SIMBOO
"Mu'uminni akka bishaaniiti" jedhan Shekh Ahmad Tawhidaan.
Akka bishaanii bakka deeme hunda magariisa, namoota isaafis bu'aa qabeessa, akkasumallee galma gahuu fi bakka dhaquu qabu sirriitti beeka. Amalli mu'uminaa akkana nuun jedhu sheekhiin keenya.
Imala jireenyaa keenya keessatti galma qabaachuu fi bu'aa qabeessa ta'u yaaluun kan itti yaadamuu fi karoora keenya ijoo tahuu qabudha.
Simboon keenya torban kanaas yaadota kana irratti kan xiyyeeffatudha.
Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!
Caamsaa 02-2017 | Zul Qi'idaa 12-1446
#simboo
#milanmedia
#minbertv
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

👍7❤1
በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ሓሚዲን የተዘጋጀ፤ የታላቁ መልዕክተኛ (ﷺ) የሕይወት ታሪክ፣ የኦዲዮ ቅጂ ፕሮግራም፥ ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።
#ሲራ
#ክፍል_14
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት
አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1
ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 2 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 12 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሲራ
#ክፍል_14
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት
አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1
ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 2 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 12 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11❤1
ራሶ ከሱማሌ ክልል ከተሞች አንዷ ናት። ከተማዋ በዒልም የዳበረች፣ በርካታ መሻኢኾችና ደረሶች ያሉባት ከተማ ነች። በመሆኑም የአካባቢው ተወላጆች የራሶ የዲን ዩኒቨርስቲ እውን እንዲሆን ሁለት ዓመት ለፍተዋል። በቅርቡ በአንድ ምሽት በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ በማድረግ የዩኒቨርስቲውን ሂደት ለማፋጠን እየተሞከረ ነው። በስካይ ላይት ሆቴል የተካሄደውን የገቢ ማሰባሰቢያ ልዩ ፕሮግራም ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርባል።
#ራሶ_ዩኒቨርስቲ
ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 2 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 12 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ራሶ_ዩኒቨርስቲ
ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 2 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 12 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍5❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍1
👍11😢2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ሸይካችን ለአፍታ ቆይታ ወጥተን እንመለስ?” 😂
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/O4TUuIqG1Yk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #አፍታ_ቆይታ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/O4TUuIqG1Yk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #አፍታ_ቆይታ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
😍22😁6👍5❤2👌1
Live | የቀጥታ ስርጭት
የኢባማ (EBAMA) ማዕከል መልሶ ግንባታ ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ
Minber TV Facebook 1 :
https://web.facebook.com/share/v/1LxADNxjep/
Minber TV Facebook 2 :
https://web.facebook.com/share/v/19UAQ6G1Bm/
Minber TV YouTube :
https://youtube.com/live/j9XPxmg1h3E
Minber TV TikTok :
https://www.tiktok.com/@minber_tv/live

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍10😍4❤3🥰3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰባቱን ሴቶች ብታገባ ... ጎጆህ ገደል ገባ!!!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/O4TUuIqG1Yk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ትዳር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/O4TUuIqG1Yk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ትዳር
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍25😍3👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከፀጋዎች ሁሉ ትልቁ ፀጋ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/e0zNmkXzF-w 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#አላህ #ጀነት #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን

