Telegram Web
ኢትዮጵያዊያኑ ጅብሪል አደም እና ቀመሪያ ወሊድ በቁርኣን ሒፍዝ እና በአዛን ውድድር ሦስተኛ ደረጃ በማግኘት አሸናፊ ሆኑ

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሔደው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር፤ ኢትዮጵያዊያኑ ጅብሪል አደም በአዛን እንዲሁም ቀመሪያ ወሊድ ደግሞ በቁርኣን ሒፍዝ ውድድር ሦስተኛ ደረጃ በማግኘት በውድድሩ ከአሸናፊዎች መካከል ሆነዋል።

ከማለዳ ጀምሮ በተካሔደው ውድድር በወንዶች ቁርኣን ሒፍዝ ውድድር አንደኛ ደረጃ ያገኘው የየመኑ ሙሐመድ አህዋጂ ነው። የኳታሩ ዩሱፍ ሁለተኛ እና አሕመድ በሺር ከአሜሪካ ሦስተኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቀዋል።

በሴቶች ቁርኣን ሒፍዝ አንደኛ የወጣችው የየመኗ ተወዳዳሪ ሩቂያ ሳሊህ ቃሲም ሆናለች። ነሲም ጂናውጂ ከአልጄሪያ ሁለተኛ እና ኢትዮጵያዊቷ ቀመሪያ ወሊድ ሦስተኛ ደረጃ አግኝተዋል።

በሌላኛው ውድድር በአዛን አንደኛ የወጣው ሙሐመድ አቡበከር ከኢንዶኔዥያ ነው። ዑመር ደራን ከቱርክ ሁለተኛ እና ጂብሪል አደም ከኢትዮጵያ ሦስተኛ በመሆን የውድድሩ አሸናፊ ሆነዋል።

በቲላዋ ዘርፍ አንደኛ ዓብዱረዛቅ አል ሻዊ ከግብፅ፣ ሁለተተኛ ከራር ለይሰ ከኢራቅ እንዲሁም ሦስተኛ አሕመድ ገምዳን ከየመን ሆነዋል። (ሚንበር ቲቪ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረመዷንን በምን አይነት መንፈስ ነው የምንቀበለው?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/z3KDL0nVNgg 🔗

#ሻዕባን #ረመዳን #ረመዳንን_ለመቀበል_እንዘጋጅ!
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የሶሪያው ፕሬዝዳንት አሕመድ አሸረዕ ወደ ሪያድ አቅንተው ከልዑል አልጋ ወራሽ ሙሐመድ ቢን ሰልማን ጋር ተወያዩ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

ሻዕባን 4፣ 1367 ወይም ጁን 11፣ 1948 በዓረብ ሠራዊት እና በአይሁድ  ቡድኖች መሀል በፊሊስጢን የመጀመሪያው የቶክስ አቁም ስምምነት ተካሄደ። የመንግስታቱ ድርጅት አደራዳሪ የነበረው ፎልክ በርናዶት የሚባል ሰው ነበር። ወደ ፊሊስጢን የሚሰደዱት አይሁዶች መጠን መገደብ እንዳለበትና አል-ቁድስ በፊሊስጢኖች ሙሉ ትድድር ውስጥ መቆየት እንዳለበት የሚገልጽ አቋም በመያዙ አይሁዶቹ ገደሉት!!

ዕለተ ሰኞ ጥር 26 - 2017 | ሻዕባን 4 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረመዷን የለውጥ እድል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/z3KDL0nVNgg 🔗

#ሻዕባን #ረመዳን #ረመዳን_ለለውጥ
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ

በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።

እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!

ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!

ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
#የምሥራች ለ”Content Creators”

ሚንበር ቲቪ ከሚያሰናዳቸውና ተወዳጅነት በማትረፍ በጉጉት ከሚጠበቁ መሰናዶዎች አንዱ የሆነው “አብሮነት በረመዳን” ዝግጅት በዘንድሮው 9ኛ ዙር ዝግጅቱ ለየት ባለ አቀራረብ ብቅ ሊል ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በዚህ ልዩ መሰናዶ በተለያዩ ዘርፎች የቪዲዮ ፕሮዳክሽን የመሥራት ችሎታ እና ፍላጎት ላላችሁ “Content creators” #ዳጎስ_ባለ_ሽልማት የታጀበ ልዩ #ውድድር አዘጋጅተናልና፤ ፍላጎቱ ያላችሁ ሁሉ ከወዲሁ ዝግጁ ሆናችሁ እንድትጠብቁ ለማስታወስ እንወዳለን።

ማስታወሻ!
አጠቃላይ ስለ ውድድሩ ዝርዝር መረጃ የሚሰጡ ነጥቦችን በቀጣይ በሚወጡ ተከታታይ ማስታወቂያዎች የምናሳውቅ
ይሆናል።

እባክዎ ይህንን መልእክት ለወዳጆችዎ በማጋራት በውድድሩ እንዲሳተፉ ይጋብዟቸው።

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ
በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ሓሚዲን የተዘጋጀውና፤ በነጃሺ አሳታሚ ፈቃድ ያገኘንበት የታላቁ መልዕክተኛ (ﷺ) የሕይወት ታሪክ፣ የኦዲዮ ቅጂ ፕሮግራም፥ ዛሬ ምሽት ከ01:45 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

#ሲራ
#ክፍል_4
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት

ዕለተ ሰኞ ጥር 26 -2017 | ሻዕባን 4 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በሃገራችን ለሁለተኛ ጊዜ የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቁርኣንና የአዛን ውድድር በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ስቴድየም በርካቶች በታደሙበት በድምቀት መከናወኑ ይታወቃል።

ሚንበር ቲቪ በሥፍራው ተገኝቶ ያጠናቀረውንና የውድድሩን አጠቃላይ ሂደት የሚያሳየውን ልዩ ፕሮግራም ክፍል አንድ ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#2ኛ_ዙር_የኢትዮጵያ_ዓለም_አቀፍ
#የቁርኣንና_የአዛን_ውድድር_ሽልማት
#Quran #Azan #Award

ዕለተ ሰኞ ጥር 26 -2017 | ሻዕባን 4 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ልዩ ኸበር - አሕመድ አሸረዕ፣ ሙሐመድ ቢን ሰልማን እና የኤርዶጋን ግብዣ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።

በዛሬው ክፍል ኢትዮጵያን በመወከል በዓለም አቀፍ የኮዲንግ ውድድር ተካፋይ ከነበረው ሙከረም ጋር ቆይታ አድርገናል። የተማረው software engineering ሲሆን በዛው ሙያ ዓለም አቀፍ ተቋማት ላይ እየሰራ ይገኛል። ዘመን አፈራሹ AI ጣጣ ነው ወይስ ዕድል የሚለውን ሰፋ ባለ እና ባልታየ መልኩ አስዳሶናል። ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር

#ስለሚያበላ_አይደለም_ግን_ያበላል
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala #Podcast

ዕለተ ሰኞ ጥር 26  - 2017 | ሻዕባን 4 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“7 ሰው የገደለ ጀነት ይገባል!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/q4-6rxF_Oks 🔗

#የኔ_መንገድ
#የተሳሳቱ_አመለካከቶች
#ጉዞ_ወደ_እስልምና

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሻዕባን_5 💙

فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنَ الْقُرْآنِ ۚ
❝ከቁርኣን የተቻላችሁን አንብቡ❞

〖ሱረቱል ሙዘሚል 73:20〗

ዕለተ ማክሰኞ ጥር 27 - 2017 | ሻዕባን 5 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/02/04 07:04:23
Back to Top
HTML Embed Code: