Telegram Web
#ያንቺ_አለመጠየቅ 🔥ዛሬ ምሽት

#አልጣሽ #አህመድ_ማንጁስ 🔥

#አልጣሽ ከተሰኘው አዲስ አልበም #ያንቺ_አለመጠየቅ ሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ በ #nahomrecordsinc

ሊንኩን በመጫን ብቻ ሙሉ አልበሙን ያገኙታል

https://youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcCFb6xg2fZJBdvdo7uEOAxX&si=q_FRRENTec6eJx8Z
ይባርክልን🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል!!
👇👇
https://youtu.be/TcHewSYHU5U?si=EYakp00sIQYXnniX
ከ 3,000,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ3,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል !!
👇👇👇
ይህን አዲስ የትግርኛ ሙዚቃ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=DCtud_7ELwaWALDc
ከ 1,000,000 በላይ እይታ🔥
#ማጋልዋ የተሰኘ ስራዋን በቅርቡ አድርሳን የነበረችዉ የተወዳጅዋ ድምፃዊት
#ሰብለ_ካህሳይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ኣበለኒ በተለቀቀ በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ ከ1,000,000 በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል!! ይህን ድንቅ ስራ
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇

https://youtu.be/b4o2g_bHNa0?si=GN60pIlShBGNvy_j
ከ500,000 በላይ ተመልካች 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki)  #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ  በተለቀቀ በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ ከ500,000 በላይ ተመልካች ያገኘ ሲሆን
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtu.be/qTPjRYcMULs?si=-BzuHjRzNuKJXLok
ይባርክልን🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል!!
👇👇
https://youtu.be/TcHewSYHU5U?si=EYakp00sIQYXnniX
ማክሠኞ ምሽት .... በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
የድምፃዊት #ዘቢባ_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #መያዜን ማክሠኞ ምሽት ይለቀቃል!!
በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን!!

(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://www.tgoop.com/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record
ተለቀቀ #ዚጊ_ዛጋ & #መሰሉ_ፋንታሁን

#የፍቅር_ደብዳቤ 📝

ተወዳጆቹ ድምፃዊያን የተጣመሩበት አዲስ ቆንጆ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #Nahomrecordsinc

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ

https://youtu.be/LTrk-8YapIg?si=hPfBGUhIOlVIw0m_
አሁን ተለቀቀ🔥🔥
የተወዳጆቹ ድምፃዊያን #ፍቃዱ_ትዛዙ ft. #አብዱኪያር #ተመለሺ የተሠኘዉ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ::
(
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtube.com/watch?v=BiS1o7CqTLA&si=wae_a_RXB1Hq_NqE
ከመቶ ሺ በላይ እይታ🔥 #ፍቃዱ_ትዛዙ ft #አብዱኪያር

#ዘንድሮ 🎶 አዲስ አልበም

#ተመለሽ የተሰኘው ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ በተወዳጁ #nahomrecordsinc 👇

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇

https://youtube.com/watch?v=BiS1o7CqTLA&si=wae_a_RXB1Hq_NqE
ዛሬ ማታ 🔥በነጠላ ዜማዎቿ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት #ዘቢባ_ግርማ #መያዜን የተሰኘ አዲስ ቆንጆ ሙዚቃና ቪዲዮ በ#nahomrecordsinc

ግጥም #እልፍአገድ
ዜማ #አብዲ_ያሲን
ሙዚቃ ቅንብር #ካሙዙ_ካሳ

ዳይሬክተር #አዩ_ግርማ

ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic
አሁን ተለቀቀ
🔥በነጠላ ዜማዎቿ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት #ዘቢባ_ግርማ #መያዜን የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ!!

ግጥም #እልፍአገድ
ዜማ #አብዲ_ያሲን
ሙዚቃ ቅንብር #ካሙዙ_ካሳ

ዳይሬክተር #አዩ_ግርማ

ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtu.be/6g50zliYNTc?si=_foUsxqVR_0J6jBV
2025/03/29 11:28:14
Back to Top
HTML Embed Code: