Telegram Web
 አዲስ የሙዚቃ አልበም  ከ #ጌዲ_በተራ

" ጌዲ በተራ " ቅፅል ስሙ እስከመሆን የደረሰ ከመጀመሪያ ስራዎቹ አንዱና ከፍተኛ ዝናን የተቀዳጀበት ሙዚቃዉ ነዉ:: ከዘጠናዎቹ ተወዳጅ ድምፃውያን መካከል አንዱ የሆነው ጌዲዮን ዳንኤል (#ጌዲ_በተራ) ለአድማጭ ካቀረባቸዉ  ሶስት የሙዚቃ አልበሞች በተጨማሪ በርካታ ነጠላ ዜማዎችን ሲያስኮመኩመን የቆየ ድንቅ ድምፃዊ ነዉ::
አሁን ደግሞ...
#የኛ_ሰው የተሠኘ አራተኛ አልበሙን ይዞልን ሊመጣ ከፕሮዲዉሠሩ አንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ ጋር ቀጠሮ ይዟል!!
ሠሞኑን በ #nahomrecordsinc !!
ከ 5,5 00,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በአንድ ወር ውስጥ ከ5,500,000 (ከአምስት ነጥብ አምስት ሚልየን) በላይ እይታን ማግኘት ችሏል ! ይህን ብዙዎች የወደዱት አዲስ የሙዚቃ ስራ እስካሁን አላዩት እንደሆን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት
👇👇👇
ሊንኩ እዚህ አለ
👇👇👇

https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=tH-sQ0NWux6c-FQf
እንኳን ለ129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!!
🇪🇹 መልካም በዓል!! 🇪🇹
#ናሆም_ሬከርድስ
ከ 6,000,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ6,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል !!
👇👇👇
ይህን አዲስ የትግርኛ ሙዚቃ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=DCtud_7ELwaWALDc
ነፍስ ይማር 🙏🙏
አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች፣ ድምጻዊና የሙዚቃ መምህር አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን መስማት እጅግ አስደንጋጭ እና ታላቅ ሐዘን ነው!!
በግጥምና ዜማ ደራሲነታቸው ፣በክራር እና በገና ተጫዋችነታቸው እንዲሁም በመምህርነታቸው የሚታወቁት የእኚህ አንጋፋ የሙዚቃ ሠው ከመሃላችን መለየት የሚያጎድልብን ብዙ ነው፡፡
በአንጋፋው የጥበብ ሠው አለማየሁ ፋንታ ህልፈት የተሠማንን መሪር ሃዘን እየገለጽን ለቤተሠቦቻቸው ፣ ለወዳጅ ጓደኞቻቸው ፣ ለኢትዮጵያ የሙዚቃ ማህበረሰብና ለመላው ሕዝብ መጽናናትን እንመኛለን!!
#ናሆም_ሬከርድስ
ከ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) በላይ እይታ🔥
በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ በቅርቡ ፕሮዲዉስ ከተደረጉ እና በ Nonstop_collection መልክ ወደእናንተ ያደረስነዉ የሙዚቃ ቪድዮዎች ስብስብ በብዙዎቻችሁ ተወዶ ከ1,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል:: ይህን የድንቅ ሙዚቃዎች ስብስብ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
👇👇 https://youtu.be/tmlJa5Su9cE?si=VvWFZhPBwi6jtzKF
ዘንድሮ 🔥🔥
በርካቶች የወደዱት...በአንጋፋዉ #ናሆም_ሬከርድስ ፕሮዲዉስ የተደረገዉ የ #ፍቃዱ_ትዛዙ #ዘንድሮ የተሠኘ አዲስ አልበም ተለቋል!

ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን ያገኙታል👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcBueWIq4Kl8lv15I9kWEnY6
ከ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) በላይ እይታ🔥
በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ በቅርቡ ፕሮዲዉስ ከተደረጉ እና በ Nonstop_collection መልክ ወደእናንተ ያደረስነዉ የሙዚቃ ቪድዮዎች ስብስብ  በብዙዎቻችሁ ተወዶ ከ1,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል::  ይህን የድንቅ ሙዚቃዎች ስብስብ ሊንኩን በመጫን  ይመልከቱ
👇👇 https://youtu.be/tmlJa5Su9cE?si=VvWFZhPBwi6jtzKF
አዲስ የሙዚቃ አልበም ዛሬ ምሽት 🔥🔥
" ጌዲ በተራ " ቅፅል ስሙ እስከመሆን የደረሰ ... ከመጀመሪያ ስራዎቹ አንዱና ከፍተኛ ዝናን የተቀዳጀበት ሙዚቃዉ ነዉ:: ከዘጠናዎቹ ተወዳጅ ድምፃውያን መካከል አንዱ የሆነው ጌዲዮን ዳንኤል (#ጌዲ_በተራ) ለአድማጭ ካቀረባቸዉ ሶስት የሙዚቃ አልበሞች በተጨማሪ በርካታ ነጠላ ዜማዎችን ሲያስኮመኩመን የቆየ ድንቅ ድምፃዊ ነዉ::
አሁን ደግሞ...
#የኛ_ሰው የተሠኘ አራተኛ አልበሙን ዛሬ ምሽት ለአድማጭ ያቀርባል!
#nahomrecordsinc !!
ተለቀቀ🔥🔥
#የኛ_ሰው #ጌዲዮን_ዳንኤል (ጌዲ በተራ)

ከዘጠናዎቹ ተወዳጅ ድምፃውያን መካከል አንዱ የሆነው በነጠላ ዜማዎቹና ቀደም ሲል ለህዝብ ባደረሰው አልበሞቹ ከፍተኛ ተደማጭነት አግኝቷል

የድምፃዊ #ጌዲዮን_ዳንኤል አዲስ አራተኛ አልበም በ #nahomrecordsinc

ሊንኩን በመጫን ብቻ ሙሉ አልበሙን ያድምጡ 👇👇👇

https://youtu.be/N0hMIp48rHU?si=BGgbZKJvkvitmZwb
2025/03/29 01:21:19
Back to Top
HTML Embed Code: