MINDSET12 Telegram 1185
“አመኔታ”

አንዳንድ ሰዎች ሁሉንም ሰው በጭፍንነት የማመን ዝንባሌ ስላላቸው ሁል ጊዜ እየተጎዱ ይኖራ፡፡ ሌሎች ደግሞ ማንንም ባለማመንና በጥርጣሬ ድንበራቸውን አጥረው ብቻቸውን ይንገላታሉ፡፡

ይህ መጽሐፍ ከጭፍን ጥርጣሬና ከጭፍን አመኔታ ጠርዞች ወጥተን ወደ ንቁ አመኔታ እንዴት ማደግ እንደምንችል በግልጽ ያሳያል፡፡ “እመን፣ ነገር ግን አጣራ!” የሚለውን እውነታ ተግባራዊ ያደርግልናል!

የአብዛኛው ማሕበራዊ ቀውሶቻችን መነሻ ተገቢ ያልሆነን ሰው ካለመጠን ከማመን ወይም ማመን የሚገባንን ሰው አጓጉል ከመጠራጠር የሚመነጭ ነው፡፡ በአመኔታ ጥበብ ማደግ የላቀ የወደፊትን ይሰጠኛል፡፡

ይህ መጽሐፍ የዛሬ እሁድ ንባብ እንዲሆንላችሁ ውጡና ከመጽሐፍ መደብር አግኙት! አንብቡ! እደጉ! ተለወጡ!

tgoop.com/mindset12/1185
Create:
Last Update:

BY mInd SET-ETH

Share with your friend now:
tgoop.com/mindset12/1185

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Don’t publish new content at nighttime. Since not all users disable notifications for the night, you risk inadvertently disturbing them. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020.
from us

Telegram mInd SET-ETH
FROM American