Telegram Web
እግዚአብሔር  የሙሉውን ቀን አምላክ ነው።

በጸሎትሕይወት ውስጥ ለመኖር የሚፈልግ ሰው በየዕለቱ ከቅድሳት_መጻሕፍት ላይ መመገብ አስፈላጊ ነገር ነው። መጽሓፍ ቅዱስ የምናጠናው እግዚአብሔር በእኛ ሕይወት መካከል መግባቱን ያፋጥነዋል። ከዚህ ሌላ እንዲህ ያለው ጥናት ጸሎትን መቀጠል በማስቻሉ መልካም ነው።
👉 www.tgoop.com/mezgebehaymanot👈

ከቅዱሳት መጽሓፍት በተለይም ከመዝሙራት መጽሓፍት በተጨማሪ በዕለቱ የሚታሰበው የቅዱስ_ሰው ሕይወት እና ከአባቶች የሚገኝ የተመረጠ የምናኔ ጽሑፎች ለቀኑ ሽብርና ጭንቀት ሁነኛ መረጋጋትን ያድላሉ፥እኛንም እጃችንን ለእግዚአብሔር እንድንሰጥ ያዘጋጁናል። እዚህ ላይ አስረግጠን  ልንናገረው የምንፈልገው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር በቀን ውስጥ ከሚገኙት ሃያ አራት ሰአታት ውስጥ በጥቂት ደቂቃዎች ብቻ የሚመለክ አምላክ አለመሆኑን ነው።
👉 www.tgoop.com/mezgebehaymanot👈

እግዚአብሔር  የሙሉውን ቀን አምላክ ነው። እርሱም ለረዥም ጊዜ እኛን የሚያጅበን ከሆነ እኛ እርሱን ስንይዝ እንቅስቃሴዎቻችን በሙሉ ለተቀደሱት ሰአታት የዝግጅት  ጊዜዎች ነው የሚሆኑት። የዚህ ግልባጩም እነዚህ የተቀደሱ #የጸሎት ሰአታት ለቀጣዩ ትግል የሚያጠነክሩን መሆናቸው ነው።
👉 www.tgoop.com/mezgebehaymanot👈

ብፁዕነታቸው አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ

አዘጋጅ:-በለጠከበደ(የጣፈጡልጅ)አላቲኖስ

╔​✞═┉✽🌹🌹✽┉═✞╗
#መልካም_የበረከት_ቀን
╚✞═┉✽🌹🌹✽┉═✞╝ አላቲኖስ

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት🙏🙏🙏

በቴሌ ግራም
👉 " መዝገበ ሃይማኖት" www.tgoop.com/mezgebehaymanot

ወስብሐትለእግዚአብሔር
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel




        
                     🔔
          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
          ♦️በይቱብ♦️
                    👇🏽👇🏽
🧏መናፍቃን ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች⁉️
የጌታችን እናት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት⁉️
የጌታችን እናት አልተነሳችም⁉️
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
         👆👆👆
👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት በቂምልሽ ተሰቶበታ ይቱብላይ ታገኙታላቹ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ሚካኤል እምመላእክት መኑ ከማከ ክቡር ወመኑ ከማከ ልዑል!"
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ

●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው ●✥
አይናፋር ነት ይዟት የቆየችው "ቅዱስ ትውፊት " የሕትመት ጊዜዋን ጨርሳ ለመውጣት ተዘጋጅታለች እናተም በማንበብ በመግዛት አላምዷት Girum G Abebe ከምጽአት በፊት መጥታለች ኃላፊነቱ የእናተ ነው ክቡር

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
ዋና አከፋፋይ ሰርዲኖን መጽሐፍ ቤት

በተለየ ቅናሽ መንፈሳውያት መጻሕፍትን ከስርዲኖን የራስዎ ያድርጉ ፈጥነው ይጎብኙን!!

📍 ማኅበረ ቅዱሳን ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚገኝበት አዲሱ የቤተክህነት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ይጎብኙን።
🤳 0910934578

የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051

Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==

telegram
https://www.tgoop.com/Sardinon

tiktok
https://www.tiktok.com/@www.serdinon?_t=ZM-8xHzomiNYVc&_r=1

#ሰርዲኖን #መጻሕፍት #ዓውደ_ርዕይ #ቅናሽ
Channel photo updated
╔​✞═┉✽🌹🌹✽┉═✞╗
#ወጥታለች_ደርሳለች_
╚✞═┉✽🌹🌹✽┉═✞╝ አላቲኖስ
2025/07/02 14:42:04
Back to Top
HTML Embed Code: