MAPOEM2 Telegram 1938
🟣በህይወት እስካለህ ልትሳሳት፣ ልትወድቅ ትችላለህ፣ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ፣ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉበሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ፣ ሰዎች ሊጠሉህ፣ ሊያሙህ፣ ወይም ስም ሊያወጡልህ፣ አልያም ሊስቁብህ ይችላሉ።

በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሁኖ ለመታየት መሞከር ነው።

መልካም ብትሆን ክፋወች ይጠሉሀል። አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃ አውጭ  ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።

ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደደም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ ከደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አቀያይር።

🔵ከምንም በላይ ፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!!

አንድ ነገር ልንገራችሁ
በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ
ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጧችኋል!!
መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዋችኋል!!
ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዋችኋል!!
ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዋችኋል!!

   ✍️👤 ስብሀት ገ/እግዚአብሔር

መልካም ቀን ተመኘሁ

Share with love❤️
T.me/Mapoem2

tgoop.com/mapoem2/1938
Create:
Last Update:

BY እየኖሩ መሞት

Share with your friend now:
tgoop.com/mapoem2/1938

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. Find your optimal posting schedule and stick to it. The peak posting times include 8 am, 6 pm, and 8 pm on social media. Try to publish serious stuff in the morning and leave less demanding content later in the day. Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added.
from us

Telegram እየኖሩ መሞት
FROM American