Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አልሃምዱሊላህ ብቻዬን አይደለሁም!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1Rkd0GznU4U 🔗

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_እስልምና
#ደስታና_ሃዘን_በአንድ_ቀን!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰208👍8😢5
መደቡ ቀይ ሆኖ የጨረቃና የኮኮብ ምልክት ያለበት ባንዲራ የየት ሀገር ነው ?
A/ አልጄሪያ
B/ ቱርክ
C/ ሳዑዲ አረቢያ
D/ ሞሪታኒያ

የዓርብ ጥያቄ መልስ፡
ጀዕፈር (ረ.ዐ) ለነጃሺ ያነበበው የቁርኣን ምዕራፍ የትኛው ነው?
መልስ፦ A/ ሱራ-መርየም

በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ።
@minbertv
22👍17🥰4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"አላህ ማነው? የእውነት ካለ ይውሰደኝ አልኩ"

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/y4iJm3X5DWs 🔗

#መወዳ_መዝናኛ
#አመስጋኝ_አንደበቶች
#አላህን_ፍለጋ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍206
ከዒልም ጋር ያላቸው ጥልቅ ትውውቅ የጀመረው በልጅነታቸው ነበር፡፡ ሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ ይሰኛሉ፡፡ ወጣትነታቸውን የሰዉለት የዒልም አድማስ ዛሬ ላይ በዘርፈ ብዙ ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ርቀው እንዲሄዱና ከታላላቅ ዑለሞች ተርታ እንዲሰለፉ አስችሏቸዋል፡፡ ሸይኽ ሰዒድ በመስከ ብዙ ፉኑኖች ያላቸውን የዒልም አቅም ለሰፊው ማኅበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ በተፈጠረላቸው መልካም ዕድል ተጠቅመው፤ ከመግሪብ ሶላት በኋላ እስከ ዒሻእ ሶላት ድረስ በሙጀመዕ አት - ተቅዋ የሚሰጡትን "የአርበዒን ሃዲስ" ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን አዲስ በጀመረው የሚንበሩል ዒልም ፕሮግራሙ #በክፍል_30 የሚያቀርብላችሁ ይሆናል፡፡

#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ክፍል_30
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ

ዕለተ ማክሰኞ ጥር 20 - 2017 | ረጀብ 28 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍6
#ማስታወቅያ

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) በረመረዳን ቀናቶች ዑምራ ያደረገ ከኔ ጋር ሃጅ እንዳደረገ ነው ባሉበት ቀናቶች ዑምራ ማድረግ ማይፈልግ ማን አለ??

ለዚህም ፈር ቀዳጅ እና የብዙዎች ምርጫ በመሆን የሚታወቁት ድርጅቶቻችን ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች አሁን ደግሞ የረመዳን የዑምራ ጉዟችሁን በመካ እና መዲና ስታሳልፉ ያማረ እና የደመቀ ለማድረግ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።

በወረሃ ረመዳን ከተወዳጆቹ ዑስታዞች ዑስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ዑስታዝ አቡሃይደር፣ ዑስታዝ ሰምሃር ተክሌ እና ዑስታዝ አብዱልመናን አቡ ያሲር የሚመራ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ምዝገባ ለማጠናቀቅ የቀሩን ቦታዎች ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!

ለበለጠ መረጃ በ0942888886 / 0994444444 ወይም 0994454545

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
👍92😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአካል ጉዳቴ ምክንያት ትዳር ተደናቀፈብኝ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/zBxw2dW7tIk 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#ትዳር #ጋብቻ #አካል_ጉዳተኝነት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍10
በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የሚሰናዳው እና ተማሪዎችን በቀለም ትምህርት ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ማስቻል እና ማበረታታት ሁለንተናዊ የሆነ የተሟላ እውቀት ባለቤት እንዲሆኑ ማስቻል አላማው የሆነ "ቅን ትውልድ" ፍተሻ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ለተወዳዳሪዎች የ200,000 ብር ሽልማት ይዞ ጉዞ ቀጥሏል። ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ቅን_ትውልድ
#ፍተሻ

ዕለተ ማክሰኞ ጥር 20 - 2017 | ረጀብ 28 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15
የሰው ልጅ ሰብዓዊነትን እንደመርህ ከኖረው ይሰምራል። ከዘመተበት ደግሞ ምድሩም ኑሮው የጭንቅና የበደል ይሆናል። እነሆ ኸበር የሚለው አለው። ምሽት ከ02:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ጸረ_ሰብዓዊነት
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ ማክሰኞ ጥር 20 - 2017 | ረጀብ 28 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጽያ በቁርአን ከፍ ትላለች!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jEEHE8dWDhY 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#ኢትዮጵያ #ቁርአን #Quran

