤቶች ጠቃሚ ምክሮችን ከለማጆች
የሚያገኙበትና የበለጠ የሚበረታቱበት
▪️ለቻናሎች እድገት ፍጥነት ሁሌ የምንተጋበት
ፕሮሞሽናችን ነው።
💠 እርስዎ አገልግሎትዎን ያቅርቡ ተከታይዎችዎን ማስተማርና ማነጽ ለይ ብቻ ያተኩሩ ስለ አባላት አያስቡ እኛ አባል ብቻ ሳይሆን ተከታይ የሚሆኑ ምእመናንን ወደ እርስዎ እናቀርባለን።
#2_አመት_የፕሮሞሽን_ልምድ_እና
#200_ቻናል_አለን_እናመሰግናለን 🙏
.𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲
የማኅቶት ፕሮሞሽን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
➲ @Mahtot_promotion
እኛን ለማግኘት (ቻናል ለማስመዝገብ ከፈለጉ)
➲ @Biniyou1
☎️ 𝚌𝚘𝚗𝚝𝚊𝚌𝚝 ☎️
➲ +251943402800
✝ "የእግዚአብሄር ቃል ለምእመናን ይደርስ ዘንድ እንተጋለን"✝
🏆 ማኅቶት ፕሮሞሽን 🏆
© 𝑎𝑙𝑙 𝑟𝑖𝑔ℎ𝑡 𝑟𝑒𝑠𝑒𝑟𝑣𝑒𝑑
𝗝𝘂𝗻𝗲/25/2022
BY ማኅቶት ፕሮሞሽን™
Share with your friend now:
tgoop.com/mahtot_promotion/69