Telegram Web
በምስሉ ላይ የሚታየው መስጂድ ምን በመባል ይታወቃል? ከወርሃ ሻዕባንስ ምን የሚያገናኘው ታሪክ አለ?

የሰኞ ጥያቄ መልስ፡
መደቡ ቀይ ሆኖ የጨረቃና የኮኮብ ምልክት ያለበት ባንዲራ የየት ሀገር ነው ?
መልስ፦ B/ ቱርክ

በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ።
@minbertv
👍21
ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት አራት እጩዎች ቀረቡ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ሞባይል የተቀራረበውን እያራራቀ ነው!"

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/CRHhOssM2Ac 🔗

#ነፃ_ወግ #የዘመኑ_ፈተና #ሞባይል
#ሞባይል_በረከት_ውይስ_መርገምት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15👏2🥰1
#ማስታወቅያ

በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!

ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!

ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
👍21😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት ...

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሶለዋትና በዒባዳ ደምቃችሁ ቆይታችሁን ከኛ ጋር ታደርጉ ዘንድ ጋብዘናችኋል!!!

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!

ዕለተ ሀሙስ ጥር 22 - 2017 | ረጀብ 30 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰7👍5👌31
ቁርኣን ሲያቃጥል የነበረው ግለሰብ በቲክቶክ ቀጥታ ሥርጭት በጥይት ተመትቶ ሕይወቱ አለፈ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👏58👍206
ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ዛሬም ቀልብን የሚያረጥቡ፣ ውስጥን የሚያድሱ፣ መንፈስን የሚያንጹ ታሪኮችን፣ አስተምህሮዎችን ይዞልን ምሽት በሰዓቱ ይቀርባል።

በሸይኻችን ሰዓት ሰው ሆይ ዙሪያህን ተመልከት፣ ራስህን ገምግም፣ ከሰዎች ጋ ያለህን ትስስር ሰላማዊ ፍቅርና መተሳሰብ የሰፈነበት አድርገው። ሰውን ባመለካከቱ አትግፋው አታነውረው፣ ሰውን አትጥላ ጠላትህን አታርቅ ቅረበው መልካም ፈገግታህን ለግሰው፣ በጥቅም አትጋጭ ተካፍለህ ኑር...  የሚሉ የሕይወት ስንቅ አስተምህሮዎችን ይነግሩናል።
ዑስታዝ በድር ደግሞ የታላቁን ሸይኽ ኢብኑ ቀይም አልጀውዚ ኪታብ ተንተርሶ ወደ አላህ የሚያቀርቡንን ደረጃዎች በግሩም አገላለጽ፣ በውብ ትንታኔ፣ በአይጠገቤ አንደበቱ ይነግረናል። ... ዛሬ የረግ(غ)ባ መንዚላ ወይም ወደ ኢህሳን የሚያደርስ ጉጉትን እናያለን።

"ኸሚስ ምሽት" ፕሮግራማችን 02:00 ሰዓት ይጀምራል።
ቀናችሁ በዒባዳ ምሽታችሁ በሰለዋት የደመቀ ይሁን!

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!

ዕለተ ሐሙስ ጥር 22 - 2017 | ረጀብ 30 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍155🥰1
ባግዳድ ካፈራቻቸው ሊቃውንት የሩህ ወዳጆች፣ የመንፈሳዊ ጉዞ ተምሳሎች መሓል አንዱ ናቸው። ከነኢማም ሐሰኑል በስሪ ፣ ኢማም አል ጘዛሊና ኢማም አባ የዚድ አል ቡስጧሚ ጋር ስማቸው በግርማ ይጠራል። ሱልጣኑል ዓሪፊን ከተባሉት ደጋጎች መሐል ዛሬ ኢማም አቡ ቃሲም አል ጁነይድን እናወሳለን። ምሽት 01:45 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሱልጣኑ
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ ሐሙስ ጥር 22 - 2017 | ረጀብ 30 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍25👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሙእሚንን ነውር የሰተረ ሰው …

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RmWc0KSO9Tg 🔗

#በይቱል_ሐቢብ #ነገር_ማዋሰድ
#ሙእሚን_ለሙእሚን_ወንድሙ
#ዐይብ #ነውር #ሀሜት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍13🥰51
ኮድ 9/16

የረመዳን ቀለማት 6 ... በቅርብ ቀን!

#ምርኩዝ_29
#ህልም_ትጋት_ስኬት
👍48😍18🥰8🙏1👌1
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

ሻዕባን 1፣ 1409 ወይም ማርች 9፣ 1989 ታላቁ የዘመናችን ዓሊም እና የሶሪያው የኢኽዋኑል-ሙስሊሙን መሪ ሼኽ ሰዒድ ሐውዋ አረፉ። እኚህ ሰው ታላላቅ መጽሐፍቶችን፣ ነፍስን በማጥራት፣ በተፍሲር፣ በፊቅህ፣ በሐዲስና በዘመናዊው ኢስላማዊ አስተሳሰብ ዙሪያ በሰሯቸው ሥራዎች ይታወቃሉ። “አል-አሳስ ፊተፍሲር” እና “አል-አሳስ ፊሲራ” ዝናን ካተረፉ መጽሐፍቶቻቸው ይቆጠራሉ።

#መልካም_ጁሙዓ! 😇

ዕለተ ዓርብ ጥር 23 - 2017 | ሻዕባን 1 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍375👏3
Channel photo updated
የህይወት መመሪያችን የሆነውን ቁርአንን ለመረዳትና ለመኖር ትርጉሙን (ተፍሲር) በዘርፉ ጥልቅ ንባብና ዕውቀት ካላቸው ዑለሞች መማር ያሻል።

ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በዕውቀት የታነጸ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንደሚረዳ የሚታመነውንና፤ መልከ ብዙ ትምህርቶች የሚሰጡበትን "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራም ከሥፍራው በጥራት በመቅረፅ በየዕለቱ እያቀረበ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ከሚሰጡ ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በተወዳጁ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየተሰጠ የሚገኘውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ጁምዓ አመሻሽ ከ12:30 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።

#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_19
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ

ዕለተ ዓርብ ጥር 23 - 2017 | ሻዕባን 1 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍73👌3
#ማስታወቅያ

በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!

ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!

ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
👍12
የሳምንታዊው ዒዳችን ጁምዓ ኹጥባና መልዕክቶች በአግባቡ መደመጥና ወደ ህይወት መቀየር ያለባቸው መሆኑ ይታወቃል። በኹጥባ መሐል የሚከወኑ የትኞቹም ተግባራት በሃዲስ የመወገዛቸው አንዱ ምስጢርም፤ መልዕክቱን ያላንዳች መረበሽ ትኩረት ሰጥቶ በጥሞና ከመከታተል ጋር እንደሚገናኝም ዑለሞች ያስረዳሉ።

ዛሬ ቤተል በሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ተገኝተን ያሰናዳነውንና በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ "እነሆ ሻዕባን ገባ" በሚል ርዕስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የኹጥባ መልዕክት ከቀኑ 11:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#እነሆ_ሻዕባን_ገባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ጥር 23 - 2017 | ሻዕባን 1 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9
ኮድ 9/16

እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ የሚያገናኘን ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ ዘንድሮ 29ኛ ዙር ዝግጅቱን በሚከውንበት "የረመዳን ቀለማት 6" መድረኩ በአዲስ ቅርፅና አቀራብ ብቅ ይላል።

#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6

በአዲስ ምዕራፍ በቅርብ ቀን!!
#ህልም_ትጋት_ስኬት
ምርኩዝ!
11👍1
በዛሬው የመዓል ቁርኣን ፕሮግራማችን ባለፈው ሳምንት ከቃሪዕ ኢስሃቅ አብዱልካፊ ጋር የነበረንን ቆይታ እንቀጥላለን። ቁርኣንን በለጋ እድሜው የሃፈዘ ሲሆን ለዚህም ስኬት የአባቱ ሸይኽ አብዱልካፊ (አላህ ይዘንላቸው) ሚና ትልቅ እንደ ነበርም አይተናል። ከኢስሃቅ ጋር ስለ ዝነኛው ኢብኑ ከሲር መድረሳ ብዙ እያወጋን ትዝታዎቹን እየነሳሳን እንዲሁም ቁርኣን እና ሶሻል ሚዲያ የሚለውን እየዳሰስን በክፍል ሁለት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ቁርኣንን_ከአባቴ_ነው_የወረስኩት
#ከቁርኣን_ጋር
#መዓል_ቁርኣን
#ክፍል_2
#Quran

ዕለተ ዓርብ ጥር 23 - 2017 | ሻዕባን 1 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍91
ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።

በባለፈው ክፍል ሰሞነኛውን የፈለስጢንን የተኩስ አቁም ስምምነት ዳሰን ነበር። በዛሬው መሰናዶ ላይ  የዛዮኒዝም አመሰራረት እና ፈለስጢን ዙሪያ ስለተከሰቱ ታሪካዊ ክስተቶችን ክፍል ሁለት ከዘከርያ ሙሐመድ ጋር ቆይታ አድርገናል ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር!

#ወደ_ፈለስጢን_እንዴት?
#ሪሳላ_ፖድካስት
#ክፍል_2

ዕለተ ዓርብ ጥር 23 - 2017 | ሻዕባን 1 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍17
#ምሕዋር
ዛሬ ምሽት 01:45 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ጥር 23 - 2017 | ሻዕባን 1 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍91
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእድሜህ የዘላለም ስኬትን ግዛ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/XgqXZ7Z_Pj4 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
#ክፍል203 #ጊዜ #እድሜ #ስኬት #ጀነት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍184🥰3
2025/07/14 17:58:48
Back to Top
HTML Embed Code: