1069. የጎልያድ ቁመቱ ምን ያህል ነበር?
Anonymous Quiz
39%
አርባ ክንድ
36%
ስድስት ክንድ ከስንዝር
10%
ሰባት ክንድ
15%
ዘጠኝ ክንድ ከስንዝር
1070. “ሳሙኤልም፦ እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግሥት ዛሬ ከአንተ ቀደዳት፥ ከአንተም ለሚሻል ለጎረቤትህ አሳልፎ ሰጣት፤” ይህ የተባለው ለማን ነው?
Anonymous Quiz
27%
ለአቤሴሎም
13%
ለአላዛር
26%
ለሳውል
34%
ለሳኦል
"ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥ መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።"
-ሉቃስ 3፥21-22
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል❤
@menfesawi_teyake
-ሉቃስ 3፥21-22
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል❤
@menfesawi_teyake
1071. ንጉሥ ዳዊት መንገሥ በጀመረ ጊዜ የስንት ዓመት ልጅ ነበረ?
Anonymous Quiz
50%
የሰባት ዓመት
28%
የሀያ ዓመት
16%
የሠላሳ ዓመት
5%
የሠላሳ ሦስት
1072. ንጉሥ ዳዊት በፍልስጥኤማውያን አገር የተቀመጠበት የዘመን ቍጥር ስንት ነበረ?
Anonymous Quiz
25%
አንድ ዓመት ከአራት ወር
23%
ሁለት ዓመት
23%
ሰባት ወር
28%
አንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር
1073. “እኔ ክፉ በመለስሁልህ ፋንታ በጎ መልሰህልኛልና አንተ ከእኔ ይልቅ ጻድቅ ነህ።” ሳኦል ይሄን ለማን ነበር የተናገረው?
Anonymous Quiz
11%
ለዮናታን
10%
ለኢያቡስቴ
12%
ለአሚናዳብ
67%
ለዳዊት
1075. “የእግዚአብሔርም ታቦት ተማረከች፥ ሁለቱም የ_______ ልጆች አፍኒንና ፊንሐስ ሞቱ።”
Anonymous Quiz
19%
የአሮን
10%
የአልአዛር
66%
የዔሊ
5%
የዘካርያስ
1078. ንጉሡ ሰሎሞን ለእግዚአብሔር የሠራው ቤት ርዝመቱ ምን ያህል ነበር?
Anonymous Quiz
29%
ስድሳ ክንድ
29%
ሠላሳ ሦስት ክንድ
25%
መቶ ሀያ ክንድ
17%
ሰባ ክንድ
1079. “ዳዊትና ሰዎቹም በመንገድ ይሄዱ ነበር፤ ________ም በተራራው አጠገብ በእርሱ ትይዩ እየሄደ ይራገም ድንጋይም ይወረውር፥ ትቢያም ይበትን ነበር።”
Anonymous Quiz
23%
ናዳብም
22%
አብዩድም
33%
በልዓምም
22%
ሳሚም
1080. በአክዓብ ዘመን ነቢያቶችን በዋሻ ውስጥ ሸሽጎ እንጀራና ውኃ ይመግባቸው የነበረው ሰው ማንን ይባላል?
Anonymous Quiz
16%
ዮናስ
53%
አብድዩ
13%
ሚኪያስ
18%
ሚልክያስ
1081. “ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው” ይህን ያለው ማንነው?
Anonymous Quiz
2%
ቅዱስ ማርቆስ
7%
ቅዱስ አትናቴዎስ
6%
ቅዱስ ሉቃስ
85%
ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
1082. ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕግና ነቢያት እስከ መቼ ነበር ነው ያለው?
Anonymous Quiz
19%
እስከ ሙሴ
18%
እስከ ዮሐንስ
4%
እስከ ዘካሪያስ
59%
እስከ ዓለም ፍፃሜ
1084. ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቃችሁ ከነማን ካልበለጠ ነው ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም ያለው?
Anonymous Quiz
6%
ከአማሌቃውያን
12%
ከሳምራውያን
55%
ከጻፎችና ከፈሪሳውያን
26%
ከአህዛብ
1085. “ዘማቾች ይዘምቱበታል፤ እርሱ ግን ተከታትሎ ይዘምትባቸዋል።” ይህ የተባለለት ማነው?
Anonymous Quiz
30%
ይሳኮር
36%
ንፍታሌም
22%
ጋድ
12%
ዳን