tgoop.com/mettiey/364
Create:
Last Update:
Last Update:
ጅማዎች ተዘጋጅታችኋል ?
-------------------------------------------------------------
ላለፉት 12 ዙሮች በተለያዩ ማህበራዊ እና ሀይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር በድምቀት ተሰናድቶ ሲቀርብ የነበረው የሚልቶ መድረካችን በዚህ ዙር 13ኛ መድረኩን ''የፍቅር ተምሳሌት'' በሚል ርዕስ ትላልቅ እንግዶች እና እውቅ ዳዒዎች በተገኙበት ከጥበብ ስራዎች ጋር ተጣምሮ የፊታችን እሁድ በሃኒላንድ ሆቴል ሊቀርብ ቀጠሮ ተይዞለታል ።
ስለሆነም ዕለቱን ከእኛ ጋር በማሳለፍ የመድረኩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ እንጋብዛለን
ለተጨማሪ መረጃ
https://www.tgoop.com/miiltooproduction
https://www.facebook.com/Miiltooproduction
## ሚልቶ 13
## የፍቅር ተምሳሌት
## እሁድ መስከረም 20-2016 በሃኒላንድ ሆቴል
BY Abdurahman Seid (ሜጢ)
Share with your friend now:
tgoop.com/mettiey/364