በሸገር ከተማ በፈረሱ መስጂዶች ዙርያ ከኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ጋር ውይይት ማድረጉን ጠቅላይ ም/ቤቱ አሳወቀ
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber

👍37😁9😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁርኣንና የአዛን ውድድር
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/capIkbg1mkA 🔗
#2ኛው_የኢትዮጵያ_ዓለም_አቀፍ_የቁርኣንና_የአዛን_ውድድር
#ልዩ_ዝግጅት #ቁርአን #አዛን #ሀበሻ #Quran #habesha
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

👍22👏6🙏1
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች
ልክ ሻዕባን 7፣ 12 እንደ ሒጅራ ወይም 17፣ 633 እ.አ.አ. አቢዑበይደተ ኢብኑልጀርራሕ (ረ.ዐ) አቡበክር ሱድዲቅ (ረ.ዐ) ከላኳቸው አራት ሰራዊቶች መሀል የአንዱ ጦር መሪ ሆኖ ተላከ። የአራቱ ጦሮች ተልእኮ ሻምን (ሶሪያና አካባቢዋን) መክፈት ነበር። አቡዑበይዳ ከማለዳው ወደ እስልምና ከገቡት መሀል ነው። በነብዩ (ﷺ) ዘመቻዎች እና ልዑኮቻቸው ላይ ተሳትፈዋል። በአቡበክር እና በዑመር ዘመን የነበሩት ታላላቅ ኢስላማዊ ሀገራትን የማቅናት ዘመቻዎች (ፉቱሃት አል-ኢስላሚያህ) ላይ ታላቅ ገድሎች ነበሯቸው።
ዕለተ ሐሙስ ጥር 29 - 2017 | ሻዕባን 7 - 1446

😍13❤6👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምርኩዝ 27 የረመዳን ቀለማት 5 ትውስታዎች
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/z9GVRg51bd0 🔗
#ምርኩዝ_27 #የረመዳን_ቀለማት_5
#ማሽአፕ_ነሺዳ #የረመዳን_ስንኞች

👍13❤4🥰1💔1
አሜሪካ፤ በሕዳሴ ግድብ ውዝግብ ከግብጽ ጎን ለመቆም የጋዛ ነዋሪዎችን የማስፈር ወሮታ ጠየቀች
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍13
#ማስታወቅያ
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!

👍5❤2
እንሆ የመጀመሪያው የምርኩዝ ተጓዥ መድረካችን፤ የረመዳን ቀለማት 6 ምርኩዝ 29 ዝግጅቱን በውቢቷ የኢንዱስትሪ ከተማ ኮምቦልቻ የካቲት 9/2017 በድምቀት ያካሂዳል። 🎉
እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ በሚያገናኘን የምርኩዝ መድረካችን ከደሴ፣ ከባቲና ከሚሴ እንደዚሁም በኮምቦልቻ ዙሪያ ከሚገኙ ከተሞች በርካታ ታዳሚዎች ያሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። 🤗
#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6
#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ

👍24❤4
እነሆ ተወዳጁ የቤተሰብ ፕሮግራም "ኸሚስ ምሽት" ቀኑን ሳያዛንፍ፣ ለጆሮ ጥዑም ለቀልብ ግሩም የሆነ መሰናዶውን አደራጅቶ በሰዓቱ ይቀርብላችኋል።
በሸይኻችን ሰዓት ጂን ዳዕዋ አድርጎላቸው ስለሰለሙ ወንድና ሴት ሶሃቦች ይነግሩናል። በድቅድቅ ጨለማ፣ ዓይን አንዳች ማየት ባልቻለበት ግመሎቹን መምራት አቅቶት፣ ሜዳ ላይ አንዱን ግመል ተደግፎ በተኛበት ጂኒው መጣ... ይሉናል ዑስታዝ በሰዓታቸው።
እነሆ የረመዳን ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ረመዳን ቅድመ ዝግጅት የሚፈልግ፣ ውስጣችንን አጥርተን፣ ልባችንን አጽድተን፣ መንፈሳችንን አንጸን፣ ቀልባችንን ሰብስበን ለመቀበል ምን ያህል ተዘጋጅተናል? ይላል ዑስታዝ ሙሐመድ ጀማል በጣፋጭ አንደበቱ አይጠገቤ ሃሳቡን ያቀርባል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ "ኸሚስ ምሽት " ፕሮግራማችን ይጀምራል። ቀናችሁ በዒባዳ ምሽታችሁ በሶለዋት የደመቀ ይሁን!
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
ዕለተ ሐሙስ ጥር 29 - 2017 | ሻዕባን 7 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በሸይኻችን ሰዓት ጂን ዳዕዋ አድርጎላቸው ስለሰለሙ ወንድና ሴት ሶሃቦች ይነግሩናል። በድቅድቅ ጨለማ፣ ዓይን አንዳች ማየት ባልቻለበት ግመሎቹን መምራት አቅቶት፣ ሜዳ ላይ አንዱን ግመል ተደግፎ በተኛበት ጂኒው መጣ... ይሉናል ዑስታዝ በሰዓታቸው።
እነሆ የረመዳን ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ረመዳን ቅድመ ዝግጅት የሚፈልግ፣ ውስጣችንን አጥርተን፣ ልባችንን አጽድተን፣ መንፈሳችንን አንጸን፣ ቀልባችንን ሰብስበን ለመቀበል ምን ያህል ተዘጋጅተናል? ይላል ዑስታዝ ሙሐመድ ጀማል በጣፋጭ አንደበቱ አይጠገቤ ሃሳቡን ያቀርባል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ "ኸሚስ ምሽት " ፕሮግራማችን ይጀምራል። ቀናችሁ በዒባዳ ምሽታችሁ በሶለዋት የደመቀ ይሁን!
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
ዕለተ ሐሙስ ጥር 29 - 2017 | ሻዕባን 7 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍18👏1
ሌላው ሱልጣን ናቸው። የምድሩን ንግስና ትተው ለዘላቂው ሱልጣንነት ተንበርክከዋል። በዙህድ ተቅዋና ተወኩል ሕይወታቸው ተኩሏል። በአሁኗ አፍጋኒስታን በልኽ ከከበርቴ ቤተሰብ ተወልደው በዙህድ ተቀልሞ በአላህ ምሪት የተዋበ መንፈሳዊ ውጋገን ሆነዋል። ዛሬ ምሽት 01:45 ስለ ሃዝረት ኢብራሂም አድሃም ወግ ይዘናል።
#ኢብራሂም_አድሃም
#እነሆ_ኸበር
ዕለተ ሐሙስ ጥር 29 -2017 | ሻዕባን 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ኢብራሂም_አድሃም
#እነሆ_ኸበር
ዕለተ ሐሙስ ጥር 29 -2017 | ሻዕባን 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍13❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአላህን ውዴታ ማግኘት …
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GI_RUjQPix8 🔗
#ከቁርአን_ጋር #ማዓል_ቁርአን
#የአላህ_ውዴታ #ኢህሳን
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/GI_RUjQPix8 🔗
#ከቁርአን_ጋር #ማዓል_ቁርአን
#የአላህ_ውዴታ #ኢህሳን
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍32
#ሻዕባን_8 💙
ሰለዋት የምናበዛበት ጁሙዓ ይሁንልን!
#መልካም_ጁሙዓ! 😇
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 -2017 | ሻዕባን 8 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሰለዋት የምናበዛበት ጁሙዓ ይሁንልን!
#መልካም_ጁሙዓ! 😇
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 -2017 | ሻዕባን 8 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍22🙏4❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያ ተዋብ - የኅብረት ነሺዳ
ምርኩዝ 27 የረመዳን ቀለማት 5 ትውስታዎች
ኣላ ያ አላህ ቢነዝራ ሚነል ዓይኒ ረሂማ፣
ቱዳዊ ኩለ ማ ቢ ሚን አምራዲን ሰቂማ፡፡
ሩሄ ልትሞሸር በምህረት ልትጸዳ፣
ሊሽር ስብራቴ ልቃና በምንዳ፣
መጣልን ደረሰ የወራቱ አውራ፣
በእዝነት የሚያርሰን መግፊራ እየዘራ፡፡
ህይወቴን ሚያፈካ አኽላቄን አርርቆ፣
ሚያስጠጋኝ ከደጁ ከረህማን አስታርቆ፣
በበጎ ሚያከርመኝ መሸቃውን ረትቶ፣
በኒሻን ሚያስጌጠኝ ክፋትን ድል ነስቶ፡፡
ሙሉ ነሺዳውን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nVY6AiLFRRo 🔗
#ምርኩዝ_27 #የረመዳን_ቀለማት_5 #የኅብረት_ነሺዳ

👍12❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ ረመዳን ሊገባ ቀናትን እየቆጠርን ሻዕባን አንድ ሳምንት ሸኘን። ሰሀቦች ረመዳን ከመድረሱ 6 ወር አስቀድሞ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ይጠባበቁት ነበር። እኛስ ምን ላይ ነን? እንዴትስ ልንቀበለው አስበናል? ጊዜው ረፍዶ ቢሆንም እንደሁልጊዜው የረመዳን መዳረሻ ፕሮግራማችን (የጾም ብርሃን በቁርኣን) በሚል ርዕስ ወንድም አዩብ አደም ከኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ጋር በጾም ዙርያ የወረዱ አያዎችን እያነሳሳሱ፣ እነዚህ አያዎች ውስጥ ምን አለ? እውን ረመዳን በዚህ ልክ ልንዘጋጅበት የሚገባ ወር ነውን? እያሉ በጥልቅ ሀሳባቸውን ያንሸራሽራሉ። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የጾም_ብርሃን_በቁርኣን
#ልዩ_የሻዕባን_መሰናዶ
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 -2017 | ሻዕባን 8 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የጾም_ብርሃን_በቁርኣን
#ልዩ_የሻዕባን_መሰናዶ
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 -2017 | ሻዕባን 8 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15❤2
የህይወት መመሪያችን የሆነውን ቁርአንን ለመረዳትና ለመኖር ትርጉሙን (ተፍሲር) በዘርፉ ጥልቅ ንባብና ዕውቀት ካላቸው ዑለሞች መማር ያሻል።
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በዕውቀት የታነጸ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንደሚረዳ የሚታመነውንና፤ መልከ ብዙ ትምህርቶች የሚሰጡበትን "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራም ከሥፍራው በጥራት በመቅረፅ በየዕለቱ እያቀረበ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ከሚሰጡ ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በተወዳጁ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየተሰጠ የሚገኘውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ጁምዓ አመሻሽ ከ12:30 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።
#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_20
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 - 2017 | ሻዕባን 8 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በዕውቀት የታነጸ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንደሚረዳ የሚታመነውንና፤ መልከ ብዙ ትምህርቶች የሚሰጡበትን "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራም ከሥፍራው በጥራት በመቅረፅ በየዕለቱ እያቀረበ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ከሚሰጡ ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በተወዳጁ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየተሰጠ የሚገኘውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ጁምዓ አመሻሽ ከ12:30 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።
#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_20
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 - 2017 | ሻዕባን 8 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9❤2
#ማስታወቅያ
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
❤5👍5
ተወዳጁ መዓል ቁርኣን ፕሮግራማችን ከቁርአን ጋር የተሳሠሩ ሃሳቦችን በማቅረብ፣ የታላላቅ መሻኢኾችን ትንታኔና አስተምሕሮ በመንገር ተመልካቾች ከቁርአን ጋር በደንብ እንዲተዋወቁ ከሳምንት ሳምንት ጥረቱን ያደርጋል።
ለመጪው የረመዳን ወር እንኳን አደረሳችሁ እያልን ረመዳንን ከቁርአን ጋር ይበልጥ ቁርኝት የምንፈጥርበት እንዲሆን ከወዲሁ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
በዛሬው ፕሮግራማችን ሃፊዝ የህያን በእንግድነት ጋብዘናል። ያሕያ ቁርኣንን በለጋ እድሜው የሀፈዘ ሲሆን ለዚህም ስኬቱ የእናቱ ሚና ትልቅ እንደነበር ይነግረናል። ስለ መድረሳ ህይወቱ ብዙ እያወጋን ትዝታዎቹን እየነሳሳን እንዲሁም የተለያዩ ቁርኣናዊ ሀሳቦችን እያዳስስን ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ቁርኣን_አንደበቴን_አግርቶልኛል
#ከቁርኣን_ጋር
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 - 2017 | ሻዕባን 8 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለመጪው የረመዳን ወር እንኳን አደረሳችሁ እያልን ረመዳንን ከቁርአን ጋር ይበልጥ ቁርኝት የምንፈጥርበት እንዲሆን ከወዲሁ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
በዛሬው ፕሮግራማችን ሃፊዝ የህያን በእንግድነት ጋብዘናል። ያሕያ ቁርኣንን በለጋ እድሜው የሀፈዘ ሲሆን ለዚህም ስኬቱ የእናቱ ሚና ትልቅ እንደነበር ይነግረናል። ስለ መድረሳ ህይወቱ ብዙ እያወጋን ትዝታዎቹን እየነሳሳን እንዲሁም የተለያዩ ቁርኣናዊ ሀሳቦችን እያዳስስን ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ቁርኣን_አንደበቴን_አግርቶልኛል
#ከቁርኣን_ጋር
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 - 2017 | ሻዕባን 8 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9❤4
የሳምንታዊው ዒዳችን ጁምዓ ኹጥባና መልዕክቶች በአግባቡ መደመጥና ወደ ህይወት መቀየር ያለባቸው መሆኑ ይታወቃል። በኹጥባ መሐል የሚከወኑ የትኞቹም ተግባራት በሃዲስ የመወገዛቸው አንዱ ምስጢርም፤ መልዕክቱን ያላንዳች መረበሽ ትኩረት ሰጥቶ በጥሞና ከመከታተል ጋር እንደሚገናኝም ዑለሞች ያስረዳሉ።
ዛሬ ቤተል በሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ተገኝተን ያሰናዳነውንና በሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ "ወደ ራሳችን እንመልከት" በሚል ርዕስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የኹጥባ መልዕክት ከቀኑ 11:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ወደራሳችን_እንመልከት
#በሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 - 2017 | ሻዕባን 8 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዛሬ ቤተል በሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ተገኝተን ያሰናዳነውንና በሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ "ወደ ራሳችን እንመልከት" በሚል ርዕስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የኹጥባ መልዕክት ከቀኑ 11:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ወደራሳችን_እንመልከት
#በሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
ዕለተ ዓርብ ጥር 30 - 2017 | ሻዕባን 8 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9🥰2
በግል የአውሮፕላን ትኬት ቆርጠው በሐጅ ሥነ ሥርዐት ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ምዕመናን ምዝገባ ተጀመረ

👍12