Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
🎯🎯🎯
ከኖርን አይቀር የታሰበበት፣ አቅጣጫ ያለውና የምንወደውን ህይወት ለምን አንኖርም??
ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ሲል
ብዙ ገንዘብ ታገኝ ይሆናል ፤ብዙ ጊዜ ግን በጭራሽ አታገኝም።

ስለዚህ የምትፈልገውን ሁሉ አሁን አድርግ ፤ተነስ ታሪክ ሰርተህ ድንቁ ህልምህን አሳክተህ ስምህን በወርቅ መዝገብ ላይ ፃፍ።
ነገ የራሱ ሌላታሪክ አለው።
ታሪክህ ምንድነው?
👇👇👇👇👇👇👇👇
@mekliteseb
@mekliet
@Betiliknsh
መልካም የተባረከ፣የተግባር ና ስኬታማ ቀን ይሁንልን ቤቲ ልክነሽ ነኝ ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ❤️
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
መክብብ 3÷11
ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው
በየካቲት ወር ስለሰጠኸኝ ውብ ነገሮች ሁሉ ተመስገን
ለመጋቢት ወር ስጦታ ተመስገን
እንኳን ደስ አላችሁ ጣፋጭ ቁርስ እና ታምራዊ ምስጋና ልምምድ ይቀጥላል

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ዛሬ የመጋቢት  አንድ (1) እግዚያብሄር መልካም ነው አመቱን ከጀመርን ሰባተኛ  ወር በጣም  እድለኞች ነን ።  የእግዚያብሄርን ምህረት ደግነት,  ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል የመጋቢት  ወርን ቀድመን እንዋጀዋለን የድንገቴ ፈንጠዝያ  የሰርፕራይዝ የጥርመሳ ወራችን ነው
በታላላቅ የስኬት ጥርመሳዎች ድንገቴ ፈንጠዝያ በሰርፕራይዝ ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን  እየፈነጠዝን  የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ  ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን  ። በእግዚያብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ፈንጠዝያ  እናመሰግንዋለን።
በእግዚያብሄር ስራ  እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ስራህ ግሩም  ድንቅ ነው"እንለዋለን እየተገረምን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን  መልካም የድንገቴ ፈንጠዝያ የሰርፕራይዝ  የምስጋና የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩኩ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቀርስ ቀን 58
ምስጋና ማስታወሻ ደብተር

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቀርስ ቀን 59
ለማሳካት ካላቀድክ ለመውደቅ አቅደሃል ማለት ነው

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ሃሙስ የቀን ቅዱስ
ዛሬ ፍሬአማ ምሽት ይኖረና
👇👇👇👇👇👇
አራዳ FM 95.1

መልካም ግዜ ይሁንልዎ
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቀርስ ቀን 63
3 የዘር ህጎች

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቀርስ ቀን 65 መጠየቅ

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞    ዛሬ ሚያዝያ   አንድ (1) እግዚያብሄር መልካም ነው። አመቱን ከጀመርን ስምንተኛ  ወር በጣም  እድለኞች ነን ።የእግዚያብሄርን ምህረት ደግነት,  ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል የሚያዝያ  ወርን ቀድመን እናውጀዋለን የታምራት የመገረም የመደነቅ የጥርመሳ የደስታ የአጨዳ ወራችን ነው
በታላላቅ የስኬት ጥርመሳዎች በብዙ ታምራቶች ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን  እየተደነቅን  የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ  ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን  ። በእግዚያብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ደስታ  እናመሰግንዋለን።
በእግዚያብሄር ስራ  እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ታምርህ ብዙ ነው"እንለዋለን እየተገረምን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን  መልካም የታምራት የአጨዳ የምስጋና የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Forwarded from መክሊተ - ሰብእ/Meklite Sebe (ቤቲ ልክነሽ G Azarya)
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ሃሙስ የቀን ቅዱስ
ዛሬ ፍሬአማ ምሽት ይኖረና
👇👇👇👇👇👇
አራዳ FM 95.1

መልካም ግዜ ይሁንልዎ
Forwarded from Beki
Forwarded from Beki
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
              ኢድ ሙባረክ!
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ዛሬ ሐምሌ አንድ (1) #እግዚአብሄር መልካም ነው። አመቱን ከጀመርን አስራ አንድ ወር በጣም እድለኞች ነን ። #ሐምሌ_ማለት_ትርጉሙ_ራሱ_የሚገርም_ነው_ባለቅጠል_ልምላሜ_ሐመልማል_ማለት_ነው ።ደስ ሲል ለምለም በለምለም የሆነ ወር ነው። #በእግዚአብሄር ምህረት ደግነት, ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል #የሐምሌ_ወርን_ቀድመን_እናውጀዋለን_ልብን_የሚያስደስት_ታላቅ_የመከናወን_የመለምለም_ወራችን_ነው
በታላላቅ የስኬት ልምላሜዎች መከናወኖች በብዙ ታምራቶች ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን እየተደነቅን የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን ። #በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ደስታ እናመሰግንዋለን።
#በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ታምርህ ብዙ ነው" እንለዋለን እየተገረምን " #በእግዚአብሔር_ታምር_ተሳካ " ብለን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን መልካም የታምራት የአጨዳ የምስጋና የልምላሜ የመከናወን የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩ።
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስራህ ግሩም ነው
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

2017 አዲስ ዓመት 365 ባዶ ገጾች
ሕይወትን በአዲስ ሁኔታ ለመጻፍ አዲስ እድል ነው።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በዚህ ድንቅ ዓመት ምን ዘርተን ምን ለማጨድ አቅደናል?
እናስተውል ይሄ የምድር ህግ ነው
🌻ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
🌻ሰው የዘራውን ቱባዝቶ ያጭዳል
🌻ሰው የዘራውን በግዜው ያጭዳል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ታዲያ በነዚ ውብ ገፆች ምን ዘርተው ማጨድ አቅደዋል?
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መውደቅ ሰችቶታል? እንኳን ደስ አሎት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለእቅድዎ 100% ለመሳካት እገዛዬን ለምትፈልጉ ቁርጠኞች ብቻ ለአዲስ አመት ታላቅ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ይህ ድንቅ ስጦታ ይገባኛል ካንቺ ጋር መስራት እና አመቴን እቅዴን 100% አሳካለሁ ለሚሉ #10 እድለኛ ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ የእድገት ስጦታ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔ በአዲሱን ዓመት 100% እቅዴን ማሳካት ፈልጋለሁ ብሎ በውስጥ ይፃፉልኝ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለምጠይቅዎ መጠይቆች ፈጣን ምላሽ ላደወረሱኝ ብቻ እድሉን ያገኛሉ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
፳፻፲፯ ዘመነ ማቴዎስ
እንኳን አደረሳችሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

@Betiliknsh
ህይወት ጉዞ ናት የሚጓዙበትን መንገድ ከወደዱት ደግሞ ሁሌም ደስተኛ ይሆናሉ።


መክሊተ - ሰብእ
ልዩ አነቃቂ ፣አስተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት
ሊጀመር ነው ዝግጁ?
ዋና አዘጋጅ ፦ ቤቲ ልክነሽ G Azarya
ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ❤️
2025/01/03 09:48:24
Back to Top
HTML Embed Code: