This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጤናማ አመጋገብ ብዙ በሽታዎችን ይቀርፋል!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/p6wIs_0GWBM 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውሃ
#አመጋገብ #nutrition #ጤና
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

👍15👏2
በዐረብኛ አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር ምን ይባላል?
የረቡዕ ጥያቄ መልስ ፡- የነብያት አባት በመባል የሚታወቁት ፡ መልስ፦ B/ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ። @minbertv

Anonymous Quiz
12%
A/ ሰፈር
2%
B/ ረመዷን
3%
C/ ሸዋል
83%
D/ ሙሐረም
👍67🙏2
የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ ፍልስጤምን አምባሳደር ማነጋገራቸውን ጽሕፈት ቤታቸው ገለጸ
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber

👍51❤8👌3👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሒጃብ ክልከላ ተቃውሞ ሠልፍ በመቐለ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/_YxvR41pOV8 🔗
#ሚንበር_ኸበር
#Minber_News
#ሒጃብ #የሒጃብ_ክልከላ
#አክሱም #መቐለ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/_YxvR41pOV8 🔗
#ሚንበር_ኸበር
#Minber_News
#ሒጃብ #የሒጃብ_ክልከላ
#አክሱም #መቐለ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍22😍3
በበርካታ የዳዕዋ መድረኮች በሚያቀርባቸው ሁለንተናን ሰቅዘው የሚይዙ ትምህርቶቹ በስፋት የምናውቀው ጥዑመ ልሳኑ ዳዒ ዶክተር ሰምሃር ተክሌ፤ ቤተል በሚገኘው አዲሱ የሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጂድ ለታዳሚዎች ዒልምን እየዘሩ ከሚገኙ ተወዳጅ ኡስታዞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን በእጅጉ የሚያስፈልጉንን የአምልኮ፣ የሸሪዓ ድንጋጌዎችና ፊቅሃዊ ብያኔዎችን ከያዘው "አቢ ሹጃእ" ኪታብ ሰፋ ካሉ ማብራሪያዎች ጋር በማጣመር ግሩም በሆነ መንገድ ደርስ (ትምህርት) እየሰጠ ይገኛል፡፡
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሃያ አንድ ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል!
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_21
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ጥር 14 - 2017 | ረጀብ 22 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሃያ አንድ ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል!
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_21
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ጥር 14 - 2017 | ረጀብ 22 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍14❤3
#ጉዞ_ወደ_ማንነት
#ክፍል_2
#ካስማ_ሾው
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

👍9
"ምን ሠርተው ታወቁ የሚለው የሬዲዮ ፕሮግራም በሕይወቴ ውስጥ ትልቅ ተጽእኖ ፈጥሮብኛል" ይላል ዶ/ር መሐመድ ሽኩር የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንደራሴና የአሚን ሆስፒታል ባለቤት። በዛሬው የቢልኮር ፖድካስት እንግዳ ሲሆን በዶ/ር ቢላል ሽኩርና በአቶ ሙኒር ኸይረዲን ቃለመጠይቅ ተደርጎለታል። በሚንበር ቲቪ ምሽት 03:00 ይጠብቁንl
#ሕይወት_ቀያሪዋ_ደብዳቤ
#Bilcor_podcast

👍6😍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ምን ሠርተው ታወቁ የሚለው የሬዲዮ ፕሮግራም በሕይወቴ ውስጥ ትልቅ ተጽእኖ ፈጥሮብኛል" ይላል ዶ/ር መሐመድ ሽኩር የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንደራሴና የአሚን ሆስፒታል ባለቤት። በዛሬው የቢልኮር ፖድካስት እንግዳ ሲሆን በዶ/ር ቢላል ሽኩርና በአቶ ሙኒር ኸይረዲን ቃለመጠይቅ ተደርጎለታል። በሚንበር ቲቪ ምሽት 03:00 ይጠብቁንl
#ሕይወት_ቀያሪዋ_ደብዳቤ
#Bilcor_podcast
ዕለተ ረቡዕ ጥር 14 - 2017 | ረጀብ 22 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሕይወት_ቀያሪዋ_ደብዳቤ
#Bilcor_podcast
ዕለተ ረቡዕ ጥር 14 - 2017 | ረጀብ 22 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍27
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስንፍናና ደህነት …
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Ox5uZsp1q8M 🔗
#ነፃ_ወግ
#ስንፍናና_ድህነት
#የድህነት_መንስኤ

👍15❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረጀብን ለረመዳን ስንቅ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/JGNB0Cmv1VE 🔗
#የጁምዓ_ኹጥባ
#ረጀብን_ለረመዳን_ስንቅ
#ረመዳን #ሶሃባዎቹ #ሱና

👍21
በዛሬው "ኸሚስ ምሽት" ፕሮግራማችን ቀንና ሰዓቱን ጠብቆ ወደ እናንተ ሊቀርብ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል። በሸኽ ሰዓት ሳምንት የጀመርነውን ቀደምት የመዲና ታሪክ፦ በአዳዲስ እውነታዎች፣ በአስደማሚ ታሪኮች አዋዝተው ያቀርቡልናል።
ኡስታዝ በድር የአክሱምን ንጉሥ የምናውቀው... "ነጃሺን እንኳ የምናውቀው አይደለም የአገሩን ሰው እንግዳን ሲያከብር በርስቱ፣ በቤተመንግሥቱ ፣ በባለሟሎቹ ታጅቦ በትህትና፣ ቁጭ ብድግ ብሎ እንግዳን ሲያስተናግድ ነው። ዛሬ ምን ተገኘና ነው አክሱም በልጆቿ ላይ የምትጨክነው?" ይለናል። ሁሉንም በሰዓቱ አምሮና ደምቆ በጥበብ ተከሽኖ ያገኙታል።
ምሽት ከ02:00 ጀምሮ "ኸሚስ ምሽት " ፕሮግራማችን ይጀምራል።
ቀናችሁ በዒባዳ ምሽታችሁ በሶለዋት የደመቀ ይሁን!
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
ዕለተ ሐሙስ ጥር 15 - 2017 | ረጀብ 23 - 1446

👍13❤2

👍24❤9
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች በአፋጣኝ ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ አስተዳደራዊ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ጠቅላይ ምክር ቤት ማሳሰቢያ ሰጠ
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍62🥰3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቲላዋ በቃሪእ ዓብዱልመጂድ ሱለይማን
ሱረቱ አል-በቀራ (203 - 207)
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/7o8jySX8OLw 🔗
#ከቁርአን_ጋር #ማዓል_ቁርአን
#ቲላዋ #ቁርአን #ሱረቱ_አል-በቀራ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሱረቱ አል-በቀራ (203 - 207)
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/7o8jySX8OLw 🔗
#ከቁርአን_ጋር #ማዓል_ቁርአን
#ቲላዋ #ቁርአን #ሱረቱ_አል-በቀራ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤16👍6🥰2
የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ እስልምና ጥሪ ለማድረግ ሄደው የተደበደቡባት ከተማ ምን ትባላለች?
የምስል ጥያቄ መልስ፡ በሙስሊም ዜጎቿ ብዛት የምትታወቀው ይህች ሀገር ማን በመባል ትታወቃለች? መልስ፦ ኢንዶኒዥያ በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ። @minbertv

13%
A/ መዲና
6%
B/ ባግዳድ
78%
C/ ጧኢፍ
3%
D/ ኢራቅ
👍58👌3❤2