8-11 ዕድሜ ላሉ ልጆች፡-
ስሜትን መግለጽና ለስሜቶቻቸው ሁሉ ትርጉሞችን እንዲያገኙና ተያያዥ ችግሮችን እንዲፈቱ ተደርጓል
12-14 ዕድሜ ላሉ ልጀች ፡-
እነርሱ ዋና ዋና የሚሏቸውን ነገሮች በማገናዘብ ራሳቸውን እንዲያዩና ሃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስችል መሰረት ተጥሏል
15-19 ዕድሜ ላሉ ልጆች ፤-
የተለያዩ ፍላጎቶቻቸውን ከህይወት ታሪካቸው ጋር በማገናዘብ አዳዲስ የህይወት ትርጉሞችን እንዲይዙ ተደርጓል
ወላጆች-አምናችሁ ልጆቻችሁን እንደሰጣችሁን እኛም ያልነውን እናከብራለን!!
Telegram|Facebook|YouTube

🏃♂️እየሮጡ ወላጅነት?
👉 ወላጅነት የማይቋረጥ ኃላፊነትን የተሸከመ በሁለት ዋልታዎች ላይ የቆመ ቋሚ ምሰሶ ነው። የተደላደለ አርፈን የምሰራው ስራ።ለዚህ ነው ወላጅ ፤
👉 ልጅን እንዲያስተምር እንጂ እንዳይቀጣ
👉ልጁን እምቢ ከሚል እሺ እንዲል
👉ከተለያየ ማሳሰቢያ አንድ ወጥ መርህ/ህግ እንዲጠቀም
👉 ከቁጣ መረዳትን ይለምድ ዘንድ የሚመከረው።
❌ የወላጅ ትልቁ ስህተትም ዝለት ወይንም ድካም ነው። አሁን አሁን ቀኑን ሙሉ በስራ ደክሞ ከልጁም ተለይቶ የዋለ ወላጅ ቀሪ ስራውን ወደ ቤቱ ተሸክሞ ይገባና ከልጁ ጋር ሳይተዋወቅ ኋላም ስግባባ የሚቀረው።
✅ ልጆች የምንማራቸው፣ የምንሰማቸው ማንነቶች እንጂ የምቀርጻቸውም አይደሉም።
ያረፈ ወላጅ የልጁን ምንነት በሽታ ያውቃል!
የሰው ልጅ የማይችለውም ማረፍን ነው ።
እየሮጡ ወላጅነት እየበሉ እንደ ማስታወክ ወይንም እንደ መትፋት ነው።
🌴እንረፍ!!
🌴 ስራችንን መልክ እናውጣለት!!
🌴 ከልጆቻችን ጋርም እንናበብ!!
ቪሌጅ ኢትዮጵያ -የወላጅነት አካዳሚ
Village Ethiopia-Parenting Academy
@ Mind Morning