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👌11👍7🥰7
ልዩ ኸበር - ጋዛ፣ ትራምፕ እና ሴናተር በርኒ ሳንደርስ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍182
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እስከዛሬ የበላነው ዳቦ በሻይ ጠቅሞን ይሆን?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Nhlb4U07L3k 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውኃ
#አመጋገብ #ስነ_ምግብ #nutrition

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍141
በፍልስጤም ብሔራዊ የአንድነት አስተዳደር በሚመሠረትበት ሁኔታ ላይ ከግብጽ ጋር መምከሩን ሐማስ አስታወቀ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍24
#ማስታወቅያ

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) በረመረዳን ቀናቶች ዑምራ ያደረገ ከኔ ጋር ሃጅ እንዳደረገ ነው ባሉበት ቀናቶች ዑምራ ማድረግ ማይፈልግ ማን አለ??

ለዚህም ፈር ቀዳጅ እና የብዙዎች ምርጫ በመሆን የሚታወቁት ድርጅቶቻችን ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች አሁን ደግሞ የረመዳን የዑምራ ጉዟችሁን በመካ እና መዲና ስታሳልፉ ያማረ እና የደመቀ ለማድረግ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።

በወረሃ ረመዳን ከተወዳጆቹ ዑስታዞች ዑስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ዑስታዝ አቡሃይደር፣ ዑስታዝ ሰምሃር ተክሌ እና ዑስታዝ አብዱልመናን አቡ ያሲር የሚመራ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ምዝገባ ለማጠናቀቅ የቀሩን ቦታዎች ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!

ለበለጠ መረጃ በ0942888886 / 0994444444 ወይም 0994454545

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
👍14👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያነቢ ሰላም ዓለይከ 🤍

አይመን ዓብዱራሕማን ይባላል። መወዳ መዝናኛችን ለተመልካቾች ያቀረበውን ዕድል ተጠቅሞ መወዳ ስቱዲዮ በመገኘት ድንቅ ነሺዳ አቅርቦልናል።
የተለያዩ ችሎታዎች ኖሯችሁ ዕድል ላጣችሁ በ 0948992121 ወይም @minbertv1 የቴሌግራም አድራሻችን ልታወሩን ትችላላችሁ። መልካም ዕድል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/WWX7qK508rU 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #መወዳ_ታለንት
#ህዝባዊ_ተሳትፎ #Public_Participation #የወጣቶች_መድረክ #የተስጥኦ_መድረክ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍133
ሆስፒታሎች እና መስጂዶችን ጨምሮ በጋዛ የወደሙ መሠረተ ልማቶችን ሀገራቸው እንደምትገነባ የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
53👍8👏4🥰2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ምን ሠርተው ታወቁ የሚለው የሬዲዮ ፕሮግራም በሕይወቴ ውስጥ ትልቅ ተጽእኖ ፈጥሮብኛል" ይላል ዶ/ር ሙሐመድ ሽኩር የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንደራሴና የአሚን ሆስፒታል ባለቤት። በዛሬው የቢልኮር ፖድካስት እንግዳ ሲሆን በዶ/ር ቢላል ሽኩርና በአቶ ሙኒር ኸይረዲን ቃለመጠይቅ ተደርጎለታል። ክፍል ሁለት በሚንበር ቲቪ ምሽት 03:00 ይጠብቁን

#ሕይወት_ቀያሪዋ_ደብዳቤ
#ክፍል_2
#Bilcor_podcast

ዕለተ ረቡዕ ጥር 21 - 2017 | ረጀብ 29 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍14👌1

6👍4😍1
#ጉዞ_ወደ_ማንነት
#ክፍል_3
#ካስማ_ሾው

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ረቡዕ ጥር 21 - 2017 | ረጀብ 29 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍19🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ የሚያገናኘን ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ ዘንድሮ 29ኛ ዙር ዝግጅቱን በሚከውንበት "የረመዳን ቀለማት 6" መድረኩ በአዲስ ቅርፅና አቀራብ ብቅ ይላል።

#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6

በአዲስ ምዕራፍ በቅርብ ቀን!!
#ህልም_ትጋት_ስኬት
ምርኩዝ!
😍21👍4👌2🏆1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይቺን ሀገር ነገ የሚረከቡት እነርሱ አይደሉምን?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/k5L_YhhHUFI 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#አክሱም #ሙስሊም_ሴት_ተማሪዎች

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍18🥰3
2025/07/14 12:58:02
Back to Top
HTML Embed Code: