MEDRESETULISLAH Telegram 7586
በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ ወረዳ ጮል መንደር ታላቅ ኮንፈረንስ ተካሄዶ በሠላም ተጠናቋል
—————
እንደ አጠቃላይ በዞኑ ውስጥ የሱንና ጠላቶች ያለ የሌለ አቅማቸውን ተጠቅመው የንፁህ ሱኒዮችን እንቅስቃሴ ለመግታት ከፍተኛ ጥረት የሚያደርጉበት ቢሆንም ያሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ በሆነው አምላካችን አላህ ፈቃድና ሀያልነት እነሆ ረጀብ 17/1446 ዓ.ሂ ጥር 9/2017 ተጀምሮ ረጀብ 19/1446 ዓ.ሂ ጥር 11/2017 ላይ ታላቅና ደማቅ የሆነ የሰለፊዮች ኮንፈረንስ በሠላም ተጠናቋል።
:
ይህ ታላቅና ድንቅ ፕሮግራም በሀገራችን በሱና ላይ ፀንተው ለዲኑ ሲታገሉ የቆዩ ታላላቅ መሻይኾችና ጠንካራ ኡስታዞች ከተለያየ የሀገሪቱ አቅጣጫ የተጋበዙበት ታላቅ ፕሮግራም ነበር።
በኮንፈረሱም:- በሸይኽ ዐብዱልሀሚድና በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሙላህ) የኪታብ ኮርሶች የተሰጡ ሲሆን፣ በተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች በአካልም በonlineም ልዩ ልዩ ሙሃዶራዎች ተደርገዋል፣ የተለያዩ ጠንካራ መልእክት ያላቸው ግጥሞች በተለያዩ ወንድሞች ቀረበዋል።
:
ይህን ፕሮግራም ለመሳተፍም ከሀገሪቱ ከተለያየ አቅጣጫ ሰለፊይ መሻይኾች፣ኡስታዞችና የመስጂድ ኢማሞች እንዲሁም ዱዓቶችና በሚችሉት ሁሉ ለዲናቸው የሚታገሉ ጠንካራ ወንድሞች ዞኑ ውስጥ ያሉትን ጨምሮ ከወሎ፣ ከአዲስ አበባ፣ ከአዳማ፣ ከጉራጌ፣ ከወላይታና ከሀላባ… ወዘተ ወደዚያ ቦታ ከጁምዓ ንጋት ጀምሮ በናፍቆትና በጉጉት ጎርፈዋል።
:
አል-ሀምዱ ሊላህ ይህ ታላቅና በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ለሰለፊዮች ታላቅ ተስፋን የሰነቀ!፣ የጥመትና የዝንባሌ ባለ ቤቶችን ቅስም የሰበረ፣ የኢኽዋንና የኢኽዋንን ጫጩት የተምይዕ ባለቤቶችን ያስደነበረ ድንቅ ፕሮግራም ሆኖ አልፏል። ይህ አላህ ለፈለገው የሚሰጠው የአላህ ችሮታ ነው!።

ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ

«ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።» አል ሀዲድ 21
:
ምስጋና!!
ከታሰበው በላይ ስኬታማና ግቡን የመታ እንዲሆን ላደረገው ለዓለማቱ ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው!!።
ከዚያም በመቀጠል ለዚህ ሁሉ ዝግጅት ከማሰብ ጀምሮ በገንዘባቸውም በጉልበታቸውም እስከ ፍፃሜው ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ፕሮግራሙ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለታገሉና ዋጋ ለከፈሉ ወንድሞቼና እህቶቼ በሙሉ አላህ መልካም ስራቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው!! እስከ ህይወታቸው ፍፃሜም አላህ በሱንና ያፅናቸው!።
ሰዎችን በሰሩት መልካም ስራ ማመስገን ተገቢ ነው፣ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቢ ሁረይራ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ሀዲስ እንዲህ ብለዋል:- “ሰዎችን የማያመሰግን ሰው አላህንም አያመሰግንም።” [አህመድ፣ አቡዳውድና ቡኻሪ በአደቡል ሙፍረድ የዘገቡት ሲሆን ሸይኽ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
:
ዘራችሁ ይባረክ!፣ የሰለፊያን ደዕዋ ጥርት ባለ መልኩ የመማር የማስተማርና የመሸከም አቅም ያላቸውን ልጆች አላህ ይስጣችሁ። አምላካችን አላህ እንዲህ ካላቸው ሰዎችም ያድርጋችሁ:-

وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَيْءٍ ۚ

«እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፡፡» አጥ ጡር 21
:
እንደተለመደው የሠለፊያን ደዕዋ የሽብር ደዕዋ አስመስለው ለማስቆም የሚሯሯጡ የጥመት ቡድኖችን ችላ በማለት ለሰለፊዮች ይህን ሰፊ ፕሮግራም እንዲያካሄዱ ነፃነት የሰጡ የወረዳ አመራሮችንም አመሰግናለሁ።
✍🏻ኢብን ሽፋ (ረጀብ 19/1446 ዓ.ሒ)
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa

tgoop.com/medresetulislah/7586
Create:
Last Update:

BY مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

Share with your friend now:
tgoop.com/medresetulislah/7586

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. Click “Save” ; 6How to manage your Telegram channel?
from us

Telegram مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
FROM American