👍27❤9😇1
ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።
በዛሬው ክፍል በመድረኮች፤ በማህበራዊ ሚዲያ እና በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን አማራጮች ኢስላማዊ መልዕክቶችን በማድረስ የምናውቀውን ኡስታዝ አብዱረሕማን ሰዒድ(ሜጢ) ጋብዘናል። አሁን ላለበት ደረጃ መድረስ መነሻው ምን እንደሆነ በቤተሰብ ወግ አውግተናል። ከመልክቶቹ ጀርባ ያለውን ሕይወቱን አብረን ቃኝተናል ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala #Podcast
#ሂጃብ_ተከልክለው_ቤቴ_መጡ
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 4 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 14 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በዛሬው ክፍል በመድረኮች፤ በማህበራዊ ሚዲያ እና በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን አማራጮች ኢስላማዊ መልዕክቶችን በማድረስ የምናውቀውን ኡስታዝ አብዱረሕማን ሰዒድ(ሜጢ) ጋብዘናል። አሁን ላለበት ደረጃ መድረስ መነሻው ምን እንደሆነ በቤተሰብ ወግ አውግተናል። ከመልክቶቹ ጀርባ ያለውን ሕይወቱን አብረን ቃኝተናል ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala #Podcast
#ሂጃብ_ተከልክለው_ቤቴ_መጡ
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 4 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 14 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍21❤2👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ኢስላሚክ ዩኒቨርስቲ!
የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ABHZALBbOkM 🔗
#ራሶ_ዩኒቨርስቲ
#Raaso_University
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ABHZALBbOkM 🔗
#ራሶ_ዩኒቨርስቲ
#Raaso_University
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍24❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዶ/ር ናዲያ ሥራ ጀመረች!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mSilI7Oe3A8 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #ዶር_ናዲያ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mSilI7Oe3A8 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #ዶር_ናዲያ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍26❤5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ቆሻሾች መጡ" ሲሉን አለቀስኩ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AZqw5ykNcJY 🔗
#መወዳ_መዝናኛ
#አመሥጋኝ_አንደበቶች
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AZqw5ykNcJY 🔗
#መወዳ_መዝናኛ
#አመሥጋኝ_አንደበቶች
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍17😢5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ብቻ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ብቻ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15
በዛሬ የሚንበሩል ዒልም ፕሮግራም ተረኛችን ከዒልም ጋር ያላቸው ጥልቅ ትውውቅ የጀመረው በልጅነታቸው ነበር፡፡ ሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ ይሰኛሉ፡፡ ወጣትነታቸውን የሰዉለት የዒልም አድማስ ዛሬ ላይ በዘርፈ ብዙ ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ርቀው እንዲሄዱና ከታላላቅ ዑለሞች ተርታ እንዲሰለፉ አስችሏቸዋል፡፡ ሸይኽ ሰዒድ በመስከ ብዙ ፉኑኖች ያላቸውን የዒልም አቅም ለሰፊው ማኅበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ በተፈጠረላቸው መልካም ዕድል ተጠቅመው፤ ከመግሪብ ሶላት በኋላ እስከ ዒሻእ ሶላት ድረስ በሙጀመዕ አት - ተቅዋ የሚሰጡትን "የአርበዒን ሃዲስ" ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን አዲስ በጀመረው የሚንበሩል ዒልም ፕሮግራሙ #በክፍል_37 የሚያቀርብላችሁ ይሆናል፡፡
#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ክፍል_37
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት - 2017 | ዙል ቃዕዳህ 15 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ክፍል_37
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት - 2017 | ዙል ቃዕዳህ 15 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍17🥰2
የቀደምት ነብያትን ደረጃና ታሪክ ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሠፊ ታሪክ ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ በእስልምና አስተምእሮት የቀደምት ነቢያትን ታሪክና ማንነትቸውን ባማረና በተዋበ መልኩ ያቀርቡልናል። ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል!
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_9
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 5 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 15 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_9
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 5 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 15 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍12
ሕንድና ፓኪታስን በተፈራ ባስጨነቀ የጦርነት ዜና መኃል ሰነባብተዋል። እንደተፈራው ኒውከለር በአድማሱ ላይ አለመፈንጨቱ አንድ ነገር ቢሆንም የዚሁ ውጥረት ስስ ጉያ የሆነችው የካሽሚር ጉዳይ ዳር ሳይዝ ዘላቂ አማን ይመጣል ብሎ መመኘት የሞኝ ሳይሆን አይቀርም። ዘላቂ አማን ከአላህ እናንተዬ! ውስጥ ውጩ ላይ ታቹ አማን ይሁን! እነሆ ኸበር ምሽት 02:30 በሚንበር ቲቪ!
#እነሆ_ኸበር
#የካሽሚር_የምጥ_መልካ

👍16