Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/mezgebehaymanot/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
መዝገበ ሃይማኖት@mezgebehaymanot P.6627
MEZGEBEHAYMANOT Telegram 6627
ታቦትየሚለው ስያሜ አምላክ ሰው ከሆነ በኋላ የሚሰጠው ስያሜ ነው፡፡ ለትስብእቱ (ለሥጋው)‹ቃል ሥጋ ሆነ ፤ በእኛም አደረ› ተብሎ እንደተጻፈ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶት እንዳለ ለማጠየቅ ታቦት /ማኅደር/ የሚለውን ስም እንሰጠዋለን፡፡ (ዮሐ.1.14)አደረ የሚለውን ታቦት ለሚለው አገባብ ተረጎምን እንጂ ‹ሆነ› በሚለው ሥጋ ከመለኮት ጋር ፈጽሞ መዋሐዱንም እንዳስረዳን ሳንጠቅስ አናልፍም፡፡

  👉ጌታችን በወንጌል ‹‹ወዘሂ መሐለ በምሥዋዕ መሐለ ቦቱ ወበዘይነብር ዲቤሁ / እንግዲህ በመሠዊያው የሚምለው በእርሱና በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል፡፡›› ብሏል፡፡ (ማቴ.23.20)ይህም መሠዊያ (ታቦት)በተባለው በትስብእት (በሥጋ)የሚምል ሰው ተዋሕዶት ባለ በመለኮት ማለ የሚል ትርጓሜ አለው፡፡ ስለዚህ ጌታ ቅዱስ ቄርሎስ እንዳለው ሰው ከሆነ በኋላ በሥጋው ‹ታቦት› በሚለው ስያሜ ይጠራል፡፡ጌታችን በታቦት ይመሰላል ይህን ከተመለከት ወደ ጥያቄው እንመለስ ።

👉ታቦታቱ ከመንበራቸው  ተነስተው ወደ ጥምቀት ማደሪያ መሄዳቸው ። በታቦት የተመሰለ ጌታች ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ የመሄድ ምሳሌ ነው ።

✥ የቃል ኪዳኑን ታቦት አክብሮ መጓዝና ወደ ወንዝ (ውኃወዳለበት)ወደ መወረድ የተጀመረው በአሮን ልጅ በአልዓዛር ጊዜ ነው፡፡ ✥

ኢያሱ በሙሴ እግር ተተክቶ ሕዝበ እስራኤልን እየመራ ከዮርዳኖስ ወንዝ ሲደርስ ባሕሩ ከሁለት ይከፈልና ወራጁም ይቆም/ይከተር/ ነበር፡፡ እስራኤል ዘሥጋ ወደ ምድረ ርስት ለመግባት የዮርዳኖስን ወንዝ ሲሻገሩ፡- ድንኳን ጥለው የቃል ኪዳኑን ታቦት በድንኳን ውስጥ አድርገው ሌዋውያኑ በዙሪያው፣ ካህናቱ ደግሞ በውስጥ ኾነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑ አድረው በማለዳ ተሻግረዋል /ኢያሱ 3÷8-9/፡፡ ካህናቱ የቃል ኪዳኑን ታቦት አክብረው የወንዙን ዳርቻ በረገጡት ጊዜ እንደ ክረምት ማዕበል ይወርድ የነበረው ውኃ ግራና ቀኝ ተከፍሎ እንደ ግድግዳ ወደ ላይ ቆሟል፡፡ ሕዝቡ ተሻግሮ እስከሚያበቃ ታቦተ ጽዮንን ያከበሩት ካህናት ከወንዙ መሀል ይቆሙ ነበር፡፡ በዚህ መሠረት ‹‹ወተጠምቃ እገሪሆሙ ለካህናት›› ይህም ‹‹የካህናት እግሮቻቸው የዮርዳኖስን ውኃ በመርገጣቸው እንደ ጥምቀት ሆናቸው›› በሐዲስ ኪዳነ ጌታችን ለመሠረተው ሥርዐተ ጥምቀት ምሳሌ ነበር።

እስራኤል ፈለገ ዮርዳኖስን ወንዝ መሄዳቸው ። መውረዳቸው ክርስቲያኖች ወደ ጥምቀተ ባህር የመውረዳቸው ምሳሌ ነው።
እስራኤል ፈለገ ዮርዳኖስን ተሻግረው ወደ ኢያሪኮ መሔዳቸው ምእመናን በጥምቀት ከኃጢአት ቍራኝነት ተላቀው እግራቸውን ወደ ልምላሜ ገነት ወደ ዕረፍት መንግሥተ ሰማያት አቅንተው ለመሔዳቸው ምሳሌ ነው፡፡ ኢያሱ የጌታ፣ እስራኤል የምእመናን፣ ዮርዳኖስ የጥምቀት፣ ምድረ ርስት የገነት መንግሥተ ሰማያት ምሳሌ ነው፡፡ ታቦቱን አክብሮ የሚሔደው ካህን የቅዱስ ዮሐንስ፣ታቦቱ የጌታችን፣ ባሕረ ጥምቀቱ የዮርዳኖስ ወንዝ፣ ታቦታቱን አጅበው የሚሔዱትና በዓሉን የሚያከብሩት ምእመናን ወደ ቅዱስ ዮሐንስ እየመጡ የንስሐ ጥምቀት ሲጠመቁ የነበሩት ሰዎች ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ታቦታቱ በጥምቀት ዋዜማ ከመንበራቸው ወደ ጥምቀተ ባሕር መውረዳቸውና በዚያ ማደራቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእደ ዮሐንስ በፈለገ ዮርዳኖስ ከማታው ጀምሮ መውረዱንና ተሰልፎ ተራውን ሲጠብቅ ማደሩን ያጠይቃል፡፡ ‹‹ጥምቀት የሞቱና የትንሣኤው ምሳሌ ነው፡፡ ከኃጥአን ጋር ተቆጥሮ እንዲጠመቅና እንዲሰቀል የተጻፈውን ቃል ንስሐና ጥምቀት የማያስፈልገው ሲሆን ነገር ግን ፍጹም ኃጥእ መስሎ በዮሐንስ እጅ ጥምቀትን ለመፈጸም በማየ ዮርዳኖስ እግር ተጠመቀ፡፡››

አዘጋጅ በለጠ ከበደ(የጣፈጡልጅ)

ለተጨማሪማብራሪያ ካዘጋጀውት ጋር የሚዛመድ  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ታቦት እና ኢየሱስ የሚለውን ይመልከቱ https://www.facebook.com/233238870469712/posts/843404092786517/?app=fbl

የተሣተውን፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

❤️ ሰለ ማይንገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤️

╔​✞═┉✽🌹🌹✽┉═✞╗
❀#መልካም_የበረከት_በዓል❀
╚✞═┉✽🌹🌹✽┉═✞╝ አላቲኖስ

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት🙏🙏🙏

በዪቲዩብ ቻናላች ስብስክራይብ ያድርጉ
#ሰብስክራይብ #Subscribe በማደግ ይቀላቀላሉ https://youtube.com/channel/UC0-pqPv3c7alERhdDpW1wrQ

በቴሌግራም
👉 " መዝገበ ሃይማኖት" www.tgoop.com/mezgebehaymanot
 
በ Facebook በፔጃችን "መዝገበ ሃይማኖት" ወይም ከዚህ እታች ያለውን በመጫን ፔጁን ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇... ......👉አስተማሪ ጹሁች ለማግኝት ከስር ያለውን በመጫን ላይክ 👍 ይቀላቀላሉ https://www.facebook.com/%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8C%88%E1%89%A0-%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B5-232318137666445/
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉www.tgoop.com/mezgebehaymanot👈ለሌሎች ያስተላልፉ መልካሙን ያካፍሉ🤳🤳🤳

beletekebede03@gmail.com

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር አሜን ።

tgoop.com/mezgebehaymanot/6627
Create:
Last Update:

BY መዝገበ ሃይማኖት

Share with your friend now:
tgoop.com/mezgebehaymanot/6627

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. The Channel name and bio must be no more than 255 characters long Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good.
from us

Telegram መዝገበ ሃይማኖት
FROM American