Telegram Web
በተርቢያ የታነጸ ጤናማ ትውልድን መፍጠር በምኞት ብቻ የሚሳካ አይደለም። ይልቁንም ዕውቀትን መሠረት ያደረገና ብርቱ ጥረት የሚያሻው የወላጆች የሕይወት ዘመን ኃላፊነት ነው።

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:45 ጀምሮ ለሁለንተናዊ ከፍታ በሚተጋው ሚንበር ቲቪ የሚተላለፈው ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን፤ ዛሬ ምሽት በተወዳጁ ዳዒና የሥነ ልቦና ባለሙያ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ ተዘጋጅቶ የሚቀርበውንና የተርቢያን ፅንሰ ሃሳብን የሚተንትን መሰናዶውን ይዞላችሁ ይቀርባል።

#ተርቢያ_ዕዳ_መክፈል_ነውን?
#ለጎጆዬ

ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 5 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 15 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍22
🕋 የሐጅ መረጃ - ዛሬ ምሽት ለሐጅ ከፍ የሚደረገው ኪስዋ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1019
👍18
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዮዲን እጥረት ይህንን እንደሚያስከትል ያውቃሉ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/6OUx3xMDbdU 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውኃ #አዮዲን #Iodine

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍28
ቀዳሚዎቹ ኢትዮጵያውያን ሑጃጅ መዲና ገቡ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1023
🥰19👍113
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የሰው ልጅ ድንበር አላፊነት ለከት የለውም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/e0zNmkXzF-w 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍27🥰42💔1
ልዩ ኸበር - አሕመድ አሸረዕ እና ትራምፕ በሪያድ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1032
👍8🥰3
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#የሚሸጥ_ክህሎት
#ክፍል_2

ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

ዕለተ ረቡዕ ግንቦት 6 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 16 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተርቢያ ውጤት መቼ ነው የሚታየው?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YSKXKBcM5kQ 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍19🥰62
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሰው ገር የሆነ ሰው…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/vwrwTst-LH4 🔗

#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ሸይህ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍157
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኸሚስ_ምሽት በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
13👍4
የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_18
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 7 - 2017 | ዙል ቃዕዳህ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍7🥰6
እንዲህ እንደዛሬ ባለ ቀን... ለይሉ ጁምዓ ሲሆን፤ በርካታ ተመልካቾች በጉጉት የሚጠብቁት የቤተሰብ ፕሮግራማችን "ኸሚስ ምሽት" ከተለያዩ ውብ ሃሳቦች ጋር ሰዓቱን ሳያዛንፍ በሶለዋት እንደደመቀ አየሩ ላይ ይናኛል። ዛሬም ሸይኻችን በሰዐታቸው በትዳር ምርጫ፣ በኃላፊነትና በአማትና ምራት ጤናማ ግንኙነት ዙሪያ አዳዲስ ሃሳቦችን እያነሳሱልን የሚያቆዩን ሲሆን፤ ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ጉዞ ወደ አላህ ንዑስ ፕሮግራሙ፤ እጅግ ረቂቅ ስለሆነው የ"ኢኽላስ" ምዕራፍ አዳዲስ ሃሳቦቹን እያጋራን አብሮን ያመሻል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ወደናንተ ውድ ተመልካቾች ይደርሳል።

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 7 - 2017 | ዙል ቃዕዳህ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍16😍81
በመጅሊስ ምርጫ ተመራጮች “የምረጡኝ ቅስቀሳ” ማድረግ እንደሌለባቸውየሚደነግግ ፈትዋ ተሰጠ


ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tgoop.com/minberkheber/1035
👍242😁2😱2👌2
የእስልምና አምስተኛ ማዕዘን የሆነው ሐጅ መከወኛ ጊዜ ላይ እየተቃረብን እንገኛለን። በዚህ ወቅት ስለ ሐጅ አፈፃፀም መወያየትና መማማር ተገቢ ይኾናል። ይህንን ዐቢይ ጉዳይ እያነሳሳ የሚቆየውና የሐጅን አጠቃላይ ሥርዓት የምንቃኝበት "ኪታቡል ሐጅ"  ፕሮግራማችን በተወዳጁ ሸይኽ አህመድ አወሉ ተዘጋጅቶ ዛሬ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኋል።

#ኪታቡል_ሐጅ

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 7 - 2017 | ዙል ቃዕዳህ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱረቱ ዐበሰ 8 - 11 ተፍሲር

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jdiUR6RfjkA 🔗

#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍145
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወላጆችን ልፋት አላህ ከንቱ አያስቀርም!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YSKXKBcM5kQ 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍19🥰1
በዕውቀት የታነጸ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንደሚረዳ የሚታመነውንና፤ መልከ ብዙ ትምህርቶች የሚሰጡበትን "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራም ከሥፍራው በጥራት በመቅረጽ በየዕለቱ እያቀረበ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ከሚሰጡ ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በተወዳጁ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየተሰጠ የሚገኘውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ጁምዓ አመሻሽ ከ12:30 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።

#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_28
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 8 - 2017 | ዙል ቀዕዳህ 18 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍94
2025/07/13 05:29:22
Back to Top
HTML Embed Code: