Telegram Web
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጣለው የኒቃብ ክልከላ ምክንያት ሙስሊም ተማሪዎች መማሪያ ግቢውን ጥለው ለመውጣት ተገደዱ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
😢42👍24💔14😱7
ዛሬ እሑድ ዘግይቶ ተግባራዊ በተደረገው የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት፤ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ሠራተኞች በእስራኤል ማጎሪያዎች የሚገኙ 90 ፍልስጤማዊያንን ለመቀበል በኦፌር ወሕኒ ቤት መግባታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል። ከማጎሪያው ነጻ ከሚወጡት መካከል ዕድሜያቸው ከ19 ዓመት በታች የሆነ ታዳጊዎች እና እናቶች ይገኙበታል። በዛሬው እለት ሐማስ ሦስት የእስራኤል ምርኮኞችን አስረክቧል።
38🥰7🏆4🙏3👍2😱1
የነብያት አባት በመባል የሚታወቁት ፡

የረቡዕ ጥያቄ መልስ ፡- የአስሓማ ኢብኑ አብጀር ሌላኛው ስማቸው ማን ይባላል? መልስ፦ D/ አን-ነጃሺ በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ። @minbertv
Anonymous Quiz
34%
A/ አደም (ዐ.ሰ)
60%
B/ ኢብራሂም (ዐ.ሰ)
3%
C/ ኢድሪስ (ዐ.ሰ)
4%
D/ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
👍507
ዘጠና ፍልስጤማዊያን ከእስራኤል ማጎሪያ ቤቶች ነጻ ወጡ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍658🙏7🥰5👏1👌1
ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።

በዛሬው ክፍል ሰሞነኛውን የፈለስጢንን የተኩስ አቁም ስምምነት እያነሳሳን ያለፈውን የሰቆቃ አንድ ዓመት እና ታሪካዊ ክስተቶችን እየዳሰስን ከእንግዳችን አብዱረህማን ሰኢድ (ሜጢ) ጋር ቆይታ አድርገናል ከምሽቱ 02:00 ሰዓት ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝን!

ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር

#ማን_አሸነፈ
#ሪሳላ_ፖድካስት

ዕለተ ሰኞ ጥር 12-2017 | ረጀብ 20-1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍96
በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ሓሚዲን የተዘጋጀውና፤ በነጃሺ አሳታሚ ፈቃድ ያገኘንበት የታላቁ መልዕክተኛ (ﷺ) የሕይወት ታሪክ፣ የኦዲዮ ቅጂ ፕሮግራም፥ ዛሬ ምሽት ከ01:45 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ መቅረብ ይጀምራል።

#ሲራ
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት

ዕለተ ሰኞ ጥር 12-2017 | ረጀብ 20-1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👌26👍114
በአክሱም የተጣለውን የሒጃብ ክልከላ ለመቃወም በተዘጋጀው ሠልፍ ላይ ዕውቅና ያልተሰጣቸው መፈክሮች እና ባነሮችን ማውለብለብ የተከለከለ መሆኑን ከፍተኛ ምክር ቤቱ ገለጸ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍31
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኒካሓችን ቀን ቀረ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/0rvZ5etXNWs 🔗

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_እስልምና
#ኒካሕ #ጋብቻ #ትዳር

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍2010
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አምባሰደሯ ለአባቷ ያላትን ፍቅር ስትገልጽ …

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/n5IIJ0UfMzs 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#አምባሳደር #huawei #አባትነት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍317
በትግራይ ክልል መቀመጫ መቐለ ከተማ በአክሱም ትምህርት ቤቶች የተጣለውን የሒጃብ ክልከላ የሚቃወም ሠልፍ ዛሬ ማክሰኞ ጥር 13/2017 እየተካሔደ ይገኛል። ሠልፈኞቹ በተማሪዎች ላይ የተጣለውን የሒጃብ ክልከላ የሚያወግዙ መፈክሮችን ሲያስተጋቡ ተሰምተዋል። (ሚንበር ቲቪ)

(ሚንበር ቲቪ በጉዳዩ ላይ ከሥፍራው የሚወጡ አዳዲስ መረጃዎችን የሚያደርስ መሆኑን ለማሳወቅ ይወዳል)
👍9916👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሸይጣን ለምን ይደሰት?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1SOFzALSUAw 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #አመስጋኝ_አንደበቶች
#አመስጋኝነት #አልሐምዱሊላህ #አላህን_ማመስገን

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍186
ከዒልም ጋር ያላቸው ጥልቅ ትውውቅ የጀመረው በልጅነታቸው ነበር፡፡ ሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ ይሰኛሉ፡፡ ወጣትነታቸውን የሰዉለት የዒልም አድማስ ዛሬ ላይ በዘርፈ ብዙ ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ርቀው እንዲሄዱና ከታላላቅ ዑለሞች ተርታ እንዲሰለፉ አስችሏቸዋል፡፡ ሸይኽ ሰዒድ በመስከ ብዙ ፉኑኖች ያላቸውን የዒልም አቅም ለሰፊው ማኅበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ በተፈጠረላቸው መልካም ዕድል ተጠቅመው፤ ከመግሪብ ሶላት በኋላ እስከ ዒሻእ ሶላት ድረስ በሙጀመዕ አት - ተቅዋ የሚሰጡትን "የአርበዒን ሃዲስ" ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን አዲስ በጀመረው የሚንበሩል ዒልም ፕሮግራሙ #በክፍል_29 የሚያቀርብላችሁ ይሆናል፡፡

#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ክፍል_29
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ

ዕለተ ማክሰኞ ጥር 13 - 2017 | ረጀብ 21 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍215
በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የሚሰናዳው እና ተማሪዎችን በቀለም ትምህርት ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ማስቻል እና ማበረታታት ሁለንተናዊ የሆነ የተሟላ እውቀት ባለቤት እንዲሆኑ ማስቻል አላማው የሆነ "ቅን ትውልድ" ፍተሻ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ለተወዳዳሪዎች የ200,000 ብር ሽልማት ይዞ ጉዞ ቀጥሏል። ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ቅን_ትውልድ
#ፍተሻ

ዕለተ ማክሰኞ ጥር 13 - 2017 | ረጀብ 21 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👌113👍3
እውነት በዘመን ቅዝቃዜ ሞታ ቀብሯን እንዳታሳየን የሕይወት ሙቀት እየመገቡ የሚያነቋት የጋዛ ልቦች እኚሁላችሁ! የሚላችሁ እነሆ ኸበር ተስፋም ስጋትም ያዘለውን የጋዛን የተኩስ አቁም በወፍ በረር ይቃኛል።
ምሽት 02:30 በሚንበር ቲቪ

#እፎይታ_ለጋዛ!
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ ማክሰኞ ጥር 13 - 2017 | ረጀብ 21 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍33🥰3😇1
የ“ሚንበር ኸበር” አዲስ ገፅ። ምሽት 1፡30 ከዕለቱ ዐቢይ አጀንዳ ጋር ይጠብቁን፡፡
“ስለ ሁሉም ሙስሊም በኃላፊነት”
👍37🥰73😢1💔1
በአክሱም የተጣለውን የሒጃብ ክልከላ የክልሉ አስተዳደር አፋጣኝ እልባት እንዲሰጠው ነእፓ ጠየቀ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍4615👏10🙏2
2025/07/13 20:42:43
Back to Top
HTML Embed Code: