Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“7 ሰው የገደለ ጀነት ይገባል!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/q4-6rxF_Oks 🔗
#የኔ_መንገድ
#የተሳሳቱ_አመለካከቶች
#ጉዞ_ወደ_እስልምና
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

👍27🥰4👌1😍1
#ሻዕባን_5 💙
فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنَ الْقُرْآنِ ۚ
❝ከቁርኣን የተቻላችሁን አንብቡ❞
ዕለተ ማክሰኞ ጥር 27 - 2017 | ሻዕባን 5 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنَ الْقُرْآنِ ۚ
❝ከቁርኣን የተቻላችሁን አንብቡ❞
〖ሱረቱል ሙዘሚል 73:20〗
ዕለተ ማክሰኞ ጥር 27 - 2017 | ሻዕባን 5 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“እያለቀሰች ነው ቁርአን የምትቀራው!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/-rK5BOdTM00 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#ቁርአን #Quran #ኹሹዕ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/-rK5BOdTM00 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#ቁርአን #Quran #ኹሹዕ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍14❤12🥰1🙏1
#ማስታወቅያ
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!

👍8
ከዒልም ጋር ያላቸው ጥልቅ ትውውቅ የጀመረው በልጅነታቸው ነበር፡፡ ሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ ይሰኛሉ፡፡ ወጣትነታቸውን የሰዉለት የዒልም አድማስ ዛሬ ላይ በዘርፈ ብዙ ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ርቀው እንዲሄዱና ከታላላቅ ዑለሞች ተርታ እንዲሰለፉ አስችሏቸዋል፡፡ ሸይኽ ሰዒድ በመስከ ብዙ ፉኑኖች ያላቸውን የዒልም አቅም ለሰፊው ማኅበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ በተፈጠረላቸው መልካም ዕድል ተጠቅመው፤ ከመግሪብ ሶላት በኋላ እስከ ዒሻእ ሶላት ድረስ በሙጀመዕ አት - ተቅዋ የሚሰጡትን "የአርበዒን ሃዲስ" ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን አዲስ በጀመረው የሚንበሩል ዒልም ፕሮግራሙ #በክፍል_31 የሚያቀርብላችሁ ይሆናል፡፡
#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ክፍል_31
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
ዕለተ ማክሰኞ ጥር 27 - 2017 | ረጀብ 5 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ክፍል_31
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
ዕለተ ማክሰኞ ጥር 27 - 2017 | ረጀብ 5 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍7
በሃገራችን ለሁለተኛ ጊዜ የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቁርኣንና የአዛን ውድድር በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ስቴድየም በርካቶች በታደሙበት በድምቀት መከናወኑ ይታወቃል።
ሚንበር ቲቪ በሥፍራው ተገኝቶ ያጠናቀረውንና የውድድሩን አጠቃላይ ሂደት የሚያሳየውን ልዩ ፕሮግራም ክፍል ሁለት ዛሬ ምሽት 02:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
#2ኛ_ዙር_የኢትዮጵያ_ዓለም_አቀፍ
#የቁርኣንና_የአዛን_ውድድር_ሽልማት
#Quran #Azan #Award
ዕለተ ማክሰኞ ጥር 27 -2017 | ሻዕባን 5 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሚንበር ቲቪ በሥፍራው ተገኝቶ ያጠናቀረውንና የውድድሩን አጠቃላይ ሂደት የሚያሳየውን ልዩ ፕሮግራም ክፍል ሁለት ዛሬ ምሽት 02:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
#2ኛ_ዙር_የኢትዮጵያ_ዓለም_አቀፍ
#የቁርኣንና_የአዛን_ውድድር_ሽልማት
#Quran #Azan #Award
ዕለተ ማክሰኞ ጥር 27 -2017 | ሻዕባን 5 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤22👍9
በፈረንሣይ “አል ኪንዲ” የተሠኘው የሙስሊም ትምሕርት ቤት የመዘጋት ሥጋት እንደተደቀነበት ተነገረ
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber

😱11👍9😢6❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሱረቱ ዐበሰ በልጅ አንደበት 🥰
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/X41sybgAvY0 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #መወዳ_ታለንት
#ቁርአን #Quran #ቲለዋ #ሱረቱ_ዐበሰ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/X41sybgAvY0 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #መወዳ_ታለንት
#ቁርአን #Quran #ቲለዋ #ሱረቱ_ዐበሰ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤30👍6👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💐 እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ የሚያገኛኘን ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ በአዲስ ቅርፅ የሚያቀርበውን 29ኛ ዙር ልዩ ዝግጅቱን ለመጀመሪያ ጊዜ 📍ከአዲስ አበባ 375 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የኮምቦልቻ ከተማ ለመከወን ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በርካታ የምርኩዝ ቤተሰቦችም ከደሴ፣ ከባቲና ከሌሎች በኮምቦልቻ ዙሪያ ከሚገኙ ከተሞችም ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ❤️
🌹 ለታላቁ የረመዳን ወር አቀባበል ሁላችንን በአንድ ስፍራ በፍቅር ሰብስቦ፤ 🌴 አዳዲስ ሃሳብና ምልከታዎችን በጥበባትና ቁምነገር አጅቦ፤ ✈️ እነሆ ምርኩዛችን የመጀመሪያ ተጓዥ መድረኩን በኢንዱስትሪዋ ውብ ከተማ ኮምቦልቻ 🕌 ቦርከና ኻሊድ መስጂድ ፊት ለፊት በመናፈሻ ግቢ በድምቀት ይከውናል፡፡
💡 በዕለቱ በተወዳጅና ታዋቂ እንግዶች በሚቀርቡ መልዕክቶች፣ 🎭 በጥበባት ሥራዎችና ሽልማት በሚያስገኙ አዝናኝ ውድድሮች ደምቀን፤ 🕋 "ያ ሸህረል ቁርኣኑ አህለን" እያልን ታላቁን ወር እንኳን ደህና መጣህ እንላለን፡፡
#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6
🗓 እለተ እሁድ የካቲት 9/2017
📍 በውቢቷ ኮምቦልቻ ከተማ
#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ

👍58❤10😢9🥰5👌3😁2
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙
ልክ ሻዕባን 6፣ 1398 ወይም ጁላይ 7፣ 1978 ትልቁ የፊቅህ ሠው ሼኽ ዓሊይ አል-ኸፊፍ አረፉ። በአስራ አራተኛው የሂጅራ ምእተ-ዓመት ከታዩ ታላላቅ የፊቅህ ሰዎች መሀል አንዱ ናቸው። ጥልቅ የሆኑ ትልልቅ የፊቅህ ድርሰቶች አሏቸው። ከ “አል-ቀዷኡሽ-ሸርዒይ” ትምህርት ቤት ነበር የተመረቁት። የተወሰኑ ዓመታትን በዳኝነት አገልግለዋል። ከዚያም በካይሮ ዩኒቨርሲቲ የህግ የትምህርት በህግ ትምህርት ቤት ውስጥ የሸሪዓ መምህር ሆነው ሠርተዋል። (አላህ ይዘንላቸው)
ዕለተ ረቡዕ ጥር 28 - 2017 | ሻዕባን 6 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ልክ ሻዕባን 6፣ 1398 ወይም ጁላይ 7፣ 1978 ትልቁ የፊቅህ ሠው ሼኽ ዓሊይ አል-ኸፊፍ አረፉ። በአስራ አራተኛው የሂጅራ ምእተ-ዓመት ከታዩ ታላላቅ የፊቅህ ሰዎች መሀል አንዱ ናቸው። ጥልቅ የሆኑ ትልልቅ የፊቅህ ድርሰቶች አሏቸው። ከ “አል-ቀዷኡሽ-ሸርዒይ” ትምህርት ቤት ነበር የተመረቁት። የተወሰኑ ዓመታትን በዳኝነት አገልግለዋል። ከዚያም በካይሮ ዩኒቨርሲቲ የህግ የትምህርት በህግ ትምህርት ቤት ውስጥ የሸሪዓ መምህር ሆነው ሠርተዋል። (አላህ ይዘንላቸው)
ዕለተ ረቡዕ ጥር 28 - 2017 | ሻዕባን 6 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
😍17👍7❤3🥰1
የከተማው ከፍተኛ ምክር ቤት ለሐጅ ሥነ ሥርዐት የተመዘገቡ ምዕመናን ቁጥር ከሦስት መቶ በላይ መድረሱን አስታወቀ ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍10
#ማስታወቅያ
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
👍12❤1😍1
#ጉዞ_ወደ_ማንነት
#ክፍል_4
#ካስማ_ሾው
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ረቡዕ ጥር 28 - 2017 | ሻዕባን 6 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ክፍል_4
#ካስማ_ሾው
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ረቡዕ ጥር 28 - 2017 | ሻዕባን 6 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍10❤2
የትራምፕን የጋዛ ነዋሪዎች የማጽዳት ዕቅድ የሚቃወም ሠልፍ በዋይት ሐውስ ደጃፍ ተደረገ
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍29
በኢኮኖሚ ኢንፎርሜሽን የዳበረችና ዓለምን የምትገዳደር አገር እንዲኖረው ይመኛል። ምኞት ብቻ አይደለም ሃሳቡን ለማሳካት ይፍጨረጨራል። ይህ ሰፊ ሃሳቡ የሚረዳው የሚኖረውን ያህል መዘዝም አስከትሎበታል። ሙሐመድ ከዘመኑ ቀድሞ የነቃ ምሑር ነጋዴ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ከ20 ዓመት በፊት ኦንላይን ማርኬት በኢትዮጵያ የጀመረም ሰው ነው። የሚደመጥ ሃሳብ አለው። ይህንኑ ተረድቶ ዶክተር ቢላል በቢልኮር ፖድካስት ዝግጅቱ እንግዳ አድርጎታል። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#በርግጥ_ኢትዮጵያ_ቅኝ_አልተገዛችም?
#ቢልኮር_ፖድካስት #Bilcor_podcast

👍12🙏4❤2