1048. በሙሴ ጊዜ ምድሪቱን ሊሰልሉ ከሄዱ ሰዎች የነዌ ልጅ ____ ና የዮፎኒ ልጅ ____ በሕይወት ተቀመጡ።
Anonymous Quiz
18%
አምኖንና ኤልያብ
17%
ግያዝና አሚናዳብ
26%
ኢያሱና አሮን
40%
ኢያሱና ካሌብ
1049. አሮን እነማንን ነበር እግዚአብሔርን ያገለግሉ ዘንድ ከእስራኤል ልጆች መካከል ስጦታ አድርጎ፥ ያቀረበው?
Anonymous Quiz
11%
አማሌቃውያንን
16%
ሰዱቃውያንን
45%
ሌዋውያንን
28%
ሊቀ ካህናትን
1050. በሌዋውያን ሕግ ከስንት ዓመት ጀምሮ ያሉት በመገናኛው ድንኳን ሥራ ያገለግሉ ዘንድ ይገባሉ?
Anonymous Quiz
17%
ከሦስት ዓመት ጀምሮ
27%
ከአስራ ሁለት ዓመት ጀምሮ
33%
ከሰባት ዓመት ጀምሮ
22%
ከሀያ አምስት ዓመት ጀምሮ
1051. “ምድሪቱን ርስት አድርገው የሚከፍሉላችሁ ሰዎች ስማቸው ይህ ነው፤ ካህኑ _____ ና የነዌ ልጅ ______”
Anonymous Quiz
51%
አሮንና ኢያሱ
16%
ሌዊና ሙሴ
19%
አሮንና ካሌብ
14%
አልዓዛርና ኢያሱ
1052. አሮን በሞተ ጊዜ ዕድሜው ስንት ነበር?
Anonymous Quiz
17%
መቶ ዓመት
36%
መቶ ሀያ ሦስት ዓመት
30%
ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት
17%
ዘጠኝ መቶ ዓመት
1053. እግዚአብሔር ሙሴን ለእስራኤልም ልጆች የሰጠኋትን ምድር ያይ ዘንድ የወጣበት ተራራ ምን ይባላል?
Anonymous Quiz
24%
ኮሬብ ተራራ
8%
ገለዓድ ተራራ
3%
ዓባሪም ተራራ
65%
ሲና ተራራ
1054. "እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ" ያለችው ማንናት?
Anonymous Quiz
15%
መግደላዊት ማርያም
79%
የጌታችን እናት ድንግል ማርያም
4%
የሙሴና የአሮን እህት ማርያም
2%
የዮሳም እናት ማርያም
1055. ከባርነት ቤት ከግብፅ በ _____ ወር ወጥታችኋል።
Anonymous Quiz
42%
በሰባተኛውም ቀን
21%
በአዲሱም ወር
16%
በመጀመሪያው ቀን
22%
በአቢብ ወር
1056. “የእስራኤልም ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠሩ፤ እግዚአብሔርም በምድያም እጅ ______ ዓመት አሳልፎ ሰጣቸው።”
Anonymous Quiz
54%
ሰባት ዓመት
22%
አስራ ሁለት ዓመት
11%
ሀያ አንድ ዓመት
13%
ሦስት ዓመት
1057. “ለ ______ ነገድ ግን ሙሴ ርስት አልሰጠም፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዳላቸው ርስታቸው እርሱ ነው።”
Anonymous Quiz
38%
ለይሁዳ ነገድ
40%
ለሌዊ ነገድ
12%
ለዳን ነገድ
9%
ለምናሴ ነገድ
1058. በኢያሱም ጊዜ ፀሐይ በሰማይ መካከል ዘገየ፥ ______ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም።
Anonymous Quiz
23%
ግማሽ ቀን
12%
ሁለት ቀን
23%
አንድ ቀን
42%
ሦስት ቀን
1059. “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት እንዳወቀው እንደ _______ ያለ ነቢይ ከዚያ ወዲህ በእስራኤል ዘንድ አልተነሣም፤”
Anonymous Quiz
18%
ኤልሳ
6%
ምናሴ
6%
ናዖድ
70%
ሙሴ
1060. ሰብአ ሰገል ኮከቡን አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከ ___ ወደ ____ መጡ።
Anonymous Quiz
18%
ከከነዓን ወደ ኢየሩሳሌም
4%
ከሶሪያ ወደ ደማስቆ
9%
ከኢየሩሳሌም ወደ ግብፅ
69%
ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም
1061. የእግዚአብሔርም ታቦት ተማረከች ሁለቱም ልጆችህ ሞቱ ሲባል ከወንበር ላይ ወድቁቆ አንገቱ ተሰብሮ የሞተው ማንነው?
Anonymous Quiz
13%
ካሌብ
11%
ናዖድ
13%
አፍኒን
63%
ዔሊ
1062. የእግዚአብሔር ታቦት በተማረከች ጊዜ እስራኤላውያን ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሲዋጉ ስንት ከእስራኤል እግረኞች ወደቁ?
Anonymous Quiz
24%
ሁለት ሺህ እግረኞች
29%
አርባ ሺህ እግረኞች
25%
ሠላሳ ሺህ እግረኞች
21%
አስራ ሁለት ሺህ እግረኞች
1064. የአቤሜሌክ ሁለቱ ልጆች ስማቸው ማን ይባላል?
Anonymous Quiz
19%
መሐሎንና ኬሌዎን
23%
ሕልቃናና ኑኃሚን
35%
ዮፍታሔና ዮቶር
24%
ዘሩባቤልና ዲቦራ
1065. ዮፍታሔ በእስራኤል ላይ ስንት ዓመት ፈረደ?
Anonymous Quiz
37%
ሰባት ዓመት
23%
ሀያ አንድ ዓመት
30%
አርባ ዓመት
11%
ስድስት ዓመት