ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም በይፋ ተጀምሯል። ውድድሩ ሲጀመር የአዘጋጁ ዘይድ ኢብን ሳቢት የቁርኣን ማኅበር እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ኃላፊዎች ንግግር አድርገዋል። (ሚንበር ቲቪ)
#እናገባለን... ግን?
ወጣቶቹ ኑሮን ለማሸነፍ ሲጥሩ የትዳር መያዣ እድሜያቸው እየገሰገሰ፣ ቤተሰብ እያስጨነቃቸው፣ ገንዘብ አልበቃ ኑሮ አልሞላ እያላቸው ተቸግረዋል። ምን ያድርጉ? መፍትሔ ፍለጋ ግድግዳ ይቧጭራል፣ አየር ይዘግናሉ በጭንቀት ይቧችራሉ። ይህን ተከታታይ ሶሻል ክሪቲክስ ኮሜዲ ድራማ በቅርብ ቀን በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።
#እናገባለን... ግን
#አዲስ_ሲትኮም
#በቅርብ_ቀን!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

ሚንበር ቲቪ ከሥፍራው፦ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን ውድድር እንደቀጠለ ነው። በውድድሩ የመጀመሪያው የቁርኣን ተወዳዳሪ ከኢራቅ የተገኘው ዩሱፍ አሕመድ ሆኗል። በሁለተኛ ደረጃ ኳታርን ወክሎ በውድድሩ የተሳተፈው አሕመድ በሺር አደም ነው። በሦስተኛ ለውድድሩ የቀረበው ተሳታፊ ከአሜሪካ የተገኘ ነው።
ውድድሩን የሚዳኙት ኢትዮጵያዊው ሸይኽ ኑረዲን ቃሲም እንዲሁም ተከታዮቹ ዳኞች ናቸው፦
ሸይኽ ሳዲቅ ሙሐመድ ዓብደላህ - የመን
ሸይኽ ዑስማን ሻሚይን - ቱርክ
ሸይኽ ሙሐመድ ዓሊ - ሞሮኮ
ሰሒል ኢቅባል - ሳዑዲ ዐረቢያ
ሸይኽ ከማል ቀዳ - አልጄሪያ
ሸይኽ ሙዓዝ አልቃሲሚ - ኳታር
እንዲሁም ሸይኽ ሙሐመድ ዓብደልሐሚድ ናቸው።
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ውድድሩን የሚዳኙት ኢትዮጵያዊው ሸይኽ ኑረዲን ቃሲም እንዲሁም ተከታዮቹ ዳኞች ናቸው፦
ሸይኽ ሳዲቅ ሙሐመድ ዓብደላህ - የመን
ሸይኽ ዑስማን ሻሚይን - ቱርክ
ሸይኽ ሙሐመድ ዓሊ - ሞሮኮ
ሰሒል ኢቅባል - ሳዑዲ ዐረቢያ
ሸይኽ ከማል ቀዳ - አልጄሪያ
ሸይኽ ሙዓዝ አልቃሲሚ - ኳታር
እንዲሁም ሸይኽ ሙሐመድ ዓብደልሐሚድ ናቸው።
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር፣ ከቱርክ በተገኘው ዑመር መንሱር እና ኢንዶኔዥያዊው ሙሐመድ አርዲያን ሸይኽ አቡበከር የአዛን ውድድሩ ተጀምሯል።
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!

በሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር ጅብሪል አደም ኢትዮጵያን በመወከል አሁን በአዛን ውድድር ተሳትፏል።
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በዛሬው የ"ነፃ ወግ" ፖድ ካስት ፕሮግራማችን የዳዕዋ አጠራር ስልታችንን በተመለከተ ቆይታ ይኖረናል ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ዳዕዋዎቻችነን_እናክፍተቱ
#ነፃ_ወግ
ዴልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር
ዕለተ እሁድ ጥር 25 - 2017 | ሻዕባን 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ዳዕዋዎቻችነን_እናክፍተቱ
#ነፃ_ወግ
ዴልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር
ዕለተ እሁድ ጥር 25 - 2017 | ሻዕባን 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር በሴቶች የቁርኣን ውድድር እንደቀጠለ ይገኛል።