Telegram Web
#መዓል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#የፋቲሓ_ሚስጥር

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 - 2017 | ሙሃረም 14 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
15
የተለያዩ ሸሪዓዊ ብይን የሚሹ ጥያቄዎች የሚነሱበትና የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ መሰረት በማድረግ ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥበት "የስኣሉነከ" ፕሮግራማችን፤ ከተመልካቾች ለሚላኩ ጥያቄዎች  ጠንካራ ማስረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ምላሽ የምንሰጥበት ነው። የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የሆኑትና ጥያቄዎችን በግሩም ሁኔታ ተንትነው ምላሽ በመስጠት የሚታወቁት ሸይኽ አሕመድ አወሉ፤ ከወንድም አዩብ አደም ጋር የሚያደርጉትን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ያላችሁን ማናቸውም ዓይነት ጥያቄዎች በፅሁፍ በ0948992121 ወይም በ9282 ላይ YS ን በማስቀደም ልታደርሱን ትችላላችሁ!!

#የስኣሉነከ
#ጥያቄ_አለኝ
#ዕድር_መግባት_ይፈቀዳልን?

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 - 2017 | ሙሃረም 14  - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
12
"ልጆቻችን ... አማናዎቻችን!"

የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ

አሁን በዩትዩብ ገጻችን ላይ ይገኛል። ይከታተሉን።

🔗 https://youtu.be/0Imses0iYXc 🔗
7👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለልጅህ ምን ሰጥተኸዋል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AQJKuZ4Jwy0 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ #ወላጅ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
😍41👍1
#ማስታወቅያ

የኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር የክረምት መርሀግብር ዛሬ (ሐምሌ 3/2017) ጀምሯል!
ልጆቻችንም በግቢው ተገኝተው ናፍቆታቸውን ተወጥተው፣ የትውውቅ ጊዜ አሳልፈው ተመልሰዋል። ያለፈው አመት የኡስዋ ቆይታቸው አይረሴ ነበርና ቀኑን በጉጉት ሲጠብቁ፣ ዛሬ አይጀመርም? እሺ ነገስ እያሉ ሲጠይቁ ከቀናት በፊት ትምህርት ሰልችቷቸው የሚዘጋበትን ቀን የናፈቁ አይመስሉም። ☺️

በኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር ....

🏷 የሸመደዷቸውን ሀዲሶች- እድሉን ባገኙ ቁጥር ሲያስተላልፉ
🏷 የተማሯቸውን አዳቦች የህይወታቸው አካል ለማድረግ ሲጥሩ
🏷 የሰሟቸውን ሲራዎች አመቱን ሙሉ ማብራርያ ሲጠይቁ/ ሲያብሰለስሉ
🏷 ነሺዳዎቹንም ቤተሰብ ሲያዳብሩባቸው
🏷ስለሰበሰቡት የማይረሳ ጊዜ ለምን በበጋም አይኖርም እያሉ ሲጨቃጨቁ

... ሰንብተው አላህ ፈቅዶ ለዛሬዋ ቀን በቁና የዑስዋ የሁለት ወር ጉዞ ተጀመረ ...

ምናልባት ያልሰማ ካለ ... ውስን ቦታዎች ቀርተዋል!!!

አድራሻ: ከወይራ ሰፈር ታክሲ ተራ 200ሜ ገባ ብሎ

"የነገን ትውልድ ዛሬ መገንባት"

ይደውሉልን
0906182071
0906178071
25👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተጠንቀቁ! እነዚህን ነገሮች ማድረግ ያስቀጣል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nd59zIBS4xU 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #አንዲት_አንቀጽ #ህግ #መንገድ #እግረኛ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
7👍3👌1
Simboo keenya torban kanaa Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!

#simboo
#milanmedia
#minbertv

ዕለተ ቅዳሜ ሐምሌ 5 - 2017 | ሙሃረም 15  - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
9
አሚን ስኩል አዋርድ በአወሊያ አካዳሚ ተካሄደ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1407
8
2025/07/14 20:27:05
Back to Top
HTML Embed Code: